Ethiopia #stopwarontigray

  • Home
  • Ethiopia #stopwarontigray

Ethiopia #stopwarontigray Ethiopia Stop war on Tigray ! The Siege has continued where is ...
(13)

Boycott Ethiopian Airlines    This was a well Orchestrated by the Federal Government.
01/12/2024

Boycott Ethiopian Airlines

This was a well Orchestrated by the Federal Government.

⚠️⚠️⚠️   (Burma)  #ማይናማር⚠️⚠️⚠️" በህይወት እወጣለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር " - ሽኩር  (የአይን ምስክር)" ስሜ ሽኩር ይባላል።የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለምን ባመሰቃቃላ ግዜ...
30/11/2024

⚠️⚠️⚠️ (Burma) #ማይናማር⚠️⚠️⚠️

" በህይወት እወጣለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር " - ሽኩር (የአይን ምስክር)

" ስሜ ሽኩር ይባላል።

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዓለምን ባመሰቃቃላ ግዜ እኔ ሥራ ካጡ ሰዎች አንዱ ነበርኩ።

በአገራችን ያለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ጉዳዩን የበለጠ አባብሶት የነበረ ቢሆንም ለመኖር ሲባል ለ 7ወር የህል በመምህርነት አገልግያለሁ። ነገር ግን ገቢዬ ፍላጎቴን ለማሟላት በቂ አልነበረም።

አንድ ቀን በታይላንድ ውስጥ የውሂብ ማስገቢያ ኦፕሬተር ለመሆን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የስራ ማስታወቂያ አየሁ።

በጣም ማራኪ መስሎ ታየኝ። በወር 1,000 ዶላር ቃል ገቡልኝ።

ማረፊያ ቦታ እና በቀን 8 ግዜ የምግብ ሰዓት እንደለው ተነገረኝ። ቤተሰቤን እና ራሴን ከድህነት ለማላቀቅ እና የተሻለ ህይወት ለመኖር ወደ ታይላንድ መሄድ እንዳለብኝ አሰብኩ። በማስታወቂያው ላይ ያለውን ቁጥር አግኝቼ የመፃፍ ችሎታዬን እና የእንግሊዝኛ ችሎታዬን በቪዲዮ ገመገሙ። ከዛም ታይላድ ከሄድኩ በኃላ ተወዳደርኩ እና ፈተናውን አልፌ በመቀጠሬ ኩራት ተሰማኝ።

🛬 ስራው ለህልሜ መልስ ይሆናል ብዬ ነበር 🛬

በታይላንድ ውስጥ ያለው ስራ ለህልሜ መልስ ይሆናል ብዬ አስቤ ነበር ፤ ለቤተሰቤ እና ለጓደኞቼ የተሻለ ህይወት ይሰጥልኝ ይሆን ብዬም ነበር።

ነገር ግን ያሰብኩት ነገር ቅዠት ሆኖ ተገኘ።

ባንኮክ አየር ማረፊያ ስደርስ አንድ ሰው ወደ መድረሻው በር ወሰደኝና ሹፌሩን እንድጠብቅ ነገረኝ።

ሹፌሩ እኔንና ሌላ ሠራተኛ ጨምሮ እዞን ሄደ።

እዞን የሄደው ማይ-ሶት ወደምትባል የታይላንድ ትንሽ ከተማ (ማይናማር ጋር ትዋሰናለች) ወደዛ ነው።

ያኔ ጨለማ ስለነበር ምን እየሆነ እንዳለ ሙሉ በሙሉ አላውቅም ነበር።

ጥቂት ሰዎች ወደ እኛ መጡ፣ እና በጀልባ እንድንገባ አስገደዱን። ሳንፈልግ ወደ ማይናማር ወሰዱን። ማይናማር ወዳለው ግቢ ስንደርስ ደነገጥኩ፣ ፈራሁ ፤ አቅመ ቢስ ሆንኩኝ።

