Visit duna hadiya

Visit duna hadiya It's the page to discuss on tourism center in Ethiopia, Hadiya -duna.

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሥራ ሶስተኛ ሳምንት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄደው የሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል...
11/01/2025

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሥራ ሶስተኛ ሳምንት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄደው የሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።

አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ያለው ሀዲያ ሆሳዕና በ23 ነጥብ የሊጉ ሠንጠረዥ ላይ በሁለተኛ ደረጀ ላይ ሲቀመጥ በተመሳሳይ መልኩ ፋሲል ከነማ ደግሞ በ16 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በዛሬው ጨዋታ ፋሲል ከነማ 4-3-3 አሰላለፍ ሲጠቀም ሀዲያ ሆሳዕና ደግሞ 4-2-3-1 አሰላለፍ ይዞ በመግባት በ35ተኛው ደቂቃ ሠመረ ሀፍተይ ያቀበለውን ኳስ ብሩክ በየነ ኳስን ከመረብ አገናኝቷል። ይሁን እንጂ ፋሲል ከነማዎች በ80ኛው ደቂቃ የአቻነት ግብ ማስቆጠር ችለዋል።

Kabeera Tube

11/01/2025

✍አብድነጎ ገዲሰ......
★Lommbi galatte wa'ain lommbi adilina ♥♥♥

09/01/2025

ያልተለመደ ክስተት በሰማይ ስር

ይህ ምልክት የታየው በሀዲያ ዞን፣ በወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ዱራሜ፣ ሀዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂና በመሳሰሉት ሰማይ ሥር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀው በኢሳት እየቀጣጠለ ብርሃን እየፈነጠቀ በሰማይ ላይ እንዳለፈና እያለፈ እንደሆነ የአይን እማኞች አረጋግጠውልኛል።

ነገሩ ተፈጥሯዊ ይሁን ሌላ ሰው ሰራሽ ክስተት አልታወቀም። አንዳንዶች መነሻው ያልታወቀ ሚሳኤል ይላሉ። ሌሎች ደግሞ አይሮፕላን መሳይ ይላሉ።

ይሄው በራሪ አካል ከላይ የተጠቀሱ ሥፍራዎችን አቋርጠው ወደ ጂንካ መስመር እየተጓዝ እና በጉጂ አከባቢም እንደታይ ታውቋል።
Fast Mereja: #
=====================
ዛሬ ምሽት 1:20 ሰዓት አከባቢ በሰማይ ላይ ሲበር የታየውን የእሳት ነበልባል በመሳይ ነገር ባለኝ ትንሽ ዕውቀቴ ለመግለጽ ሞክራለው።

ይህ ዛሬ በሰማይ ላይ የታየው እንደ አስትሮ ፍዝክስ ወይም ስለ ኤርዝ(earth) ላይ በተለይ asteroid በmars እና Jupiter መካከል የምያዣብቡ ስሆን አንድ asteroid ከለላው asteroid ጋር በምጋጭበት (crushing of one asteroid with other it forms meteoroid) ይህ ማለት መትሮራይድ ማለት የአስትሮይድ ስብርባር ስሆን ፣ይህ መትሮራይድ ስብርባርው በ atmosphere ላይ ይበተናል። የምበተነው ደግም atmospheric layer በአራት ይከፈላሉ። ይህ መትሮራይድ burn and disintegrated የምሆነው በምሶስፈር(mesosphere) ላይ ነው ።

# ይህ ማለት ከምድር 50-85ኪሎ ሜትር ከፍታ ላይ የምገኝ ስሆን በዛ ላየር ላይ temperature and altitude are direct relationship አላቸው እንሁም በጣም ስለቀዘቅስ እንድቀጣጠል ያደርጋል ። ይህ ስንል በተለይ ተወርዋር ኮከብ በጣም ሙቀት አለው ወዳች ወርዶ ላየሩ ላይ ስደርስ እንድቀጣጠል ያደርጋል ። ስለዚህ ይህ ኩነት የአስትሮይድ ሲበር ነው ።
#ደስታ አቦሴ

