Qabsoon siyaasaa haalaa fi yeroo giddu galeessa hin godhanne imala dukkana keessaati.
peace and unity for our people! #it_is_time_of_peace_not_war
Qaamni ummataafn qabsaa'a jedhu kamiyyuu jalqaba fedhii ummataa beekuu fi kabajuu qaba. Har'a ummanni Oromoo nagaa gaafataa jira. Gaaffii isaa kabajuufiin dirqama
Gaaffiin ummata Oromoo gaaffii bilisummaa osoo hin taane, nageenya waaraa fi misooma amansiisaadha
Warri dhiigni qehee oromoo irraa akka hin qoorre barbaadan dhaabatanii of yaa ilaalan
Qawween waldhabdee siyaasaa hiikee hin beeku.
#ummanni_Oromoo_ambaasadara_nagaa malee gadoodduu dhiigaan bultu hin fedhu
እኛ የተዘረጋውን የሰላም እጅ ጨብጠናል፣ በየጫካው ያለው የታጠቀ ሀይልም የሰላም መንገድ እፎይታ ነውና ሰላምን ይቀበል!!
ወንድም ወንድሙን ገደለ፣ እህትም እህቷን በላች። ልጅ አባቱን፣ አባትም ልጁን። ትውልድ በከንቱ ትውልድን አጠፋ እንጂ አንዳችም ጠብ ያለ ነገር የለም። የኦሮሞ ነጻነት ትግል ተብሎ ከተጀመረ እነሆ ሀምሳ አመት ሞላው። በዚህ ግማሽ ምዕተ ዓመት ስንት ሺህ ንጹሀን አለቁ?
ወንድም ወንድሙን ገደለ፣ እህትም እህቷን በላች። ልጅ አባቱን፣ አባትም ልጁን። ትውልድ በከንቱ ትውልድን አጠፋ እንጂ አንዳችም ጠብ ያለ ነገር የለም። የኦሮሞ ነጻነት ትግል ተብሎ ከተጀመረ እነሆ ሀምሳ አመት ሞላው። በዚህ ግማሽ ምዕተ ዓመት ስንት ሺህ ንጹሀን አለቁ? ሁሉም ከዚህ መማር አለበት። ሰለም ለመላዉ ኢትዮጵያን
በዚህ ዘመን የተፈጠሩ አዲስ ''የነጻነት ታጋይ ነን'' ባዮች ከእኛ ውድቀት ካልተማሩ ከማን ሊማሩ ይችላሉ? የሰላም መንገድ ምን ሩቅ ቢሆን መዳረሻው እፎይታ ነው። እናቶች እፎይ ይበሉ፣ አባቶች ልባቸው ትረፍ፣ ህጻናት የነገውን ተስፋ እያዩ ይደጉ። በጦር መሳሪያ ጉልበት የሚፈታ አንድም ችግር እንደሌለ የአሁኑም መጪው ትውልድም ከእኛ ይማር።
የኦሮሚያ መንግስት እና ህዝብ በሆደ ሰፊነት ለሰላም ያቀረቡት ጥሪ ተቀባይነት አግኝቷል። ይሄ ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል ብለን እናስባለን።መቼም ቢሆን ለሰላም ረፍዶ አያውቅም! ሰላም ለኢትዮጵያ!!!!!