Finote Tinsae Media

Finote Tinsae Media Founder : Atakilti Embaye Finote Tinsae Media

Our services
⦁ All Aspects of Media with Studio service provision;
⦁ Books , Music & software publishing;
⦁ Translation & edition;
⦁ Capacity building training & research;
⦁ Advertising & Promoting;
⦁ Consultancy & project proposal management

Produced by : Finote Tinsae Media (Founder : Atakilti Embaye) History has a tendency to repeat itself. 30 መስከረም 1936ዓ.ም ...
28/10/2021

Produced by : Finote Tinsae Media (Founder : Atakilti Embaye)

History has a tendency to repeat itself.

30 መስከረም 1936ዓ.ም ዕለተ ሰኑይ ካብ የመን ዝበረራ ኣውሮፕላናት እንግሊዝ ኣብታ ዕለት 120 ህፃናት ዝርከብዎም 500 ንፁሃን ዜጋታት ትግራይ ኣብ መቐለ ዕዳጋ ሰኑይ ብሃፀይ ሃይለስላሴ ዝተደብደብሉ እዋን

https://youtu.be/wUJQgaGD9FQ

30 መስከረም 1936ዓ.ም ዕለተ ሰኑይ ካብ የመን ዝበረራ ኣውሮፕላናት እንግሊዝ ኣብታ ዕለት 120 ህፃናት ዝርከብዎም 500 ንፁሃን ዜጋታት ትግራይ ኣብ መቐለ ዕዳጋ ሰኑይ ብሃፀይ ሃይለስላሴ ዝተደብ....

28/10/2021

Finote Tinsae Media
Founder: Atakilti Embaye

09/09/2021
ፍቕሪ ብምንታይ ይግለፅ? How do you define love?https://youtu.be/WHEShxyk7gE
26/10/2020

ፍቕሪ ብምንታይ ይግለፅ? How do you define love?

https://youtu.be/WHEShxyk7gE

ፍቕሪ ብምንታይ ይግለፅ? A love vlog on the street of mekelle ጓል ናይ ፍቕሪ ጥያቄ ክትጥይቕ ትኽእል ዶ? ስለ ፍቕሪ ካብ ዝተደረፉ ደርፍታት ናይ መን ደርፊ ትሰምዕ?

ጊዜ ኣበይ ገዝኡ ?https://youtu.be/Vrd7sKifA9A
21/10/2020

ጊዜ ኣበይ ገዝኡ ?

https://youtu.be/Vrd7sKifA9A

መዘናጋዕቲ ሕቶታት ኣብ ጎደናታት መቐለ Interview on the street of Mekelle part 2 ጊዜ ኣበይ ገዝኡ ?

coming out tomorrow >>>
20/10/2020

coming out tomorrow >>>

Check out our youtube channel Interview on the street of Mekelle >>>>>..Enjoy https://youtu.be/F1oJknZR_U0
17/10/2020

Check out our youtube channel

Interview on the street of Mekelle >>>>>..

Enjoy

https://youtu.be/F1oJknZR_U0

መዘናጋዕቲ ሕቶታት ኣብ ጎደናታት መቐለ # Mekelle city # funny questions

ሕድያት ስልጣነና - ገዳም ኣብርሃ ወኣፅብሃ Tikimt 4 Abreha weAtsbehahttps://youtu.be/bJugq4iOMlM
14/10/2020

ሕድያት ስልጣነና - ገዳም ኣብርሃ ወኣፅብሃ Tikimt 4 Abreha weAtsbeha

https://youtu.be/bJugq4iOMlM

አብርሃ ወአፅብሃ ገዳም --- monastery Abreha WeAtsbeha is one of the oldest and best-known rock-hewn churches in Tigray.