ያልተለመደ ክስተት በሰማይ ስር ይህ ምልክት የታየው በሀዲያ ዞን፣ በወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ዱራሜ፣ ሀዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂና በመሳሰሉት ሰማይ ሥር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀው በኢሳት ...
09/01/2025

ያልተለመደ ክስተት በሰማይ ስር

ይህ ምልክት የታየው በሀዲያ ዞን፣ በወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ዱራሜ፣ ሀዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂና በመሳሰሉት ሰማይ ሥር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀው በኢሳት እየቀጣጠለ ብርሃን እየፈነጠቀ በሰማይ ላይ እንዳለፈና እያለፈ እንደሆነ የአይን እማኞች አረጋግጠውልኛል።

ነገሩ ተፈጥሯዊ ይሁን ሌላ ሰው ሰራሽ ክስተት አልታወቀም። አንዳንዶች መነሻው ያልታወቀ ሚሳኤል ይላሉ። ሌሎች ደግሞ አይሮፕላን መሳይ ይላሉ።

ይሄው በራሪ አካል ከላይ የተጠቀሱ ሥፍራዎችን አቋርጠው ወደ ጂንካ መስመር እየተጓዝ እና በጉጂ አከባቢም እንደታይ ታውቋል።
Fast Mereja: #
=====================
ዛሬ ምሽት 1:20 ሰዓት አከባቢ በሰማይ ላይ ሲበር የታየውን የእሳት ነበልባል በመሳይ ነገር ባለኝ ትንሽ ዕውቀቴ ለመግለጽ ሞክራለው።

ይህ ዛሬ በሰማይ ላይ የታየው እንደ አስትሮ ፍዝክስ ወይም ስለ ኤርዝ(earth) ላይ በተለይ asteroid በmars እና Jupiter መካከል የምያዣብቡ ስሆን አንድ asteroid ከለላው asteroid ጋር በምጋጭበት (crushing of one asteroid with other it forms meteoroid) ይህ ማለት መትሮራይድ ማለት የአስትሮይድ ስብርባር ስሆን ፣ይህ መትሮራይድ ስብርባርው በ atmosphere ላይ ይበተናል። የምበተነው ደግም atmospheric layer በአራት ይከፈላሉ። ይህ መትሮራይድ burn and disintegrated የምሆነው በምሶስፈር(mesosphere) ላይ ነው ።

# ይህ ማለት ከምድር 50-85ኪሎ ሜትር ከፍታ ላይ የምገኝ ስሆን በዛ ላየር ላይ temperature and altitude are direct relationship አላቸው እንሁም በጣም ስለቀዘቅስ እንድቀጣጠል ያደርጋል ። ይህ ስንል በተለይ ተወርዋር ኮከብ በጣም ሙቀት አለው ወዳች ወርዶ ላየሩ ላይ ስደርስ እንድቀጣጠል ያደርጋል ። ስለዚህ ይህ ኩነት የአስትሮይድ ሲበር ነው ።
#ደስታ አቦሴ

ሀዲያ ሆሳዕና የሊጉን መሪነት ከመቻል ስፖርት ክለብ ተረከበ💪ነብሮቹ በኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ 12 ኛ ሳምንት ጨዋታ የመቻል ስፖርት ክለብ ጋር የተገናኙ ሲሆን በጨዋታው በጫላ ተሺታ አማካይነ...
06/01/2025

ሀዲያ ሆሳዕና የሊጉን መሪነት ከመቻል ስፖርት ክለብ ተረከበ💪

ነብሮቹ በኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ 12 ኛ ሳምንት ጨዋታ የመቻል ስፖርት ክለብ ጋር የተገናኙ ሲሆን በጨዋታው በጫላ ተሺታ አማካይነት በተቆጠረች የ29ኛ ደቂቃ ግብ ድል ማድረግ ችለዋል !

በዚህም በ22 ነጥቦች የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ለይ በመቀመጥ ሊጉን መምራት ጀምረዋል !

