
04/09/2024
አፋልጉን
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን መሀመድ አብዱ ይባላል ትንሽ የአይምሮ ህመም ያለበት ሲሆን ከአራት ቀን በፊት ከወሎ ከሚሴ ለባህላዊ ህክምና ሱሉልታ አምጥተነው ህክምና ሲከታተልበት ከነበረበት ቤት ጠፍቶብናል።
ወንድማችን ሲጠፋ ከላይ ጥቁር ጃኬትና ኮፍያ ለብሶ የነበረ ሲሆን ፀጉሩንም ተላጭቷል። ወንድማችንን ያያችሁ ወይም ያገኛችሁ ወንድም እህቶች ከታች በተቀመጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን ።
0927390073
0921043919
0925223030
ሼር በማድረግ ተባበሩን