ዝክበርኩም ተክታተልቲ ፍኖተ ትንሳኤ ሚድያ ኣብ LINK ኣቲኹም SUBSCRIBE ብምግባር ቤተሰብ YouTube ይኹኑ የተከበራችሁ የፍኖተ ትንሳኤ ሚድያ ተከታታዮች በዚህ LINK በመግባት SUB...
12/10/2020

ዝክበርኩም ተክታተልቲ ፍኖተ ትንሳኤ ሚድያ ኣብ LINK ኣቲኹም SUBSCRIBE ብምግባር ቤተሰብ YouTube ይኹኑ

የተከበራችሁ የፍኖተ ትንሳኤ ሚድያ ተከታታዮች በዚህ LINK በመግባት SUBSCRIBE በማድረግ የYouTube ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ

Dear Followers Please Join Us On Our YouTube channel

https://youtu.be/v3ZT0WzUDWI

Finote Tinsae Media & Publishing

ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠሏ ያሳስበናል ያሉ ድርጅቶች ብሔራዊ የምክክር መድረክ ሊያዘጋጁ ነውበአሁኑ ወቅት ከሚታየው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ምስቅልቅሎሽ አንፃር፣ ኢትዮጵያ እንደ አ...
12/10/2020

ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠሏ ያሳስበናል ያሉ ድርጅቶች ብሔራዊ የምክክር መድረክ ሊያዘጋጁ ነው

በአሁኑ ወቅት ከሚታየው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ምስቅልቅሎሽ አንፃር፣ ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠሏ ያሳሰባቸው ድርጅቶች ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር መድረክ ለማዘጋጀት ዝግጅቶችን ማጠናቀቃቸውን ተናገሩ፡፡

30 መስከረም 1936ዓ.ም ዕለተ ሰኑይ ካብ የመን ዝበረራ ኣውሮፕላናት እንግሊዝ ኣብታ ዕለት 120 ህፃናት ዝርከብዎም 500 ንፁሃን ዜጋታት ትግራይ ኣብ መቐለ ዕዳጋ ሰኑይ ብሃፀይ ሃይለስላሴ...
09/10/2020

30 መስከረም 1936ዓ.ም ዕለተ ሰኑይ ካብ የመን ዝበረራ ኣውሮፕላናት እንግሊዝ ኣብታ ዕለት 120 ህፃናት ዝርከብዎም 500 ንፁሃን ዜጋታት ትግራይ ኣብ መቐለ ዕዳጋ ሰኑይ ብሃፀይ ሃይለስላሴ ዝተደብደብሉ እዋን

https://youtu.be/wUJQgaGD9FQ

30 መስከረም 1936ዓ.ም ዕለተ ሰኑይ ካብ የመን ዝበረራ ኣውሮፕላናት እንግሊዝ ኣብታ ዕለት 120 ህፃናት ዝርከብዎም 500 ንፁሃን ዜጋታት ትግራይ ኣብ መቐለ ዕዳጋ ሰኑይ ብሃፀይ ሃይለስላሴ ዝተደብ....

New world record  holder in the 5000 meter  Letesenbet Gidey is back in her homeland ...
09/10/2020

New world record holder in the 5000 meter Letesenbet Gidey is back in her homeland ...

ፖለቲካየፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ውሳኔ አሳለፈ7 October 2020ታምሩ ጽጌየፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ የ...
07/10/2020

ፖለቲካ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ውሳኔ አሳለፈ
7 October 2020
ታምሩ ጽጌ
የፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም. አድርጎት በነበረው አስቸኳይ ጉባዔ፣ በትግራይ ክልል የሚካሄደው ምርጫ እንዳልተደረገና እንደማይፀና ያስተላለፈው ውሳኔ ተጥሶ በማግኘቱ መሆኑን ትናንት ማምሻውን በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን አሳውቋል፡፡