ሆ ባ 💪
ከ ቤ ራ

⚪️⚫️🔴

02/01/2025

☞ገፁን Follow አድርጉ☜
★ወጋንማ!(wo'o ganimma)★★
★unique hadiya culture ★★
✔ድንቅ የሀዲያ ባህል!♥♥
======================================
✍በሀዲያ ባህል ታረክ ዉስጥ ልዩ ቦታ ያላዉ የወጋንማ ስርዓት ባገ ወራቶች ከገባበት ጊዜ አንስቶ በሀዲያ ማህበረሰብ ዉስጥ የምደራግ የ1ሺህ እና የ1መቶ በላይ ከብት በየደረጃው የማስቆጠር ባህል ከጥንት ጊዜ ጀምሮ እየተዎረረሳ የመጣ ባህል ነው።

✍የሀዲያ ገራዶ ፣አጋበዝ የስም ስያሜ አመጣጥ ማሰያም ስሆን።
ይህ ድንቅ ባህል ተደብቀው እንዳይ ቀር እንደ ባህል ቱሪዝም እንድመዘገብ እና የሚዲያ ሽፈን እንድ አገኝ ከቤራ (kabera tube) አበክረው እየሰራ ይገኘል።

✍ይህንን ድንቅና አስገራሚ የወጋና ባህልን ሁሉም የመንግሥት ሚዲያዎች በቱኩራት በመስረት የቱሪዝም ዘርፉን ከፍ እንድያደርግ እንጠይቀሌን።
# hadiya
ethiopia
vew at kabera tube

ካፒቴን እንዳልካቸው ደዳቸው በትውልድ ቅዬው በሆነችሁ በሀድያ ዞን በጊምቢቹ ከተማ።‼️ የነዳጅ ማደያ ለመሰራት በዛሬው ዕለት ለግንባታው የሚሆነውን መሬት የሚመለከታቸው አካለት በተገኙበት ተረ...
26/12/2024

ካፒቴን እንዳልካቸው ደዳቸው በትውልድ ቅዬው በሆነችሁ በሀድያ ዞን በጊምቢቹ ከተማ።‼️

የነዳጅ ማደያ ለመሰራት በዛሬው ዕለት ለግንባታው የሚሆነውን መሬት የሚመለከታቸው አካለት በተገኙበት ተረክቧል ።

ካፒቴን እንዳልካቸው በተወለድኩበት አከባቢ ኢንቨስት ማድረግ በመቻሌ ኩራት ይሰማኛል ስልም ተደምጧል ‼️
View kabera tube

 #ከሆሳዕና  #ጃጁራ  #ጊምቢቹ  #ጃቾ  #የአስፓልት  #መንገድ  #ስራ ተቋራጭ ድርጅት ዋና ስራአስኪያጅና ባላቤት ለአቶ መሣይ ኦሊና ሉኡካኖቻቸው ከጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር የንግዱ ማህበረ...
25/12/2024

#ከሆሳዕና #ጃጁራ #ጊምቢቹ #ጃቾ #የአስፓልት #መንገድ #ስራ ተቋራጭ ድርጅት ዋና ስራአስኪያጅና ባላቤት ለአቶ መሣይ ኦሊና ሉኡካኖቻቸው ከጊምቢቹ ከተማ አስተዳደር የንግዱ ማህበረሰብ የተለያዩ ስጦታዎች ተበርክቶላቸዋል።

ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም ጊምቢቹ:-
Hadiya= ሀዲያ

★★★ ለአንሾ ከተማ ነዋሪዎችና ወዳጆቿ★★★!=============================✍በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ በአንሾ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎች በከተማው...
24/12/2024

★★★ ለአንሾ ከተማ ነዋሪዎችና ወዳጆቿ★★★!
=============================
✍በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ በአንሾ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎች በከተማው ህብረተሰብ ተሳትፎ እየተሰረ እንደምገኝ የአንሾ ከተማ ማዘገጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽ/ቤት ስራአስኬጅ አቶ ሰለሞን ኤርመንቾ ገለፀ ።

✍አቶ ሰለሞን ኤርመንቾ እንደ ገለፀው በአንሾ ከተማ በ6ቱም ቀጠና የልማት በዱን ተቋቋመው ህብረተሰብን በማስተባበር በየቀጠናው የተለያዩ የልማት ሰራዎችን እየሰሩ ይገኘሉ ለአብነትም የመንገድ ከፈተ፣የመሠረታዊ ፕላን ወደ መሬት የመዉረድ ስረ የመብራት ዝራጋተና ልሎች ሰራዎችንም አቅደው እየስራ እንደምገኝ ገልፀዋል ።

