Ethio ዲሽ መረጃ

  • Home
  • Ethio ዲሽ መረጃ

Ethio ዲሽ መረጃ እንኳን ደህና መጡ ይህ የርሶ መማማሪያ የ satellite እውቀቶ ከፍ ሚ
(1)

🔥ETHIOSAT ላይ ያሉትን ቻናሎች የሚከፍቱ ሪሴቨሮች ዝርዝርGOLDSTAR 7200HDGOLDSTAR 7500HDGOLDSTAR 8600HDGOLDSTAR 8800HD▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR...
11/04/2024

🔥ETHIOSAT ላይ ያሉትን ቻናሎች የሚከፍቱ ሪሴቨሮች ዝርዝር

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMARኢንተርኔት ▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++

ለማስከፈት 0911837202

📨 t.me/AbisatET

🔥ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ አድርገናል!🔥የሪሲቨር ቡት ሎጎ/ BOOT LOGO / ማለት ሪሲቨራችን ሲከፍት የሚያሳየን ፎቶ ሲሆን እኛ ደሞ ያን ሎጎ የእናንተ ማስታወቂያ እንዲሆን እናደርጋለን!...
15/03/2024

🔥ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ አድርገናል!

🔥የሪሲቨር ቡት ሎጎ/ BOOT LOGO / ማለት ሪሲቨራችን ሲከፍት የሚያሳየን ፎቶ ሲሆን እኛ ደሞ ያን ሎጎ የእናንተ ማስታወቂያ እንዲሆን እናደርጋለን!
🔥በተለይ ለዲሽ ባለሙያዎች Promotion ለመስራት በጣም አሪፍ ነዉ በየፖሉ ወረቀት መለጠፍ እና የሰውን አጥር በር ከማበላሸት የተሻለ መንገድ።
🔥ፅድት ያለ FULL HD ሎጎ ወደራሳችሁ ዘመናዊ ማስታወቂያ አድርገን በተመጣጣኝ ዋጋ እንለዉጣለን።

🔥ከዚህ በፊት ሰርቶ ለማስረከብ የምንወስደውን ጊዜ ቀንሰን ወዲያው እንደከፈሉ ወዲያው ሰርተን እናስረክባለን!

👁ለማሠራት ሲፈልጉ 📩 t.me/AbisatAd ላይ ያናግሩን።

💰 የመክፈያ አማራጮች👇

🏧 ቴሌ ብር 0911837202
🏧 CBE 1000390676143

📩 | 0911837202

2 አዲስ ቻሎች በYahsat (Varzish TV) ባለበት ለይ በሪሞት ብቻ Search አድርገው መመልከት ይችላሉ📺 GULF Movies 📺 Ghion TV📡  Yahsat 52°E            ...
09/03/2024

2 አዲስ ቻሎች በYahsat (Varzish TV) ባለበት ለይ በሪሞት ብቻ Search አድርገው መመልከት ይችላሉ

📺 GULF Movies
📺 Ghion TV
📡 Yahsat 52°E 11843V27500

SebSebrisat ElectronicseSebrisat Electronics

🥰|ለእግር ኳስ አፍቃሪያን ዛሬ ሌላ ደማቅ እሁድ ይሆናል! አለም በጉጉት እየተጠባበቀ ነዉ! በኢንግሊዝ ማንቸስተር ደርቢ ዛሬ 🏟 ኢትሀድ ሲደምቅ ሲቲ  በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ዩናይትድን ይ...
03/03/2024

🥰|ለእግር ኳስ አፍቃሪያን ዛሬ ሌላ ደማቅ እሁድ ይሆናል! አለም በጉጉት እየተጠባበቀ ነዉ! በኢንግሊዝ ማንቸስተር ደርቢ ዛሬ 🏟 ኢትሀድ ሲደምቅ ሲቲ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ዩናይትድን ይገጥማል! እርሶም ይህንን አጓጊ ፍልሚያ እቤቶ ሆነው ከ12:30 ጀምሮ በነፃ ይመልከቱ!

