Muhammed

Muhammed Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Muhammed, Podcast, Mekelle.

01/09/2023

ትግራይ/መቐለ 360 ዲግሪ በተዘጋችበት ወቅት በዙርያዋ የነበሩ የኩላሊት በሽተኞች በመድሀኒት እጥረት ሲሞቱ እድለኛዋ ግን ፋጡማ ለዚች ቀን በቅታ እርዳታችን ትማፀናለች !

ፋጡማ አደም ትባላለች የሁለት ልጆች እናት ናት ። ፋጡማ ሁለቱ ኩላሊቷን መስራት ያቆሙ ሲሆኑ በዲያሊሲስ መታጠብ ከጀመረቸት 2 ዓመት ከ3ወር ሁኗታል ። የሁለት ዓመት የዲያሊሲስ ግዜ በጣም ፈታኝ ግዜ መኖሩን ማንም የሚያውቀው ሓቅ ነበር። ትግራይ/መቐለ 360 ዲግሪ በተዘጋችበት ወቅት ነበር የ25 ዓመት ወጣት ፋጡማ ዲያሊሲስ የጀመረቺው ።

ለፋጡማ የሚያስፈለጉ መድሃኒት ይሁን ማተርያሎች ለማግኘት በጣም ፈታኝ ግዜ አሳልፋለች (በዙርያዋ የነበሩ የኩላሊት በሽተኞች በመዳኒት እጥረት ሲሞቱ እድለኛዋ ግን ፋጡማ ለዚች ቀን በቅታ እርዳታችን ትማፀናለች)።🥲

ፋጡማ በሳምት 3 ገዜ ዲያሊሲስ ማድረግ ሲገባት ሁለት ግዜ ነው ዲያሊሲስ የምትታጠበው ምክንያቱ 3 ግዜ ለማድረግ አቅም ስለሌላት በሳምንት ሁለት ግዜ የምትታጠበው (ለአንድ እጥበት 2,000 ብር በሳምንት 4,000 ብር ሲሆን በወር 16,000 ብር ትከፍላለች) የሚከፈለውም ብር በዙርያዋ ከሚገኙ ወገኖቿ ከሚሰጣት ብር ነው እየታጠበበች ቆይታለች ። አሁን ግን ንቅለ ተከላ ለማድረግ ስለ ፈለገች እርዳታቹሁን ትፈልጋለች።

ፋጡማ እንዲህ ትላለች “ልጆቼን በሌላ ሰው እዲያድጉ አታድርጓቸው ለልጆቼ ስትሉ አድኑኝ” 🥲 ብላ እርዳታቹሁን ትጠይቃለች ።

ለንቅለ ተከላ እሚያስፈልጋት ብር እስከ 2,000,000 ብር ነው ። ፋጡማን እንርዳት ።

ፋጡማ አደም ጣሂር
ንግድ ባንክ -1000401751231
አንበሳ ባንክ - 00311938175-45
ወጋገን ባንክ - 0960330135101

ፋጡማ አደም -0949751091 / 0914720170

ወደ 1,000,000 ብር ለመሰብሰብ ተችለዋል ቀሪው ለመሙላት ሼር በማድረግም እናግዛት

ብምኽንያት ንመበል 25 ዓመት ባንኪ ወጋገን ምስረታ ንትካል ልምዓትን ሓገዝን ኡሙኣይመን ( UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ) 500,...
03/06/2023

ብምኽንያት ንመበል 25 ዓመት ባንኪ ወጋገን ምስረታ ንትካል ልምዓትን ሓገዝን ኡሙኣይመን ( UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ) 500,000 (ሓሙሽተ ሚኢይቲ ሽሕ ብር ድጋፍ) ተገይሩላ።

የቐንየልና ባንኪ ወጋገን 🙏

https://t.me/UmuAymenOrg (ጆይን ይግበሩ)
@👉🏽 M Kedir Ous

Ustaza Suad Abdu Mohamed አዲስ ባቋቋመችው ሁማን ድግኒቲ ኦርጋናይዜሽን ስም በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ለ #1200 (አንድ ሺ ሁለት መቶ ሰዎ...
16/04/2023

Ustaza Suad Abdu Mohamed አዲስ ባቋቋመችው ሁማን ድግኒቲ ኦርጋናይዜሽን ስም በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ለ #1200 (አንድ ሺ ሁለት መቶ ሰዎች ሙሉ የኢፍጣር ፓኬጅ ይሆን ዘንድ (ሶስት መቶ ሺ) ብር ገቢ አድርጋለች ።

ኡስታዛ ሱአድ በድርጅቷ ስም ላደረገችልን ድጋፍ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን ።

እርሶም በዚህ ታሪካዊ የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ!