🏦 አሰሪዎቻችን ህይወታችንን ተቆጣጠሩት 🏦

ግቢው ሰፊና በህንጻዎች የተሞላ ነበር።

እያንዳንዱ ሕንፃ አራት ፎቆች ያሉት ሲሆን እያንዳንዱ ወለል 16 ክፍሎች አሉት። እያንዳንዱ ክፍል አራት ተደራቢ አልጋዎች አሉት። በግቢው ውስጥ አሠሪዎቻችን ሕይወታችንን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት። በሳምንት ሰባት ቀን እስከ 16 ሰአት እንድንሰራ አድርገውናል።
በሥራ ላይ እያለ እንቅልፍ ከተሰማን ወይም እግሮቻችንን ትይዩ ካላደረግን እንቀጣለን። በግቢዎቹ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ነበሩ። በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊያን ፣ ህንዶች፣ ፊሊፒኖዎች፣ ፓኪስታናውያን፣ ቻይናውያን፣ ኢንዶኔዥያውያን፣ ሩሲያውያን፣ ዩክሬናውያን፣ ታይላንድ፣ ጃፓናውያን፣ አፍሪካውያን ከኡጋንዳ እና ኬንያ እና የአካባቢው ማይናማር ሰዎች ጭምር ይገኙበታል።

👨‍💻 ስራው ማጭበርበር ነበር 👨‍💻

በግቢው ውስጥ የነበረው ስራ አሰቃቂ ነበር።

ዋናው ሥራው በCrypto-currency ማጭበርበሮች በዓለም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ገንዘብ መስረቅ ነበር።

አሰሪዎቻችን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የውሸት መገለጫዎችን (ፌክ ፕሮፋይል የሴት / የወንድ) እንድንፈጥር አስገድደውናል።

የተዘጋጀውን ስክሪፕት ተከትዬ፣ ከአሜሪካ ፣ ከጃፓን እንዲሁም ከታይዋን የውጭ ዜጎች እንዲወዱኝ አድርጌአለሁ።

አመኔታቸዉን ካገኘሁ በኋላ ብዙ ገንዘብ ማግኘት እንዲችሉ የCrypto-currency መድረክን አስተዋውቄያለሁ።

ግን ሁሉም ውሸት ነበር።

እስከ ዛሬ ድረስ የተገደድኩበትን ሥራ ከቤተሰብ ወይም ከጓደኞቼ ጋር ለመካፈል አፍራለሁ።

ሰዎችን በማጭበርበር ተጸየፍኩኝ ነገር ግን ምንም ምርጫ አልነበረኝም ፤ ለህይወቴ እፈራ ስለነበር ነው።

🪖 ቦታው በታጠቁ ሰዎች ነው የሚጠበቀው 🪖

ከዚያ ቦታ ለማምለጥ ምንም መንገድ አልነበረም። 10 ጫማ ከፍታ ያላቸው ግድግዳዎች በላዩ ላይ ሽቦዎች ነበሯቸው።

ቦታው በታጠቁ ሰዎች ከፍተኛ ጥበቃ ይደረግለት ነበር።

ከግቢው ለማምለጥ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ የሞት ምኞት ነው።

ሰዎችን ማጭበርበር አለመቻል ማለት አካላዊ ጉዳት ወይም ሞትንም ያስከትላል።

አንድ ጓደኛችን ለቅጣት ወደ ‘ ውሃ እስር ቤት ’ ተላከ። ተደብድቦ ወደ ቢሮው ተመለሰ ከዛ በኃላ ማውራትም ሆነ መሄድ አልቻለም።

ሞባይል ስልኮቻችንን፣ ፓስፖርቶቻችንን እና ሁሉንም የግል ማህደሮች የባንክ ካርዶችን ጨምሮ ነው የተወሰደው።

የሚሉንን ያህል ብንሰራም ቃል የገቡትን ገንዘብ በፍጹም አይከፍሉም።

💰 3000 ዶላር ከፈልን 💰

ወደ ቤት ሀገሬ ለመምጣት በጣም ፈለኩኝ።

ነገር ግን አጋቾቼ ለመልቀቅ 5,000 ዶላር መክፈል እንዳለብኝ ነገሩኝ።

የሌለኝ እና ማድረግ የማልችለው ገንዘብ ስለሆነ ከሌሎች ሰዎች ጋር በመሆን ከአለቃው ጋር በድጋሚ ለመደራደር ሞከርን።

3000 ዶላር ከፈልኩኝ፣ በመጨረሻም ለቀቁኝ።

ማይናማር ወደ ባንኮክ መሻገር በጣም አስፈሪ ነበር ነገር ግን የአለህ ፊቃድ ሁኖ ከዛ እስር ቤት ወጣሁ።

ከዚያ መከራ በመትረፌ እፎይታ ተሰማኝ።

በህይወት እወጣለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር። ለዚህ እድል እና እንዲወጣ ለረዱኝ ሰዎች የዘላለም አመስጋኝ እሆናለሁ።