😎የዛሬ ጨዋታ ልዩ የሚያደርገው የአርሴናል ደጋፊዎችም ተስፋቸውን በእኛ ጥለው ዩናይትድን ይደግፋሉ ወደው አይደለም😁😂 ኳስ የምንወደው ለዚህ ነው🥰

🔥🔥 The greatest derby game Ever 🔥🔥

🏟️Man City ✘ Man United
⏰ 12:30 ማታ

🖥በቀጥታ ▶️SPORT 1SD
🖥በቀጥታ ▶️Ss Premier League HD
🖥በቀጥታ ▶️Bein Sport 1HD
🖥በቀጥታ ▶️24H SPORTS 1HD
----------------------------------------
➡️የ OSN, የAmos 4°W መክፈቻ አስተማማኝ ሰርቨሮችን Gshare | Forever | Funcam | VIP Server እና IPTVዎችን Apollo 5 | Myhd IPTV | E-VISION IPTV ለማንኛውም Android Device ለSMART TV የሚሆን IPTV ከእኛጋ መግዛት የምትፈልጉ Inbox 📥 ☑️

☎️ 0911837202
☎️ 0945010080

🥰መልካም እና ያማረ እሁድ ይሁንልን!

❤️🔥ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን Join ለማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0

🔥ዛሬ እለተ ቅዳሜ ተወዳጁን እና አጓጊውን የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ በነፃ ቻናሎች በልዩነት ከAbisat ጋር አብረን እንመልከት!😍 መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንልን!❤...
02/03/2024

🔥ዛሬ እለተ ቅዳሜ ተወዳጁን እና አጓጊውን የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ በነፃ ቻናሎች በልዩነት ከAbisat ጋር አብረን እንመልከት!

😍 መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንልን!

❤የጨዋታ መቋረጥ እንዳያጋጥሞት እንደየ ዲኮደራችሁ አይነት አዲስ ወይም ያለቀቦትን ሰርቨር እና IPTV ከእኛጋ ከወዲሁ ያስሞሉ : ያሳድሱ!
😎 0911837202 አቢ

🇬🇧English Premier League | ዛሬ

🏟Brentford ✘ Chelsea
⏰ 12:00 ማታ
🖥SPORT 1SD
🖥SS VARIETY 2HD

🏟Everton ✘ West Ham
⏰ 12:00 ማታ
🖥SS VARIETY 2HD

🏟Newcastle ✘ Wolves
⏰ 12:00 ማታ
🖥SPORT 1SD
🖥SS FOOTBALL PLUS HD

🏟Nottm Forest ✘ Liverpool
⏰ 12:00 ማታ
🖥SPORT 2HD
🖥ETV መዝናኛ HD
🖥SS Premier League HD

🏟Spurs ✘ C Palace
⏰ 12:00 ማታ
🖥SPORT 4HD

🏟Luton ✘ Aston Villa
⏰ 02:30 ማታ
🖥SPORT 1SD
🖥SS Premier League HD
-------------------------------------------------
🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!

😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ አለሎት!

☎️ 0911837202 አቢ

🔥ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን Join ለማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0

🔥 የካቲት 23 - 2016 እለተ ቅዳሜ ማታ 12:00  ሰዓት  Nottingham ከ Liverpool ጋር የሚያደርጉትን የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር  ሊግ ጨዋታ በ ETV መዝናኛ  HD...
29/02/2024

🔥 የካቲት 23 - 2016 እለተ ቅዳሜ ማታ 12:00 ሰዓት Nottingham ከ Liverpool ጋር የሚያደርጉትን የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ ETV መዝናኛ HD በቀጥታ ይተላለፋል!