✍የአንሾ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ ዋና አስተዳደር አቶ ኤርምያስ ዘለቀ እንዳለዉ ከተማውን ለነዋሪዎች ምቹና የተሻለች ከተማ ለመድራግ የሁሉም ህብረተሰብ የነቃ ተሳትፎና ቁርጠኝናት የምጣይቅ ስሆን ከምን ጊዜ በላይ ተቋሙ በቁርጠኝነት እየሰራ እንደምገኝ አብራርተዋል ።

✍ስለዚህ የአንሾ ከተማ እድገት ለማፈጠን የነዋሪው ቁርጠኝናትነ የሚመለከታቸው የበለድርሸ አካላት ድጋፍና ክትትል ወሰኝ ሚና አለዉ ።

✍አንሾ ከተማን በጋራ እናልማ!
★ የአንሾ ከተማ አስተዳደር ♥

★✍ዛሬ አርሰናል ትክክለኛ የዋንጫ ቡድን መሆኑን የሚያሳብቅ ምርጥ ጨዋታን አድርጎ በአምስት ኮከብ ውጤት አጀቦ ሊቨርፑል እና ቼልሲን ማስጨነቅ ቀጥሏል!ሚኬል አርቴታ ምናልባት በአምስተኛ አመቱ...
21/12/2024

★✍ዛሬ አርሰናል ትክክለኛ የዋንጫ ቡድን መሆኑን የሚያሳብቅ ምርጥ ጨዋታን አድርጎ በአምስት ኮከብ ውጤት አጀቦ ሊቨርፑል እና ቼልሲን ማስጨነቅ ቀጥሏል!

ሚኬል አርቴታ ምናልባት በአምስተኛ አመቱ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ያሳካ ይሆን?👀
85'

ክሪስታል ፓላስ 1-5 አርሰናል

⚽ ሳር ⚽⚽ ጄሱስ
⚽ ሀቨርትዝ
⚽ ማርቲኔሊ
⚽ ራይስ

✍መልካም ዜና♥በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ለአዉሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የሚሆን ቦታ ምልከታ ተደረገ ታህሥሥ 10/2017(ሀድያ ቴሌቭዥን)በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ለአዉሮፕላ...
19/12/2024

✍መልካም ዜና♥
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ለአዉሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የሚሆን ቦታ ምልከታ ተደረገ

ታህሥሥ 10/2017(ሀድያ ቴሌቭዥን)

በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ለአዉሮፕላን ማረፊያ ታሳቢ ተደርጎ ምልከታ የተደረገበት ቦታ ላይ ሙያዊ ጥናት ተደረጎ በአጭር ጊዜ ግንባታ እንደሚጀምር ተገልጿል ።

በምልከታው የሀድያ ዞን አስተዳደሪ አቶ ማቴዎስ አኒዮ፣የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ይርጋ ሀንድሶና ሌሎች የዞኑ አስፈፃሚ አካላት እንዲሁም የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ አቶ ደዊት ጡምደዶ፣ የሌሞ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ታደለ ደምሴ ጨምሮ የፊት አመራር ተገኝተዋል።
VIEW HADIY TV
ደግነት ላምቦሮ

✍✍የራሱን ሰርግ አቋርጦ ወላድ እናት ህይወት ያተረፈዉ ሀኪም ♥♥ #ሆሳዕና ዶ/ር በየነ አበራን አለማድነቅ ወይም አለማመስገን ንፉግነት ነው!!ትናንት እሁድ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ...
16/12/2024

✍✍የራሱን ሰርግ አቋርጦ ወላድ እናት ህይወት ያተረፈዉ ሀኪም ♥♥
#ሆሳዕና
ዶ/ር በየነ አበራን አለማድነቅ ወይም አለማመስገን ንፉግነት ነው!!