ምክር ቤቱ ያስተላለፈውን ውሳኔ ሲከታተል የነበረው የሕገ መንግሥት ጉዳዮችና የማንነት ጉዳዮች አጣሪ ኮሚቴ፣ ክልሉ የፌዴሬሽኑን ውሳኔ ባለማክበሩና ባለመፈጸሙ፣ ትናንት መስከረም 26 ቀን 2013 ዓ.ም. ባደረገው መደበኛ ስብሰባው፣ የፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ ውሳኔ ማሳለፉን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ሦስት ውሳኔዎችን ማሳለፉን የገለጸ ሲሆን፣ የመጀመርያው ክልሉ ያካሄደውን ኢሕገ መንግሥታዊ ምርጫን ተከትሎ ከተመሠረቱ፣ የትግራይ ክልል ምክር ቤትና ከፍተኛ የሕግ አስፈጻሚ አካላት ጋር፣ የፌዴራል መንግሥት ምንም ዓይነት ግንኙነት አያደርግም፡፡ ሁለተኛው ውሳኔ ደግሞ የፌዴራል መንግሥት የትግራይ ሕዝብን የልማትና መሠረታዊ አገልግሎቶች ፍላጎትን ማዕከል በማድረግ፣ የከተማና የቀበሌ አስተዳደርን ጨምሮ፣ በክልሉ ከሚገኙ ሕጋዊ ተቋማት ጋር ብቻ የሥራ ግንኙነት እንደሚያደርግ ወስኗል፡፡ በመጨረሻም የውሳኔውን አፈጻጸም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔና ጉዳዩ በሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴ ክትትል መደረግ እንዳለበትም ምክር ቤቱ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ትናንት መስከረም 26 ቀን 2013 ዓ.ም.፣ የ2013 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ሲያካሂድ፣ ሪፖተር ጋዜጣን ጨምሮ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተገኙ ቢሆንም፣ ስብሰባው በዝግ እንደሚካሄድ ተነግሮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል፡፡ ሆኖም ግን በዕለቱ አመሻሹ ላይ ምክር ቤቱ ከላይ የተገለጹትን ውሳኔዎች ማሳለፉን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል፡፡

Source : https://www.ethiopianreporter.com/article/20053

ትግራይ ትመርፅ ምርጫ ቦርድ ወረቀት ምስግና Tigray election commissionhttps://youtu.be/NegWQqhRB1s
06/10/2020

ትግራይ ትመርፅ ምርጫ ቦርድ ወረቀት ምስግና Tigray election commission

https://youtu.be/NegWQqhRB1s

ትግራይ ትመርፅ ምርጫ ቦርድ ወረቀት ምስግና Tigray election commission

Dr Tedros Adhanom winner of Bridge Maker Award / Director of (WHO) ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖምhttps://youtu.be/fQJPhZk__zE
24/09/2020

Dr Tedros Adhanom winner of Bridge Maker Award / Director of (WHO) ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም

https://youtu.be/fQJPhZk__zE

Dr tedros Adhanom winner of Bridge Maker Award / Director General of World Health Organization (WHO) # ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም

21/09/2020

Which Airlines Have Turned A Profit So Far In 2020?

"We may not be as profitable as we expected but we registered some profit” Tewolde GebreMariam

“Africa’s largest airline, Ethiopian Airlines, has done well through the pandemic. With a combination of cargo and repatriation flights, the airline has covered all its fixed costs and says it has turned a small profit for the fiscal year that ended in July, its CEO told Bloomberg.”

https://simpleflying.com/2020-profitable-airlines/

 ‼
16/09/2020

15/09/2020

ኣቦ ወንበር ውናት Girmay Berhe on Tigrai TV on current issue / Independent Tigrai / Election 2020

Happy Ethiopian new year to all Finote Tinsae Media followersBebaytewar gojo by the new talent Teamir Gizaw  Enjoyyy !!!...
15/09/2020

Happy Ethiopian new year to all Finote Tinsae Media followers

Bebaytewar gojo by the new talent Teamir Gizaw

Enjoyyy !!!!

https://youtu.be/Dpu__-TvwKI

14/09/2020
Tigray Election 2012
09/09/2020

Tigray Election 2012

07/09/2020

And the countdown begins ...... Tigray vote # Election 2012 # ምርጫ

11/08/2020

Putin says his daughter took the vaccine and is fine now. And Russia is heading for mass production.