🇬🇧ENGLISH PREMIER LEAGUE | ቅዳሜ

🏟 Nottingham ✘ Liverpool
⏰ 12:00 ማታ

🖥 ETV ENT HD
🛰 NSS 12 57°E
📶 11105 H 45000

🖥በተጨማሪም በቀጥታ በ | YTV BOTSWANA

❤ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ!
🗣 https://t.me/+d_dJ_8ikHjEwMTlk
🗣 https://t.me/+d_dJ_8ikHjEwMTlk

📆ዛሬ የካቲት - 20 - 2016 የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat!🇬🇧 English FA Cup | ዛሬ🏟Chelsea ✘ Leeds       ⏰ 04:30 ማታ🖥በቀ...
28/02/2024

📆ዛሬ የካቲት - 20 - 2016 የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat!

🇬🇧 English FA Cup | ዛሬ

🏟Chelsea ✘ Leeds
⏰ 04:30 ማታ
🖥በቀጥታ በ | Sport 3HD

🏟Nottingham ✘ Man United
⏰ 04:45 ማታ
🖥በቀጥታ በ | Sport 2HD
🖥በቀጥታ በ | IRIB Varzesh HD

🏟Liverpool ✘ Southampton
⏰ 05:00 ማታ
🖥በቀጥታ በ | IRIB TV3 HD
🖥በቀጥታ በ | Sport 1SD

🇮🇹ITALY'S Serie A | ዛሬ

🏟Sassuolo ✘ Napoli
⏰ 02:00 ማታ
🖥በቀጥታ በ | Sport 4HD
🖥በቀጥታ በ | Football HD
🖥በቀጥታ በ | IRIB Varzesh HD

🏟Inter ✘ Atalanta
⏰ 04:45 ማታ
🖥በቀጥታ በ | Sport 4 HD
-------------------------------------------------
🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!

😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ አለሎት!

በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ
📩
💚

☎️ 0911837202

🔥የቴሌግራም ቻናላችንን Join ለማድረግ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ቤተሰብ ይሁኑን👇👇
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0

🔥እለተ እሁድን የሚመጥን ያበደ ጨዋታ! የዛሬው እሁድ የሊቨርፑሉን የርገን ክሎፕ ወይስ የሰማያዊዮቹን ማውሪስዮ ፖቼቲኖን ያስደስታል? ግምቱን ለእናንተ እየተውኩ ይህን ያበደ ጨዋታ በነፃ ቻናሎ...
25/02/2024

🔥እለተ እሁድን የሚመጥን ያበደ ጨዋታ! የዛሬው እሁድ የሊቨርፑሉን የርገን ክሎፕ ወይስ የሰማያዊዮቹን ማውሪስዮ ፖቼቲኖን ያስደስታል? ግምቱን ለእናንተ እየተውኩ ይህን ያበደ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ከAbisat ጋር አብረን እንመልከት!

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Football League Cup | ፍፃሜ

🏟Chelsea ✘ Liverpool
⏰ 12:00 ማታ 🇪🇹

🖥በቀጥታ በ | SPORT 1SD
🛰Amos 4°W | 11474 V 27500

🖥በቀጥታ በ | IRIB TV 3 HD
🛰IntelSat 62°E | 11555 V 30000

🖥በቀጥታ በ | Bein Sport 1HD
🛰Nilesat 7°W | 11013 H 27500

🖥በቀጥታ በ| 24H SPORT HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500

🖥በቀጥታ በ| SS Premier League
🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000
-------------------------------------------------
🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!

😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ አለሎት!

በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ
📩
💚

📲 0911837202

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇

https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0

24/02/2024

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat ዲሽ!

