Leka press

Leka press Providing new and true information to the society

22/01/2021

"page"kana yoo hordoftan guyyaa guyyaa odeeffannoo haaraa kamiyyuufi Beekisisa hojii yeroo argatu.

18/01/2021

Bariisaa: Haalli ijoollummaa keessanii hoo maal fakkaata ture?
Luba Balaay: Ani ijoollummaa kootti akka warra kaanii mana barnootaa idilee osoo hintaane gara barnoota amantiittin qajeele.
Barnoota amantii kanas iddoo dhalootaatti eegaluudhaan booda immoo barsiisaa koo wajjin Gadaamii Dabra Libaanositti galee barumsa ittifufe.

Osoo achitti barachaa jirruu booda keessa taabotni Gabreelii ganda ani itti dhaladhetti dhaabbate.

Yeroo kanatti maatiin kiyya immoo deebi’ee dhufee akkan achitti ‘qaddasu’ ykn tajaajiluuf na gorsanii achitti na fudhatan.
Barnoota ‘qinee’ barachuuf laga Abbayyaa ce’ee gara Goojjamitti imaluun barumsasaa hordofeera.
Caalaatti immoo barnoota amantii baay’inaan kanin baradhe Gadaamiiwwan Dabra Libanosiifi Ziwaayitti. Barnootonni kunniinis waa’ee qo’annoo Macaafa Qulqulluurratti kan xiyyeeffataniidha.
Bariisaa: Mee wanti gara amantiitti akka dhuftan isin taasise maali?
Luba Balaay: Sababni inni guddaan akka gara barnoota amantiitti akka dhufu na taasise maatii kiyya. Keessattuu abbaan koo bakka ofiisaatii ga’uu dadhabe akka anu ga’u hedduu hawwu turan. Barnoota amantii hamma tokko erga baratanii booda akaakayyuunkoo gara manaatti akka deebi’an isaan dirqisiisee ture.
Kana waan ta’eef abbaankoo dheebuu barnoota amantiirratti ofiisaaniitiif qaban sana karaa kootiin akka dhugoomuuf garasitti na jajjabeessaa turaniiru.
Dhibbaan gara maatiitiin jiru akkuma jirutti ta’ee garuu anis barnoota amantiirratti fedhii guddaan qaban ture. Dabalataan immoo taabonni haaraa ganda keenyatti dhaabbachuun kaka’umsi cimaan akka uumamu taasisuu danda’eera.
Sana booda bara Dargii keessa yemmuu barnootni bu’uuraa eegalamu immoo gara barnoota idileetti makame.
Barnoota idilee kutaa 1fa hanga 12fatti yemmuun baradhus taanaan garuu barnoota isa amantiis addaan hinkunne ture. Keessattuu Qiddaasee yeroo tokkoofis addaan kutee hinbeeku.
Yeroo tokkotti barnoota amantiifi idilees walcinaa barachaatuma ittifufe.

18/01/2021

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 423 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,788 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 423 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ ።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131,195 ደርሷል።

በሌላ በኩል 102 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 116,147 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ከ 350 በላይ ቦታዎች በ0አመትAddis Abeba Health Bureau
17/01/2021

ከ 350 በላይ ቦታዎች በ0አመት
Addis Abeba Health Bureau

17/01/2021

የሥራ ማስታወቂያዎችና የሚሰሩ የማጭበርበር ሥራዎች!

