Ibru Al kemissie

Ibru Al kemissie ውስጥህን ፈትሽ !

21/04/2024

የእርዳታ ጥሪ

ሼክ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን ከትግራይ ጦርነት ጋር ተያይዞ ለሁለት አመታት በአዋሽ አርባ እና በከሚሴ ከእስር ቤት በእንግልት ላይ ነበሩ። እስር ቤት ውስጥ በፀና መታመም የጀመሩ ሲሆን ከተፈቱ በኋላ በሀገረ በቱርክዬ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በዚህ በኮሚቴ በተከፈተ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪ ቀርቧል

የአካውንት :- 1000392652788
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ
ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር
ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን

19/01/2023

👍❤🙏

19/01/2023
የሰዎች አስተያየት እራስህን ለማወቅ ሊረዳህ ቢችልም ማንነትህን በትክክል የሚገልፅ ግን አይደለም።ምክኒያቱም የሰዎች አመለካከት የራሳቸውን አስተሳሰብ እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን የሚያንፀባረቅ ...
19/01/2023

የሰዎች አስተያየት እራስህን ለማወቅ ሊረዳህ ቢችልም ማንነትህን በትክክል የሚገልፅ ግን አይደለም።

ምክኒያቱም የሰዎች አመለካከት የራሳቸውን አስተሳሰብ እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን የሚያንፀባረቅ አይሆንም።

ሰዎች ስላንተ የሚያዩትም ሆነ የሚያውቁት አንተ እንዲያዩ ና እንዲያውቁ የፈቀድክላቸውን ብቻ በመሆኑንም አንተ የፈቀድክላቸውን ብቻ እንጂ ሙሉ ማንነትህን እና ስብዕናህን ጨርሶ ማየት ስለማይችሉም ነው ።

በመሆኑም የሰዎችን አስተያየት እራስህን ለማወቅ ለማሻሻልና ድክመቶችህን ለማረም የምትጠቀምበት እንጂ በራስህ ላይ ፍርደ ገምድል ውሳኔንን የምታሳልፍበት መሆን የለበትም።

Ebrahim Seid Yesuf

ነጋ Wajjin ገለቶማ!❤🙏

Address

Kemissie
Robe

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibru Al kemissie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ibru Al kemissie:

Share