WOLLO VIEW

WOLLO VIEW ዘረኝነት ጥብ ናት ራቋት
ኢትዪጰያ ለዘላለም ትኑር

ያለ አቅማቸው ሀገር እጃቸው ላይ የወደቀችላቸው አብይ አህመድና ጀሌዎቹ በውስጥም በውጪም "ወታደሩን" ያስፈጁታል፡፡ አል ሻባብ 167 ኢትዮጵያውያን ወታደሮችን በድንገተኛ ጥቃት መግደሉን በቪዲ...
18/09/2023

ያለ አቅማቸው ሀገር እጃቸው ላይ የወደቀችላቸው አብይ አህመድና ጀሌዎቹ በውስጥም በውጪም "ወታደሩን" ያስፈጁታል፡፡ አል ሻባብ 167 ኢትዮጵያውያን ወታደሮችን በድንገተኛ ጥቃት መግደሉን በቪዲዮና በፎቶ ጭምር ይፋ አድርጓል! አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለህ! በገዛ ዜጎችህ እልቂት የምትደሰት እርጉም የሆንክ ፍጡር!

12/09/2023

ተመልከቱ ጨፍጫፊው አብይ አማራን በተለያዩ የተንኮል ማጥመጃ እያጠመደ እርስ በራሱ እንዲተላለቅ የሚሰራው ሴራ። #አዳነች #ፋኖ

11/09/2023

ልጆቻችንን ፍቱ! !

11/09/2023
11/09/2023

😭😭😭😭😭

10/09/2023

ሞጣ እኮ አይናገር ከተናገረም የማስገልፈጥ መብቱ 100% የተጠበቀ ነው 🤣🤣🤣🤣

10/09/2023

50 ሚሊዮን አማራ አስቀይመህ በሰላም የምትመራው አገርም ይሁን የምታስተዳድረው ቆንስላ አይኖርም !!

ሁሉም አማራ ፋ ኖ ነው !!!

Embassy of Ethiopia, London #ፋኖ

"ሌላ አጀንዳ የለንም”!!“ከሙስሊሙም ከክርስቲያኑም የተወልድን ነን። ወሎን አደራጅተን ሸዋ ዘልቀን ተቀናጅተን፥አንድ  የጋራ ጠላታችን እየታገልን መሆኑ ይታወቅልን። የአማራ ህዝባችን ዳግም እ...
10/09/2023

"ሌላ አጀንዳ የለንም”!!

“ከሙስሊሙም ከክርስቲያኑም የተወልድን ነን። ወሎን አደራጅተን ሸዋ ዘልቀን ተቀናጅተን፥አንድ የጋራ ጠላታችን እየታገልን መሆኑ ይታወቅልን። የአማራ ህዝባችን ዳግም እንዳይዋረድ ነው ግንባር ፈጥረን የምንታገለው። ሌላ አጀንዳ የለንም”

🟢🟡🔴

10/09/2023

ከአማራ አብራክ የተፈጠራችሁ አማራዊያን እባካችሁ ባንዳነት ከእኛ ጋር አያምርም እና ቢቻል አርፋችሁ ተቀመጡ
የራሳችሁን መንድሞች አትግደሉ ፋኖ ላንተ እና ለቤተሰብክ ሲል ነው ይሄን አረመኔ ጨካኝ እና መራሹ የሆነውን የጋላ መንግስት ሊጋደል ጫካ የገባው

10/09/2023

የአርበኛው በላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ ልጅ ስለፋኖ የሰጠው አስተያየት !!🟩🟨🟥

10/09/2023

የአማራ ፋኖ ትግል ያመጣው አሁንዊ ለውጥ! !

29/08/2023

ትግሉ ከማን ጋር እንደሆነ ያልገባው

  😢ጠያቂው 👉አንተ ብሄርህ ማን ነው ?ብላቴናው👉እኔ አማራ፣ወሎ ፣ሀርቡ ነኝጠያቂው 👉አባትህ ፋኖ ነው አይደል ??ብላቴናው👉ወላሂ አባቴ ገበሬ ነው ሙቷል 😢ይህንን እያለ  በአሰቃቂ ገደለው 😭...
17/08/2023

😢

ጠያቂው 👉አንተ ብሄርህ ማን ነው ?
ብላቴናው👉እኔ አማራ፣ወሎ ፣ሀርቡ ነኝ
ጠያቂው 👉አባትህ ፋኖ ነው አይደል ??
ብላቴናው👉ወላሂ አባቴ ገበሬ ነው ሙቷል 😢

ይህንን እያለ በአሰቃቂ ገደለው 😭😭😭
ገዳዩ ኢትዮጵያ
ተገዳዩ ኢትዮጵያ ያዛዝናል እርስ በርሳችን መጨካከናችን 😭😭😭

ለተገፋው የአማራ ህዝብ ንግግርህን እያቋረጡህ ድምፅ በመሆንህ ምስጋና ይገባሃል::ሌሎች የብአዴን ባለስልጣናትም ከገዱ በመማርከታሪክ ተወቃሽነት ራሳችሁን
17/08/2023

ለተገፋው የአማራ ህዝብ ንግግርህን እያቋረጡህ ድምፅ በመሆንህ ምስጋና ይገባሃል::

ሌሎች የብአዴን ባለስልጣናትም ከገዱ በመማር
ከታሪክ ተወቃሽነት ራሳችሁን

👉👉ቤት ለቤት እየዞሩ ምረጡኝ ዋስ ጠበቃ እሆናችሃለው ብለው ምለው ተገዝተው ተመርጠው ምክር ቤት ከገቡ በሃላ በመረጣቸውን እና ከአብራኩ የወጡበት ሕዝብ ላይ የሞት አዋጅ እንዲታወጅበት እጃቸው...
16/08/2023

👉👉ቤት ለቤት እየዞሩ ምረጡኝ ዋስ ጠበቃ እሆናችሃለው ብለው ምለው ተገዝተው ተመርጠው ምክር ቤት ከገቡ በሃላ በመረጣቸውን እና ከአብራኩ የወጡበት ሕዝብ ላይ የሞት አዋጅ እንዲታወጅበት እጃቸውን አንስተው አጨብጭበው ያፀደቁ ከሀዲዎች ናቸው ይሄም ተመዝግቦ ይቀመጥ😟😟

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WOLLO VIEW posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share