በተለያየ ጊዜ የሥራ ማስታወቂያዎች ተለጥፈው አልያም ሥራ እናገናኛችኋለን ተብሎ 'የደሞዝ ግማሽ' ፤ 'ቅድሚያ ክፍያ'፤ 'ይሄን ያህል ፐርሰንት' ክፈሉ እያሉ የሚያጭበረብሩና በዚህም የሚታለሉ ሰዎች ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም።

አሁን አሁን ሥራ ፈላጊውን በደምብ ለማሳመን ሲባል ተቋማት የሚያወጡትን ማስታወቂያ ተከትለው የተሳሳተ ነገር በመፍጠር ገንዘብ በመሰብሰብ ህዝቡን እያጨበረበሩት ይገኛሉ።

ለአብነትም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያወጣውን የሥራ ማስታወቂያ ተከትሎ 'ሥራውን ለማግኘት፤ ፈተናውን ላይ ለመገኘት ይሄን ያህል ብር ክፈሉ' እያሉ ከተፈታኞች ገንዘብ ሲያጭበረብሩ እንደነበር የቲክቫህ ቤተሰቦች ገልጸዋል።

በርግጥ መስሪያቤቱ የተፈታኞችን ዝርዝር ከስልክ አድራሻቸው ጭምር በቴሌግራም ገጹ ማውጣቱ አግባብነት የለውም ይልቁንም ካለው ላይ ይበልጥ ተጋላጭ ያደርጋቸዋል።

ችግሩ ግን አንድ አይደለም ማጭበርበሩ በኢንተርኔት ካፌዎች በመጠቀምና በሌሎች መንገዶች ጭምር እንደዚህ አይነቱ ሥራዎች እንደሚሰሩ የሚደርሱን ጥቆማዎች ያሳያሉ። በተለይ ወቅቱ አዳዲስ የሥራ ፈላጊዎች ይበዛሉና መጠንቀቅ ያሻል።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አድረሳችሁ!
17/01/2021

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አድረሳችሁ!

Uummatni Itoophiyaa Hundi Baga Ayyaana Cuuphaa Nagaan Geessan!
17/01/2021

Uummatni Itoophiyaa Hundi Baga Ayyaana Cuuphaa Nagaan Geessan!

17/01/2021

Eenyummaa
Shamarran Oromoo lakkoofsaan 30 ta'an maqaa 'Waldaa Dubartootaa Finfinnee' jedhu moggaafatanii magaalaa Finfinnee keessatti sabboonummaa Oromoo dagaagsuuf hojjechaa jiru.

17/01/2021

ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)

* Wachamo University* Mekedela Amba Universityየዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ለ7ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ...
17/01/2021

* Wachamo University
* Mekedela Amba University

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ለ7ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል።

ዛሬ ከ6 ኮሌጆች በአጠቃላይ 3,302 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 1,176ቱ ሴቶች ናቸው።

በሌላ በኩል መቅደላ ዓምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 824 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመርቃል።

480 የሚሆኑት በዋናው ግቢ ዛሬ የተመረቁ ሲሆን ቀሪዎቹ (በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢ) በነገው ዕለት እንደሚመረቁ ታውቋል::

16/01/2021

በመተከል ዞን ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ።

በዛሬው እለት ጥር 8/2013 በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኤኮንቲ እና በቁጂ ቀበሌ ዘጠኝ ንፁሀን ዜጎች መገደላቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘገበ።

ማንም ሰው መሳሪያ ይዞ እንዳይንቀሳቀስ እና የሰአት ገደብ በተጣለበት መተከል ዞን ዛሬም ግድያ ተፈፅሟል ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የተገደሉትም ዜጎች መሳሪያ መያዝ ክልክል መሆኑን ተከትሎ ራሳቸውን መከላከል በማይችሉበት ሁኔታ ወደ እርሻ ቦታቸው በማቅናት ሳሉ መገደላቸው ነው የተገለፀው።

ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ

16/01/2021
  need of Experiances
16/01/2021

need of Experiances

16/01/2021

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ለመተከል ዞን ተፈናቃዮች ከ1ነጥብ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ልዩ ልዩ ሰብዓዊ ድጋፎችን አድርጓል፡፡

ድጋፉን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በብጹዕ አቡነ አብርሐም የተመራ ልዑክ በቻግኒ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ በአካል ተገኝቶ አስረክቧል፡፡