ትናንት እሁድ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን በሆሣዕና ከተማ በንግስት እሌኒ መሐመድ መታሠቢያ ሆስፒታል የታዘብኩትን አንድ ሠናይ ተግባር ላካፍላችሁ። ዶ/ር በየነ አበራ ይባላሉ፤ የማህፀንና የፅንስ እስፔሻሊስት ናቸው።

ይህ ጀግና ወጣት ትናንት እሁድ በራሣቸው የመልስ ፕሮግራም ላይ ባሉበት የአንዲትን ወላድ እናት ህይወት እንድያድኑ መልዕክት ስደርሳቸው ሙሽሪቷንና አጃቢ እንግዶቻቸውን አስፈቅደው ፕሮግራሙን አቋርጠው ሆስፒታል በመምጣት የተሣካ ኦፕሬሽን በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የወላዲቷን ህይወት ከነህፃኗ ማትረፍ ችለዋል።

እንደ ዶ/ር በየነ ዓይነት ለሙያቸው ክብር የሚሰጡ፣ የሰው ህይወት ለማዳን የገቡትን ቃለ-መሃላ የሚጠብቁ፣ በጎ ህልናና መልካም ሥነ-ምግባር ያላቸው ቅኖችን ፈጣሪ ያብዛልን።

ዶ/ር በየነ እናመሰግናለን !!👏👍❤🙏

15/12/2024

ያኔ በለውጡ መግስት !

✔Hadiya ethiopia ✔እንድ አይነቱን ያብዛልን♥✍የሀዲያ ፈርጥ  ተማሪ ብሩክ ግርማ✔🚀ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚት  የሰራው  ታዳጊ ተማሪተማሪ ብሩክ ግርማ ይበላል። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነ...
13/12/2024

✔Hadiya ethiopia
✔እንድ አይነቱን ያብዛልን♥
✍የሀዲያ ፈርጥ ተማሪ ብሩክ ግርማ✔
🚀ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚት የሰራው ታዳጊ ተማሪ

ተማሪ ብሩክ ግርማ ይበላል። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነው። ትውልዱና እድገቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ውስጥ ነው።
ይህ ታዳጊ ከመዋዕለ ህጻናት ጀምሮ ለፈጠራ ስራዎች ዝንባሌ እንደነበረው ይናገራል። በአካባቢው ያገኘውን የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የፈጠራ ስራዎችን እየሰራ መቆየቱን ያስታውሳል። እናም ከልጅነቱ ጀምሮ በሮኬቶች እና በስነ ፈለክ ጥናት ፍቅር መውደቁን ነው ታዳጊው የሚገልፀው።

ተማሪ ብሩክ ግርማ በዋቸሞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ከሀድያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረገው ቆይታ በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ባዳረጉለት ድጋፍ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም ሮኬት፣ድሮና ድማሚትን መስራቱን ገልጿል
በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ሀገራት የመጨረሻ ደረጃ ቴክኖሎጂ ተጠቅመው የሚሰሩትን ወታደራዊ መሳሪያዎችን ማለትም ሮኬት፣ ድሮንና ድማሚትን ተማሪ ብሩክ ግርማ በትምህርት ቤት ሰርቶ የተሳካ ሙከራ አድርጓል።

ተማሪው የሰራው ሮኬት 1-3 ኪሎ ሜትር ድረስ የመወንጨፍ አቅም ያለው ሲሆን፤ ሌላው ድሮን ጠላትን መምታት የሚችል ሲሆን ደማሚት /Dynamite/ ደግሞ ከፎቅ ጀምሮ የተለያዩ ነገሮችን ማፋንዳት እንደሚችል ተናግሯል።
እንደ ተማሪ ብሩክ ገለጻ፤ እነዚህ የፈጠራ ስራዎች የራሳቸው የሆነ መቆጣጠሪያ ስርዓት ያለቸው ናቸው።

ከትምህርቱ ጎን ለጎን የፈጠራ ሥራውን የሚሰራው ተማሪ ብሩክ
የተለያዩ ድጋፍ ቢያገኝ የተሻሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንደሚሰራና ከራሱ አልፎ ለሌሎች ተማሪዎች የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ አብራርቷል።
ታዳጊ ተማሪው አድጎ በፈጠራ ስራዎች ህልሙን እውን ለማድረግ ሁሌም እንደሚሰራ ነው የተናገረው።