🇬🇧English Premier League | ዛሬ

🏟Man United ✘ Fulham
⏰ 12:00 ማታ
🖥በቀጥታ በ| SPORT 2HD
🛰Amos 4°W|10971 V 30000

🖥በቀጥታ በ| ETV ENT HD
🛰NSS 12 57°E|11105 H 45000

🖥በቀጥታ በ| 24H SPORT HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500

🖥በቀጥታ በ| YTV BOTSWANA
🛰IntelSat 68.5°E|12634 V 16170

🖥በቀጥታ በ| SS Premier League
🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000

🏟Aston villa ✘ Nottm Forest
⏰ 12:00 ማታ

🖥በቀጥታ በ| SPORT 1SD
🛰Amos 4°W|11474 V 27500

🖥በቀጥታ በ| 24H SPORT HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500

🏟Bournemouth ✘ Man City
⏰ 02:30 ማታ
🖥በቀጥታ በ| SPORT 1SD
🛰Amos 4°W|11474 V 27500

🖥በቀጥታ በ| 24H SPORT HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500

🖥በቀጥታ በ| SS Premier League
🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000

🏟Arsenal ✘ NewCastle
⏰ 05:00 ማታ

🖥በቀጥታ በ| SPORT 1SD
🛰Amos 4°W|11474 V 27500

🖥በቀጥታ በ| IRIB TV 3 HD
🛰IntelSat 62°E|11555 V 30000

🖥በቀጥታ በ| 24H SPORT HD
🛰BelinterSat 51.5°E | 11076 H 02500

🖥በቀጥታ በ| SS Premier League
🛰BelinterSat 51.5°E | 10971 H 25000

---------------------------------
🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!

😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ አለሎት!

በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ
📩
💚

📲 0911837202

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇

https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0

14ሺ ቤተሰቦች እናመሰግናለን!
23/02/2024

14ሺ ቤተሰቦች እናመሰግናለን!

🔥እለተ ቅዳሜ ማታ 12:00  ሰዓት  Man United ከ Fulham ጋር የሚያደርጉትን የ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር  ሊግ ጨዋታ በ ETV መዝናኛ  HD በቀጥታ  ይተላለፋል!🇬🇧ENG...
23/02/2024

🔥እለተ ቅዳሜ ማታ 12:00 ሰዓት Man United ከ Fulham ጋር የሚያደርጉትን የ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ ETV መዝናኛ HD በቀጥታ ይተላለፋል!

🇬🇧ENGLISH PREMIER LEAGUE | ቅዳሜ

🏟 Man United ✘ Fulham
⏰ 12:00 ማታ

🖥 ETV ENT HD
🛰 NSS 12 57°E
📶 11105 H 45000

🖥በተጨማሪም በቀጥታ በ | YTV BOTSWANA

❤ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ!
🗣 https://t.me/+d_dJ_8ikHjEwMTlk
🗣 https://t.me/+d_dJ_8ikHjEwMTlk

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat ዲሽ!🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ🏟Napoli ✘ Barcelona         ⏰ 05:00 ማታ🖥በቀጥታ በ...
21/02/2024

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች ከAbisat ዲሽ!

🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ

🏟Napoli ✘ Barcelona
⏰ 05:00 ማታ
🖥በቀጥታ በ | 5 SPORT 4K
🖥በቀጥታ በ | SS VARIETY 2HD
🖥በቀጥታ በ | SONY TEN 2,3,4HD

🏟FC Porto ✘ Arsenal
⏰ 05:00 ማታ
🖥በቀጥታ በ | 5 PLUS HD
🖥በቀጥታ በ | SS FOOTBALL PLUS HD
🖥በቀጥታ በ | SONY TEN 1SD/HD

🇬🇧English Premier League | ዛሬ

🏟Liverpool ✘ Luton
⏰ 04:30 ማታ
🖥በቀጥታ በ | SS PREMIER LEAGUE HD
🖥በቀጥታ በ | SPORT 2HD

🇸🇦AFC CL | ዛሬ

🏟Al Nassr ✘ Al Feiha
⏰ 03:00 ማታ
🖥በቀጥታ በ | SPORT 4HD
---------------------------------
🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!

😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ አለሎት!

በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ
📩
💚

📲 0911837202

የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇

https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0
https://t.me/+8KxE4e-8Mr1mYTI0

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች!🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ🏟Internazionale ✘ Atlético Madrid                 ⏰ 05:0...
20/02/2024

🔥ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በነፃ በቀጥታ የሚያሳዩ ቻናሎች!