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ

1000538765458
ኑረዲን ነስሮ / አባስ በያን / አብዱራህማን መስኡድ


2600

የአንድ ሰው ሙሉ ፓኬጅ
ዋጋ 250 ብር



0929 50 16 70
0913 37 36 97
0911 28 55 37

UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ከትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበርና ኡሚ የትግራይ ሙስሊም ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር ።

በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም coca-cola አስር ሺ  ፍሬ ኮካኮላ ድጋፍ አድርጓልCoca-cola ላደረገልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን !እርሶም በዚህ ታሪካ...
13/04/2023

በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም coca-cola አስር ሺ ፍሬ ኮካኮላ ድጋፍ አድርጓል
Coca-cola ላደረገልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን !

እርሶም በዚህ ታሪካዊ የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ!

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ

1000538765458
ኑረዲን ነስሮ / አባስ በያን / አብዱራህማን መስኡድ


2600

የአንድ ሰው ሙሉ ፓኬጅ
ዋጋ 250 ብር



0929 50 16 70
0913 37 36 97
0911 28 55 37

UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ከትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ከ ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ኡሚ የትግራይ ሙስሊም ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር

በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም የተሳካ ለማድረግ የተለያዩ አካላት የሚችሉትን እያደረጉ ይገኘሉ። ከእነዚህ መካከል:-✔️የBabul Keyer NGO መስራችና ዋና ...
12/04/2023

በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም የተሳካ ለማድረግ የተለያዩ አካላት የሚችሉትን እያደረጉ ይገኘሉ። ከእነዚህ መካከል:-

✔️የBabul Keyer NGO መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ እህታችን ሀናን ማህሙድ በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት ስም #የ100 ሰው ሙሉ ፓኬጅ ድጋፍ አድርጋለች ።
✔️ዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መቐለ ዲስትሪክት የ800 ሰው የኢፍጣር ፓኬጅ እችላለሁ በማለት የ200 ሺ ብር ድጋፍ ሊያደርግልን ቃል ገብቷል
✔️እህታችን ሲፈን በልጇ ስም #የ40 ሰው ማፍጠርያ ሙሉ ፓኬጅ ድጋፍ አድርጋለች ።
✔️የኢትዮጵያ እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋ ልጅ የሆነው ዶ/ር ኪያር የ60 ሰው ማፍጠርያ ሙሉ_ፓኬጅ ድጋፍ አድርጓል
✔️ ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉሸዋ የ20 ሰው
✔️እህታችን ሀፊዛ የ40 ሰው
✔️ዳንኤል ረጋሳ 3000 ብር
✔️አንዲት እህታችን ከሆላንድ 150 ዶላር
✔️አንዲት እህታችን 4000 ብር

ሙሉ ፓኬጅ ድጋፍ አድርገዋል

እርስዎም በዚህ ታሪካዊ ክስተት ላይ ለመሳተፍ የሚከተሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ

0929501670
0913373697
0911285537

የኢፍጣሩ ፕሮግራም ላይ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ለማድረግ ከፈለጉ
በንግድ ባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ይችላሉ
1000538765458

የአንድ ሰው የማስፈጠርያ ሙሉ ፓኬጅ
ዋጋ 250 ብር ። Mohammedawel Hagos

በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ዘወትር በኸይር ስራዋ የምትታወቀው የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ እህታችን ሀናን ማህሙድ በባቡ...
11/04/2023

በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም ዘወትር በኸይር ስራዋ የምትታወቀው የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ እህታችን ሀናን ማህሙድ በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት ስም ድጋፍ አድርጋለች ።
ሀናን ማህሙድ ላደረገችልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለ !

እርሶም በዚህ ታሪካዊ የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ማድረግ ከፈለጉ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ

1000538765458
ኑረዲን ነስሮ / አባስ በያን / አብዱራህማን መስኡድ


2600

የአንድ ሰው ሙሉ ፓኬጅ
ዋጋ 250 ብር



0929 50 16 70
0913 37 36 97
0911 28 55 37

ኑር የቁርኣን ባንክ ኢስላማዊ ማህበር ከትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ፅህፈት ቤት UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ኡሚ የትግራይ ሙስሊም ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር

ወንድማችን  #ዮናስ ለሁለት ሰው አስፈጥራለው ብሎ ገቢ አድርገ‍ዋል! የቐንየልና ኩቡር ሓው 🙏
10/04/2023

ወንድማችን #ዮናስ ለሁለት ሰው አስፈጥራለው ብሎ ገቢ አድርገ‍ዋል! የቐንየልና ኩቡር ሓው 🙏

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት (  #ሸሪክ) መቐለ ዲስትሪክት የ800 ሰው የኢፍጣር ፓኬጅ እችላለሁ በማለት የ200 ሺ ብር ድጋፍ ሊያደርግልን ቃል ገብቷልUmuAymen Dev't...
10/04/2023

ዳሸን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ( #ሸሪክ) መቐለ ዲስትሪክት የ800 ሰው የኢፍጣር ፓኬጅ እችላለሁ በማለት የ200 ሺ ብር ድጋፍ ሊያደርግልን ቃል ገብቷል

UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ከትግራይ መጅሊስና ከኑር የቁርኣን ባንክ ጋር በመተባበር ረመዳን 26 በመቐለ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር አዘጋጅቷል።

በዚህ ታሪካዊ ክስተት ላይ ለመሳተፍ የሚከተሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ

091 478 3645
0929501670
0913373697
0911285537

የኢፍጣሩ ፕሮግራም ላይ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ለማድረግ ከፈለጉ
በንግድ ባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ይችላሉ
1000538765458

የአንድ ሰው የማስፈጠርያ ሙሉ ፓኬጅ
ዋጋ 250 ብር ።

UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ከትግራይ መጅሊስና ከኑር የቁርኣን ባንክ  ጋር በመተባበር ረመዳን 26 በመቐለ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላ...
10/04/2023

UmuAymen Dev't Aid & Organization ኡሙአይመን ልማትና ተራድኦ ድርጅት ከትግራይ መጅሊስና ከኑር የቁርኣን ባንክ ጋር በመተባበር ረመዳን 26 በመቐለ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር አዘጋጅቷል።

በዚህ ታሪካዊ ክስተት ላይ ለመሳተፍ የሚከተሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ

0929501670
0913373697
0911285537

የኢፍጣሩ ፕሮግራም ላይ የበኩልዎን አስተዋፅኦ ለማድረግ ከፈለጉ
በንግድ ባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ይችላሉ
1000538765458

የአንድ ሰው የማስፈጠርያ ሙሉ ፓኬጅ
ዋጋ 250 ብር ። 👉🏽 M Kedir Ous

ምርጥ ነሺዳ 😍
24/10/2022

ምርጥ ነሺዳ 😍

21/03/2021

❣ ባል እና ሚስት

ኢምራን ቢኒ ሀሰን ሚስት እጅግ በጣም ቆንጆ ናት እሱ ግን መልክ ጥፍ ነው ።

አንድ ቀን ኢምራን ለሚስቱ ሁለታችንም የጀነት ነን አላት እንዴት ባክህ አለችው ።

ሚስቱ ምን መሰለሽ ባለቤት እኔ አላህ ሱብህነላ ወተአላ አንቺን የመሰለች ቆንጆ ሰጥቶኝ አመሰገንኩት ።

አንቺ ደግሞ እኔን ያህል መልክ ጥፍ ሰው ጋር እየኖርሽ ትግስት አደረገሽ ታዲያ አመስጋኝና ታጋሽ የጀነት አይደሉም አላት ሱብህነላህ ታጋሽና አመስጋኝ ያድርገን …… አሚን

#አደራ→ ሼር በማድረግ አዳርሱ

Address

Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muhammed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category


Other Podcasts in Mekelle

Show All

You may also like