በድጋፍ ርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ ብፁእ አቡነ አብርሐም ቤተ ክርስትያን ችግሩ እንዲቃለል ለፈጣሪ ከምታደርሰው ፀሎትና ልመና ባሻገር ምእመናን ተረዳድተውና ተደጋግፈው ይህን አስከፊ ጊዜ እንዲያልፉ ጥሪዋን እያቀረበች መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ብፁነታቸው ለተፈናቃዮቹ ችግሩን በፅናት እንዲሻገሩትም አባታዊ ምክርና ቡራኬ ለግሰዋል፡፡

በአማራ ክልል ከሚገኙ ከ270 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች ውስጥ ከ61 ሺህ በላይ የሚሆኑት በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በሚገኙ መጠሊያ ጣቢያዎች እንደሚገኙም ከአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራምና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ (አብመድ)

16/01/2021
 የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ትምህርታቸውን ሳይጨርሱ በተለያየ ምክንያት ያቋረጡና ከሁለተኛ ዓመት በላይ የሆኑ ተማሪዎቹን ጥር14 ብቻ በዩኒቨርስቲው ቀርበው እንዲመዘገቡ ብሏል።
16/01/2021



የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ትምህርታቸውን ሳይጨርሱ በተለያየ ምክንያት ያቋረጡና ከሁለተኛ ዓመት በላይ የሆኑ ተማሪዎቹን ጥር14 ብቻ በዩኒቨርስቲው ቀርበው እንዲመዘገቡ ብሏል።

16/01/2021

በካሜሩን አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2ዐ2ዐው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ከዚምባቡዌ እንዲሁም ማሊ ከቦርኪናፋሶ በሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል፡፡

አዲስ ሚድያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን )ጥር 8/2013
በካሜሩን አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2ዐ2ዐው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ከ ዚምባቡዌ ምሸት 1፡ዐዐ እንዲሁም ማሊ ከቦርኪና ፋሶ ምሽት 4፡ዐዐ በሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል፡፡

ምሽት 1 ሰዓት ላይ የውድድሩ አዘጋጅ የሆነችው ካሜሩን ከዚምባብዌ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ፡፡

ጨዋታው በአህማዱ አሂጁ ስታዲየም የሚከናውን ሲሆን ካሜሩን በ2ዐ18 ካሳየችው አቋም ጠንክራ ልትቀርብ እንደምትችል ተጠብቋል፡፡

በዚሀ ምድብ የሚገኙት ማሊ እና ቦርኪናፋሶ ምሸት 4 ሰዓት ላይ የምድብ አንድ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

በ2ዐ16ቱ የቻን አፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ የነበረችው ማሊ ዘንድሮም ጠንካራ ተፎካካሪ ትሆናለች ተብሎ ተገምቷል፡፡

ጨዋታው በተመሳሳይ በያውንዴ በሚገኘው ስታዲየም አህማዱ አሂጁ የሚደረግ ይሆናል፡፡

ነገ የምድብ ሁለት ጨዋታ ሲደረግ ሊቢያ ከ ኒጀር እንዲሁም ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከ ከሌላኛዋ ኮንጎ ይጫወታሉ፡፡

በካሜሩን አዘጋጅነት የሚካሄደው 6ኛው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር መካሄድ የነበረበት ሲሆን በኮቪድ 19- ወረርሽኝ ምክንያት በመራዘሙ ይታወሳል፡፡

16 አገራት በአራት ምድብ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡ ከዚህ በፊት በተደረገው ውድድር ሊቢያ ፣ ቱኒዚያ እና ሞሮኮ አንድ አንድ ጊዜ ሻምፒዮን ሲሆኑ ዲሞራክቲክ ኮንጎ ሁለት ጊዜ ዋንጫውን ከፍ በማድረግ ባለታሪክ አገር ናት፡፡

16/01/2021

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የገጽለገጽ ትምህርት ለማስጀመር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ማድረጉን ገለጸ
-----------------
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተቋርጦ የቆየውን የገጽለገጽ ትምህርት ለማስጀመር ከአካባቢው ማህበረሰብና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ማድረጉን ገለጸ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከ1ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች እያሰለጠነ መሆኑንም አስታውቋል፡፡

በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት አሁን በተለያዩ ቦታዎች መጀመሩ ይታወቃል፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲም የገጽገጽ ትምህርት ለማስጀመር ከአካባቢው ማህበረሰብና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ማድረጉን ገልጿል፡፡

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ እንዳይከሰት ቅድመ ጥንቃቄዎች በበቂ ሁኔታ መደረጋቸውን እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራ እንዲከናወን ውይይት ማድረጉን ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር በስልክ ቆይታ ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፋሪስ ደሊል ተናግረዋል፡፡

በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠውን የ2012 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ዛሬ እያሰመረቀ ነው፡፡

“በጎነት ለአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ በሰላም ሚኒስቴር መሪነት የተዘጋጀው የበጎ ፈቃደኝነት ወጣቶች ስልጠና በሀገር አቀፍ ደረጃ በ21 ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲም ከ1ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን ተቀብሎ እያሰለጠነ እንደሚገኝ ዶ/ር ፋሪስ ገልጸዋል፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር ተማሪዎችን ከጥር አጋማሽ ጀምሮ ለመቀበል በዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑንም አስታውቋል፡፡

16/01/2021

#በትግራይ ክልል የሚገኙ ዪኒቨርስቲዎችን ትምህርት ለማስቀጠል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለጸ።
በክልሉ የተደረገውን የህግ ማስከበር ተከትሎ መቀሌና ራያ ዪኒቨርስቲዎች ተመራቂ ተማሪዎችን ያስመረቁ ሲሆን
የአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከጥር 07/2013 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ከስምምነት መደረሱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተናግረዋል።

በቀጣይነትም የመቀሌና አዲግራት ዩኒቨርስቲ ነባር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በሚቻልበት ሁኔታና ለተቋማቱ መደረግ ባለባቸው ድጋፎች ላይ ውይይትና የስራ ክፍፍል ተደርጓል።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በመቀሌ ዩኒቨርስቲ በህግ ማስከበር ወቅት የደረሰውን ጉዳት ምልከታ ያደረጉ ሲሆን በወቅቱ ከተማሪዎችና ከዩኒቨርሰቲዉ አመራሮችና ጋር ውይይት አድርገዋል።
(የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር)

16/01/2021

Pagen kun waan barnoota adda addaa dabarsuu,Odeefannoo haaraafi Beekisisa hojii kamiyyuu guyyaa guyyaan isin biraan ni g'aha.

Waliif Dabrsaa!
16/01/2021

Waliif Dabrsaa!

16/01/2021

Gamtaan Awurooppaa deeggarsa baajataa doolaara miliyoona 107 Itoophiyaaf kennuuf ture sababa lola naannoo Tigiraayitti uumameen walqabsiisee dhorkuu beeksise.

16/01/2021

kutaa bulchiinsoota ishee al- Qaadaariifi al-Fashaagaa kan daangaa Itoophiyaa irratti argaman irra balaliinsa xiyyaaraa dhorkuu ishee barame.
= BBC

 #
16/01/2021

#

Beekisisa Hojii Waliif dabarsaa!
16/01/2021

Beekisisa Hojii Waliif dabarsaa!

15/01/2021

🔥አስቸኳ ክፍት የስራ ማስታወቂያ🔥

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ20,000 ስራ ፈላጊዎች በ0 አመት የስራ ማስታወቂያ አውጥተዋል::

ማስታወቂያውን ለማየት እና ለመምዝገብ ከታች ያለውን (OPEN) የምለውን በመጫን ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇

15/01/2021

adda addaa argachuuf page kana hordofaa!

15/01/2021

Odeeffannoo haaraa argachuuf "page"tuqaa!

Address

Hojii Dhugaa
Nekemte
251

Telephone

+251913928367

Website

.et.

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Leka press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share