🇪🇺UEFA CHAMPIONS LEAGUE | ዛሬ

🏟Internazionale ✘ Atlético Madrid
⏰ 05:00 ማታ 🇪🇹
🖥LIVE ON | 5 SPORT 4K
🖥LIVE ON | Ss FOOTBALL PLUS HD
🖥LIVE ON | Sony Ten 2,3,4 HD

🏟PSV ✘ Dortmund
⏰ 05:00 ማታ 🇪🇹
🖥LIVE ON | Ss Variety 2JD
🖥LIVE ON | 5 PLUS HD
🖥LIVE ON | Sony Ten 1HD

🇬🇧English Premier League | ዛሬ

🏟Man City ✘ Brentford
⏰ 04:30 ማታ 🇪🇹
🖥LIVE ON | SPORT 1SD
---------------------------------
💡| ስለ AREZO እና WATAN TV ሰዐቱ ሲደርስ መረጃ የምንሰጥ ይሆናል!
---------------------------------
🥰ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከ ማስሞላት ይችላሉ! የእርሶን የዲኮደር ሞዴል ለእኛ በመንገር ለእርሶ ዲኮደር የሚሻለውን ሰርቨር በፍጥነት እና በታማኝነት እንሞላለን!

😉ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለሚሹ አለሎት!

በውስጥ መስመር ማናገር ለምትፈልጉ
📩
💚

📲 0911837202

Join t.me/Abisatinfo1

🍿ለYahsat 52.5°E ተጠቃሚዎቹ ተወዳጁ 🖥AREZO TV ከነበረበት Frequency በመቀየር ድሮ በሚታወቅበት ተመልሷል!   📡Yahsat 52.5°E    📶11938 H 27500  ➪ለYah...
19/02/2024

🍿ለYahsat 52.5°E ተጠቃሚዎቹ ተወዳጁ
🖥AREZO TV
ከነበረበት Frequency በመቀየር ድሮ በሚታወቅበት ተመልሷል!

📡Yahsat 52.5°E
📶11938 H 27500

➪ለYahsat ተጠቃሚዎች የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተስፋ ቻናል እሱ ብቻ በመሆኑ ከላይ ባለው ቁጥር scan አርጉት!

BURNLEY VS ARSENAL Etv entertainment11106 h 45000
17/02/2024

BURNLEY VS ARSENAL
Etv entertainment
11106 h 45000

Nilesat 7Amos 4Canal +
11/02/2024

Nilesat 7
Amos 4
Canal +

ውድ የዚህ ቻናል ተከታታች በዛሬው እለት Ethiopia ዉስጥ አሉ የተባሉ ለ Amos 4W ፡ ለ Yahsat 52.5 እና ለሌሎችም አስፈላጊ ጥቅሞች እሚያገለሉ የመጨረሻዎቹን የHD እና የ 4K...
07/02/2024

ውድ የዚህ ቻናል ተከታታች
በዛሬው እለት Ethiopia ዉስጥ አሉ የተባሉ ለ Amos 4W ፡ ለ Yahsat 52.5 እና ለሌሎችም አስፈላጊ ጥቅሞች እሚያገለሉ የመጨረሻዎቹን የHD እና የ 4K RECIEVER software ሁሉንም በቀላሉ በአንድ ቦታ በፈለጉት ሰዓት በTelegram በቀላሉ Download በማድረግ ሪሲቨሮት ላይ በመጫን ያዘምኑ