ወደፊት እየሄድኩ፣ አዲስ ጅምር እፈልጋለሁ። አሁን ቤተሰቤን ለማስተዳደር ጥሩ ሥራ እየፈለግኩ ነው።

💻 በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የውሸት ማስታወቂያ አያለሁ 💻

አሁንም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የውሸት የስራ ማስታወቂያዎችን እያየሁ ነው። ይህን ሳይ በግቢው ውስጥ የታሰሩትን ሰራተኞች አስባለሁ።

የሀገራት መንግስታት እንዲሁም ሌሎች ኤጀንሲዎች ሰዎችን ከህገወጥ ዝውውር እና ከግዳጅ የጉልበት ስራ ለመጠበቅ ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ግንዛቤ እንደሚገነቡ ተስፋ አደርጋለሁ።

ይህ መቆም አለበት !

ህብረተሰባችን ከህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችና ህገ ወጥ ጉዞ ራሱንና ልጆቹን መጠበቅ አለበት። "

(ሽኩር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ)

ክስማዕ ዝግበኦ ጥዑም ናይ ኣክሱም ማርያም ፅዮን መዝሙር 💞 ናብዛ link ናኣተኹም ሙሉእ ኣድምፅዋ https://m.youtube.com/watch?v=NwFNvED3TGEበረከት ኣክሱም ማርያም ፅ...
26/11/2024

ክስማዕ ዝግበኦ ጥዑም ናይ ኣክሱም ማርያም ፅዮን መዝሙር 💞 ናብዛ link ናኣተኹም ሙሉእ ኣድምፅዋ
https://m.youtube.com/watch?v=NwFNvED3TGE
በረከት ኣክሱም ማርያም ፅዮን ምስ ኩላትና ይኩን! ኣሜን!

ሳብስክራይብ ሼር ብምግባር ናይዚ መንፈሳዊ ቻነል ቤተሰብ ይኹኑ subscribe for more spiritual videos and share this to othershttps://www.youtube.com/channel/UC_M9kZgG7hX-IgIRAqpJEPg...

ከአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ከረ/ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ የትዳር ህይወት ምን ትማራላችሁ?“ብንፋታም ከሌላ ወልደህ አምጣህ ብላኛለች፣ፍቅረኛየን ቆንጆ ነሽ ብላ አድንቃታለች”ቪድዮ በሃሳብ መስጫ...
20/11/2024

ከአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ከረ/ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ የትዳር ህይወት ምን ትማራላችሁ?
“ብንፋታም ከሌላ ወልደህ አምጣህ ብላኛለች፣ፍቅረኛየን ቆንጆ ነሽ ብላ አድንቃታለች”

ቪድዮ በሃሳብ መስጫ ሳጥን 👇👇👇

20/11/2024

መለስ ዜናዊና የመጨረሻዎቹ ቀናት ፤ ሌሊት የተጠራው የኃይለማርያም ካቢኔና ያልተሰሙ ምስጢሮች

16/11/2024

በበቃ በበቃ ዳንስም ልብስም ሙዚቃም ድሮ ቀረ… 😃😃

26/10/2024

10:27 (04:27 LT) የመሬት ንዝረት በኣዲስ አበባ🤔

Who else feel it? comment below

20/10/2024
የልጆች አባት ነኝ አትግደሉኝ 😭😭😭«ቀን 8:00 ሰዓት በጩቤ አስፈራርተው መኪናውን ይዘው ሄዷል» ትናንት ነሃሴ 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ከአያት ወደ ቦሌ አራብሳ የሜትር ታክሲ...
05/09/2024

የልጆች አባት ነኝ አትግደሉኝ 😭😭😭

«ቀን 8:00 ሰዓት በጩቤ አስፈራርተው መኪናውን ይዘው ሄዷል»