31/07/2020
ከ 1 ዓመት በፊት በወጣው '' የተጠለፈው ትግል ' የሚል መፃፍ ላይ ስለ ሃቻሉ እንዲህ ተብሎ ነበር    ተፅእኖ ፈጣሪዎችን ለይተው መያዝ      ተፅእኖ ፈጣሪዎችን ለይተው መያዝ ሲባል ኣር...
29/07/2020

ከ 1 ዓመት በፊት በወጣው '' የተጠለፈው ትግል ' የሚል መፃፍ ላይ ስለ ሃቻሉ እንዲህ ተብሎ ነበር

ተፅእኖ ፈጣሪዎችን ለይተው መያዝ

ተፅእኖ ፈጣሪዎችን ለይተው መያዝ ሲባል ኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በኣድዋ ድል ኣከባበር ቀን ኣስቀድሞ ወግቶታል። እዉቅና ተወዳጁ የኦሮሞ ኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ብዙሃን ዘንድ የሚታወቀው የትግል ዘፈኖችን ለህዝቡ በማቅረቡ ነው። ሃጫሉ ጀግና መሆኑን በዚያ በርካቶች ኣርቲስቶች ከኣገር ተሰደው በተለያይዩ የኣለም ኣገራት ይኖሩ በነበሩበት የትግል ዘፈን ሰማ ተብለህ በሚትታሰርበት ኣስፈሪ ጊዜ ከኣገሬ ኣልወጣም ብሎ በድፍረት እንደፈለገ ኣገሪቷ ውስጥ ሲዘዋወር የነበረ ልባም ነው። ኣልፎም በመድረኩ በቀጥታ በሚያቀርባቸው ቀረርቶዎች የማናውቀው ስሜት እንዲንዋጥ ኣድርጎናል። ከኣሁን በኋላ ግን ኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መንግስትን እንዳይቃወም ተደርጓል። ኣንድ በጥቅም፤ ሁለት በዛቻ። የዶ/ር ኣብይ ኣህመድ መንግስት ተኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ኣለባቸው ብለው ያመነባቸው ሰዎች በጥቅምና በማሰፈራራት እያኮላሻቸው ይገኛል። በተይም የኦሮሞ ኣንድነት በዚዚሁ ከቀጠለ ለኔም ስጋት ነው ብለው የሚያስበው ጠቅላይ ሚንስትሩ የኦሮሞ ህዝብ ኣንድነትን በዜዴ ማዳከም ይፈልጋል። በዚህ ደግሞ ሸዋን ኣቅርቦ ወለጋና ሀራርጌን ማራቅ ኣንዱ ዜዴ ነው። የተመረጡት የሃጣሉ ኣይነቶቹ ደግሞ የመንግስት ደጋፊ እንዲሆኑ ተደርጓል ። እምቢ ካሉ ቀጭን ማስፈራርያ ይከተላችዋል። የዚህ ኣመት የኣድዋ በዓል ኣከባበርን ኣንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ እማ በኩል ለኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ 2.8 ሚልዮን ብር በጥሬ ገንዘብ ተሰጥቶታል። የኣድዋ በኣል በደረሰ ግዜም በተሰጠው ኣቅጣጫ መሰረት በዓሉን በኦሮሞ ባህላዊ ኣለባበስና ፈረስ ደምቀው ፒያሳ ላይ ኣክብሯል።


ከዚያም ለጥቂት ሳምንት በኋላ ኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ጠቅላይ ሚኒስተር ፅ/ቤት በኣቶ ሽመልስ ኣብዲሳ ኣማካኝነት ስልክ ተደውለለትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ እነደሚፈልጉት ተነገረው። በተያዘው የቀጠሮ ሰዓት መሰረትም ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ኣብይ ኣህመድና ኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በኣራት ኪሎ ቤተመንግስት የጠቅላዩ ቢሮ ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኣስር ደቂቃ በላይ ኣላዋራውም። ጥቂት የደህንነት ኣባላትም ኣብሮኣቸው ነበሩ። በኣጭሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ኣብይ ኣህመድ ለኣርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ እንዲህ በማለት ዛቻ ኣዘል ቀጭን ትእዛዝ ኣስተላልፏል፦

Address

Kasa Mengesha Building
Mekelle
1199

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Finote Tinsae Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Finote Tinsae Media:

Videos

Share

Category


Other Media Agencies in Mekelle

Show All