Telegram ላይ
ብለው Search ሲያደርጉ 👉 haile dish ሚለውን በመምረጥ Start ብለው መጠቀም ይጀምሩ

ይህ ለኔ ምንም አይነት ክፍያ ማያስገኘ ቢሆንም ለናንት ውድ ደንበኞች በነፃ አቅርበናል 👍👍

የ Softwareቹ ጥቅሞች መካከል

👉Tv varzish ላይ የገቡትን 24H sport ለምትጠቀው

👉 Transition software በቀላሉ በዚህ ቦት ያገኛሉ

👉My HD እና ETV PRO IPTV ልክ እንደ አፓሎ በአመታዊ ክፍያ በአነስተኛ በኔትዎርክ ( wifi ) ያለዲሽ የ Football ,movies, kids channal እና ሌሎችም መጠቀም ያስችላል

👉Websprix IPTV ያለዲሽ ቻናሎችን ለመመልከት

👉Improve performance

👉youtube ላስቸገራችሁ መፍትሄ

👉Amos4 ምንም ሳይቆራረጥ ለመመልከት
👉Forever 143 &144 እና Funcam 143 &144
አዲስ softwarሮች ይገኙበታል

🫵🫵🫵 አዲስ ያካተትናቸው softwarሮች መካከል

🫵 LIFE STAR
👉lifestar 1 million 4k android
👉lifestar 9595 4k
👉lifestar 9090 diamond
👉lifestar 9090 and 9090 mini
👉lifestar 8585++
👉lifestar 6060 smart
👉lifestar 8080 smart
🫵GOLDSTAR
👉goldstar 9999 4k
👉goldstar 9000 ghost
👉goldstar 7200,7500,8600,8800
🫵SUPERSTAR
👉superstar 6464 mega
👉superstar 6565 mega
🫵KINGSTAR
👉kingstar 99 HD prime
🫵LEG
👉leg N24+ forever
👉leg N24+ jaguar
👉leg N24+ ultra jaguar
👉leg N24 promax
👉leg N24 pro iron(24h sport)
👉leg N24 pro(24h sport)
🫵REALSTAR
👉realstar serius
👉realstar 1010
👉realstar 5050

🫵🫵POPULAR🫵🫵
👉popular T40 pro
👉popolar T40 extreme

Like እና share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

ADMIN 👉HAILE DISH
http://T.me/hailesoftwarebot

በጣም ጠቃሚ መረጃ 🖐🖐እስቲ TV VarziSH ( Yahsat 52) ጋር ስለገቡት ቻናሎች የተወሰነ ልበላችሁ 👉እነዚህ 2 ቻናሎች  primier League Champion League Serie L...
07/02/2024

በጣም ጠቃሚ መረጃ
🖐🖐እስቲ TV VarziSH ( Yahsat 52) ጋር ስለገቡት ቻናሎች የተወሰነ ልበላችሁ

👉እነዚህ 2 ቻናሎች primier League Champion League Serie Laliga ብቻ ባጭሩ ሁሉንም ጨዋታዎች የሚያሳዩ ተፈላጊ ቻናሎች ሆነዋል
ታዲያ በጣም ተፈላጊ ያረጋቸው ተጠባቂ ጨዋታን ቅድሚያ ስተዉ ማሳየታቸው ነው

👉2 ማወቅ ያለባችሁ ጠቃሚ ነገሮች መካከል
1 **ይህ ቻናል በየ 3 ወሩ 400 ብር ክፍያ ይፈልጋል፡
2 **ከ TV varzish ጋር ለ1 ላይ ይገባሉ
ግን 24H sport blintersat 51.5 ላይ ሲሆን varZish (football HD ) ደሞ Yahsat 52 ላይ ነው ያማለት አንዱን quality በጣም ከፍ ሲል ያንዱ ደሞ ይወርዳል ስለዚህ ከሁለቱም አቀናንሶ 2 ቱንም ሳተላይት መመልከት ይቻላል

👉 ይህ ቻናል በጥቂት Receiveሮች ነው እሚሰራው
እነሱም
👉popular T40 pro
👉popular T40 extreme
👉leg n24 pro
👉leg n24 pro iron

ከነዚህ ከ4ቱ በጣም ተመራጩ popular ሲሆን ተመራጭም የሆነው Network በሌለበት ቦታ መሰራቱ ነው

LEG ሪሲቨሩን ስናበራው አንዴ እስኪከፍት ቢሆንም Network ማገናኘት ይኖርብናል

ሌላው ደሞ TV varZish ወደ ማይሰሩበት ጥሩ quality ሰላለው መጠቀም ይችላሉ በተለይ ወደ ደቡብ ክልል ለሞትገኙ(TV Varzish ኣማይደረስበት ) እና ወደ ሰሜን እናሌሎችም Network ለተዘጋባቸው ቦታዎች ተመራጭ ቻናሎች ናቸው

ያልገባችሁ ካለ መጠየቅ ትችላላችሁ

👊👊Popular receiver ከኔ ጋር ከ 3 ወር ነፃ ጋር software ተጭኖ ማግኘት ይችላሉ 0930836531 ደውለው ያግኙን (ለመግዛት ብቻ ) ጥያቄ በ Comment ይጠይቁ

❤️አመሰግናለሁ

06/02/2024
✔️ዛሬ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሲካሄዱ እርሶም እንደተለመደው በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ!🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿English Premier League | ዛሬ🏟Fulham ✘ Manchester United     ...
04/11/2023

✔️ዛሬ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሲካሄዱ እርሶም እንደተለመደው በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ!

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿English Premier League | ዛሬ

🏟Fulham ✘ Manchester United
⏰ 09:30 ቀን
🖥LIVE ON▶️SPORT 1SD
🖥LIVE ON▶️PTV SPORT

🏟Brentford ✘ West Ham
⏰ 12:00 ማታ
🖥LIVE ON▶️SPORT 1SD

🏟Man City ✘ Bournemouth
⏰ 12:00 ማታ
🖥LIVE ON▶️ETV Mezinagna HD
🖥LIVE ON▶️SPORT 2HD
🖥LIVE ON▶️PTV SPORT

🏟Newcastle ✘ Arsenal
⏰ 02:30 ማታ
🖥LIVE ON▶️SPORT 1SD
🖥LIVE ON▶️PTV SPORT

🇪🇸La Liga in Spain | ዛሬ

🏟Real Sociedad ✘ Barcelona
⏰ 05:00 ምሽት
🖥LIVE ON▶️IRIB VARZESH HD
🖥LIVE ON▶️TV VARZISH HD

🇩🇪Bundesliga in Germany | ዛሬ

🏟Hoffenheim ✘ Leverkusen
⏰ 11:30 ቀን
🖥LIVE ON▶️SPORT 3HD

🏟Dortmund ✘ Bayern Munich
⏰ 02:30 ማታ
🖥LIVE ON▶️SPORT 2HD
🖥LIVE ON▶️IRIB VARZESH HD
🖥LIVE ON▶️TV VARZISH HD

🇮🇹Italian Serie A | ዛሬ

🏟Salerntana ✘ Napoli
⏰ 11:00 ቀን
🖥LIVE ON▶️IRIB VARZESH HD

🏟AC Milan ✘ Udinese
⏰ 04:45 ማታ
🖥LIVE ON▶️SPORT 1SD

ethio ዲሽ መረጃ (ሀይሌ ዲሸ)

©ABISAT

New channel update on amos 4wChannel name sport go 1HDFrequency 10971 v/h 30000 Amos lemititekemu adiss amarach yhonal b...
22/10/2023

New channel update on amos 4w

Channel name sport go 1HD
Frequency 10971 v/h 30000

Amos lemititekemu adiss amarach yhonal blen enasbalen

Like and share

New ethiosat frequencyDro 11544 h /v 30000 yseru yeneberu channaloch hulum wede 11544 h/v 45000 frequency slekeyeru sear...
10/10/2023