ትናንት ነሃሴ 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ከአያት ወደ ቦሌ አራብሳ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሶስት ሆነው በመግባት በፈረስ አስጀምርልን ብለው ጉዞ ጀመሩ።

አራብሳ ሲደርሱ ከኋላ ያለው ሹፌሩን አንቆ በመያዝ ገቢና የተቀመጠው ጩቤ በማወጣት አንዱ አፍኖ ያዘው «የልጆች አባት ነኝ አትግደሉኝ» በማለት በልመና ከመኪና አውርደው መኪናውን ይዘው ሄዷል።

ጉዞ ሲጀመር የተሳሳተ ስልክ ቁጥር ስላስመዘገቡ በቁጥሩ ሊገኙ አልቻሉም።

AA ኮድ 3 B66137 መኪና ያያችሁ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር አፋልጉኝ ይላሉ ቤተሰቦቹ።

📱 0964652197
📱 0913296623
📱 0994638803

Reality 🫡
24/08/2024

Reality 🫡

14/07/2024

ብሰንኪ ኲናት ትግራይ ናብ ሱዳን ዝተሰደዱ ተጋሩ፤ ንኣስታት ልዕሊ ሰለስተ ዓመትን ፈረቓን ኣብ ሕሱም ስቓይ እዮም ዘለዉ። ንኹነታቶም ኣመልኪትና ኣብ ሱዳን፣ ገዳሪፍ፣ ንዝርከብ ጋዜጠኛ ...

27/06/2024

Follow this page
It's shopping online page. we will provide you very quality products.

https://www.facebook.com/shopnetwork

ShopOnline is selling products online,
We will provide you quality products
If you want to contact with us, Text, call and mail to us.

Best beauty products.Its Amazon premium and shipping fee and beauty products make happy life.
27/06/2024

Best beauty products.
Its Amazon premium and shipping fee and beauty products make happy life.

Shop recommended products from ShopOnline on www.amazon.com. Learn more about ShopOnline's favorite products.

29/05/2024

The report of four trucks carrying blue and white plastic disguised as fertiliser in Tigray came as a surprise to the Ministry of Agriculture authorities, who had not been previously informed. It is particularly concerning as the region wrestles with recovery from the two-year conflict followed by a devastating drought. Last year's drought destroyed nearly two-thirds of the region's 15 million quintal production.

Read more https://ow.ly/nHS850RXS5I

06/05/2024

ኣብ ስነጥበብ፡ስነ ጽሑፍ፡ይኹን ካልእ ምስ ቋንቋናን ጥበብናን ዝተሓሓዝ ዛዕባታት ብዘየገድስ ፖለቲካ ህግደፍን ህወሓትን ጥበብ ግን ናይ ህዝቢ ስለዝኾነ

ከምዛ ጀሚርኩማ ዘለኹም New Tigrigna Music ቀጽልዋ no more eritrean or ethiopian music.

Original YouTube Video: https://youtu.be/YkNqkhbfZis

06/04/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia #stopwarontigray posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share

Ethiopia Hagere Kibre - ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብሬ

This page is All in All About Ethiopia and Ethiopians, Socio-cultural, Economic and Political issues!

Ethiopia is the Home and Mother of all civilizations in the Horn of Africa, the world as a whole. It is the Source of the Ge'ez [fidel] Script/Alphabet, Christianity, and Islam. Ethiopia is the home of the Ark of the Covenant, Africa's first and oldest Mosque, the land of the Justice, brave, free and fair, and home to many indigenous democratic socio-political systems, like Gadaa System. Ethiopia is a multilingual nation with around 80 ethno-linguistic groups, nation, nationalities and people.

Ethiopia is the origin of the coffee bean. It is a land of natural contrasts, with its vast fertile West, jungles, and numerous rivers, the world's hottest settlement of Dallol in its north, Africa's largest continuous mountain ranges, Rift valley and the largest cave in Africa at Sof Omar, Source of Blue Nile and home to many different Natural Lakes e.g Lake Tanna etc. Ethiopia has the most UNESCO World Heritage Sites in Africa and Addis Ababa serving as the headquarters of the African Union (AU).

Among the Popular festivities e.g: