ጎንደር ንጉሷን በክብር ተቀብላ አንግሳዋለች!
ብርቱው መሪያችን በታሪካዊቷ መናገሻ እናታለም ጎንደር እየተከናዎኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን (የኮሪደር ልማት፣ የአስፋልት መንገድ፣ የመገጭ መስኖና ንጹህ ውሃ ፕሮጀክትን) ተዘዋውሮ እየጎበኘ ነው።
ህዝቡም በፍቅር ተቀብሎታል!!
#ዐብይ_አህመድ
ልጋጋሙ ምሬ ግራ ተጋብቷል፣ ተስፋም ቆርጧል!
ምሬ በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ አራት ኪሎ እንገባለን ብሎ እንዳልፎከረ ሰሞኑን ከአይጥ ጕድጓድ ብቅ በማለት ፈጣሪ ያለ ቀን አዲስ አበባ እንመጣለን ሲል ተስፋ በመቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ ተናግሯል!
ሰበር ዜና
አስካለ ደምሌ የጎጃም ፋኖ ተበትኗል፣ አመራሩ ታጣቂውን አያናግረም በማለት በአመራሩ እና በታጣቂ መካከል ያለውን ልዩነት በይፋ እያለቀሰች ተናግራለች። ታደሰ የተባለው የሸዋ ታጣቂ አመራር በበኩሉ ዘመነን ከኡጋንዳ ያስገባነው እኛ ነን በማለት ዘመነ ፋኖን የመምራት ብቃት እንደሌለው ተናግሯል። ሙሉውን ንግግር ያዳምጡ
የግብፅ ፖለቲከኞች፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ልሂቃንና የደህንነት አባላቶቻቸው “በሶማሊያ ተከዳን” እያሉ ደረታቸውን እየደለ'ቁ ነው። እንሆ ለቅምሻ፦
ሽፍታው መሳፍንት በጃውሳ አመራሮች መካከል ዥዋዥዌ እየተጫወተ !
ሼባው መሳፍንት ፖለቲካ አያውቅ፣ ምን አያውቅ ለከርሱ ትንሽ ነገር የወረወረለት ሁሉ ጌታው ነው! ለዚህም የሰሞኑ አቋሙ ግልፅ ማያሳ ነው!
በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት................. #ፋኖአራጅ
#ፋኖገዳይ
#ፋኖጽንፈኛ
#ፅንፈኝነት_ይዉደም
ተስፋ ቆረጡ! የሰው ህይወት ማጥፋት ጀመሩ!የሰው ልጅ በዚህ ያህል ጭካኔ ንፁሀንን እንዴት ይገላል😭😭😭😭 ፅንፈኛው ፋኖ የሰው ህይወት ዋጋ አለው ሲል ከርሞ ተስፋ ሲቆርጥ የሰውን ህይወት ማጥፋት ጀመረ ሴጣናዊ ድርጊት!
#ፋኖገዳይ #ፋኖጽንፈኛ #ፅንፈኝነት_ይዉደም
ፈተና ያላስቆመው ታላቁ የህዳሴ ግድብ!
የታላቁ የሕዳሴ ግድብ በብዙ መስዋዕትነት የተገነባ የሀገር ሀብት ነው!
ኢትዮጵያዊያን እንዳይናቸው ብሌን የሚሳሱለት ሕዳሴ ግድብ በገንዘብ ፣ በጉልበት እንዲሁም የሚችሉትን መስዕዋት የከፈሉበት ትልቅ ፕሮጀክት ነው። ለማለቅ ከጫፍ ላይ የደረሰው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የብዙ ኢትዮጵያዊያን አሻራ ከማረፉም ግንባታው በሚካሄድበት ቦታ የሚታየው ወኔ እጅግ አስደናቂ ነው ።