New ethiosat frequency
Dro 11544 h /v 30000 yseru yeneberu channaloch hulum wede 11544 h/v 45000 frequency slekeyeru search bemadreg metekem ychilalu

arsenal vs leicisterበ etv entertainment
25/02/2023

arsenal vs leicister
በ etv entertainment

ሰላም እንዴት ናችሁ  ENGLAND PREMIER LEAGUE በምን እያያችሁ ነው ከሚከፍሉት ክፍያ ጋር ተመጣጣኝ ነው???1, DSTV2, TV VARZISH AND FOOTBALL HD3, AMOS 4...
26/12/2022

ሰላም እንዴት ናችሁ
ENGLAND PREMIER LEAGUE በምን እያያችሁ ነው ከሚከፍሉት ክፍያ ጋር ተመጣጣኝ ነው???

1, DSTV
2, TV VARZISH AND FOOTBALL HD
3, AMOS 4
4, bein sport
5, other

አዲስ ቻናል በ ethiosat ገብቶዋልETV AFAN OROMOTRANSPONDER11165 HOR 45000or 11165 ver 45000
01/12/2022

አዲስ ቻናል በ ethiosat ገብቶዋል

ETV AFAN OROMO

TRANSPONDER
11165 HOR 45000
or 11165 ver 45000

new ETHIOSAT channel በቅርብ እነዚህ ቻናሎች ethiosat ተቀላቅለዋል11106  45000YA TVBRHAN TV KEBRON(protestant)HEYWET(protestant)ETV YE...
20/11/2022

new ETHIOSAT channel
በቅርብ እነዚህ ቻናሎች ethiosat ተቀላቅለዋል

11106 45000
YA TV
BRHAN TV KEBRON(protestant)
HEYWET(protestant)
ETV YELIJOCHALEM

11165 45000
TBN
KAFFA

ዛሬ በእለተ እሁድ ጥቅምት 6 ቀን በ አውሮፓ ትላልቅ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች😎😎😎😎   ከቀኑ 🕙10:00ሰዓት ላይ✅Leeds Unite 🆚 Arsenal     📡AMOS 4°w     📺S...
16/10/2022

ዛሬ በእለተ እሁድ ጥቅምት 6 ቀን በ አውሮፓ ትላልቅ ሊጎች የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች
😎😎😎😎

ከቀኑ 🕙10:00ሰዓት ላይ
✅Leeds Unite 🆚 Arsenal
📡AMOS 4°w
📺SPORT 1
📡YAHSAT 52
📺FOOTBALL HD

✅Man.United 🆚 Newcastle
📡AMOS 4°W
📺SPORT 2HD
✅Southampton 🆚 West Ham
📡AMOS 4°W
📺 SPORT 3HD
✅Aston Villa 🆚 Chelsea
📡AMOS 4°W
📺 SPORT 4HD

ከቀኑ 🕙11:15 ላይ
✅Real Madrid 🆚 Barcelona
📡YAHSAT 52°E
📺TV VARZISH HD
📺1 TV
📡amos 4°w
📺5 🤔(live/plus/stars)

ምሽት 🕧12:30 ላይ
✅Liverpool 🆚 Manchester City
📡AMOS 4°W
📺SPORT 1

📡YAHSAT 52
📺FOOTBALL HD

ምሽት 🕧12:30 ላይ
✅Union Berlin 🆚 Dortmund
📡AMOS 4°W
📺SPORT 4HD

ምሽት 🕝 2:30 ላይ
✅Bayern Munich 🆚 Freiburg
📡AMOS 4°W
📺SPORT 4HD

ምሽት 🕦 1:00 ሰዓት ላይ
✅Napoli 🆚 Bologna
📡AMOS 4°W
📺SPORT 2HD

ምሽት 🕞 3:45 ላይ
✅Verona 🆚 AC Milan
📡AMOS 4°W
📺SPORT 2HD

ምሽት 🕞 3:45 ላይ
✅PSG 🆚 MARSILLE
📡YAHSAT 52
📺TV VARZISH

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio ዲሽ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio ዲሽ መረጃ:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share