ተማሪ ብሩክ እየሰራ ያለው የፈጠራ ሥራዎች የሚደነቁ መሆናቸውን የገለፁት የትምህርት ቤቱ የፈጠራ ስራ አስተባባሪ መምህር ራመቶ ኃ/የሱስ ወደፊት በርካታ የፈጣሪ ስራዎችን መስራት እንደሚችል ተናግረዋል።
እንደዚህ አይነት ታዳጊዎች በትምህርት ቤት ውስጥ የፈጠራ አቅማቸውን እንዲጠቀሙበት ድጋፍ እንደሚደረግላቸውም ገልጸዋል።
እንደ መምህር ራመቶ ገለጻ፤ በቴክኖሎጂ ክህሎት ያዳበረ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶችን እና ሌሎች ግለሰቦችን በምክር፣ በገንዘብና በቁሳቁስ መደገፍና
ማበረታታት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ይጠበቃል።

የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሺዴ በሀድያ ዞን ዱና ወረዳ ዋገበታ ቀበሌ  በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።ሆሳዕና፦ 04/04/2017 (ሀድያ ቴሌቪዥን)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አ...
13/12/2024

የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሺዴ በሀድያ ዞን ዱና ወረዳ ዋገበታ ቀበሌ በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

ሆሳዕና፦ 04/04/2017 (ሀድያ ቴሌቪዥን)

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ዱና ወረዳ በግብርናው ዘርፍ የተሰሩ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

በመስክ ጉብኝቱም የገንዘብ ሚንስትር አቶ አሕመድ ሺዴ፣ የሀድያ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማቲዎስ አኒዮ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ ንጉሴ አስረስና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

በፋሲል ወንድሙ

❖ተጠናቀቀ ♦ሀዲያ ሆሳዕና 3፡2 ሲዳማ ቡናጎልልልል ሃዲያ ተመስገን በ7 ደቂቃ የመጀመሪያ ጎል ለሃዲያ አስቆጥሯልእዮብ አለማዮ በ11ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥረዋል ሀዲያ ሆሳዕና 2:0ሲዳማ37ደቂ...
09/12/2024

❖ተጠናቀቀ
♦ሀዲያ ሆሳዕና 3፡2 ሲዳማ ቡና
ጎልልልል ሃዲያ
ተመስገን በ7 ደቂቃ የመጀመሪያ ጎል ለሃዲያ አስቆጥሯል
እዮብ አለማዮ በ11ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥረዋል
ሀዲያ ሆሳዕና 2:0ሲዳማ
37ደቂቃ ሀዲያ ሆሳዕና 2:0ሲዳማ
40ደቂቃ ሀዲያ 2:1ሲዳማ ቡና
second half
2:1
💪አሸነፍን እንኳን ደስ አላችሁ💪

ሃዲያ ሆሳዕና ተከታታይ አምስተኛ ጨዋታውን በማሸነፍ በ19 ነጥብ በደረጃ ሠንጠረዥ ሁለተኛ ላይ መቀመጥ ቻለ።

🐆ነብሮቹ ነን🐆

(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) የዌስትሃሙ የፊት መስመር ተጫዋች ሚካኤል አንቶኒዮ ከባድ የመኪና አደጋ እንደደረሰበት ተገለጸ።  ዛሬ ቅዳሜ ከሰአት በኋላ ክለቡ ባወጣው መግለጫም አጥቂው የመንገድ ትራፊክ...
07/12/2024

(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) የዌስትሃሙ የፊት መስመር ተጫዋች ሚካኤል አንቶኒዮ ከባድ የመኪና አደጋ እንደደረሰበት ተገለጸ። ዛሬ ቅዳሜ ከሰአት በኋላ ክለቡ ባወጣው መግለጫም አጥቂው የመንገድ ትራፊክ አደጋ እንደደረሰበት አረጋግጧል።

"በክለቡ ውስጥ ያሉ ሁሉም ባልደረቦች፣ ሀሳባቸው እና ፀሎታቸው በዚህ ጊዜ ከሚካኤል፣ ከቤተሰቦቹ እና ከጓደኞቹ ጋር ናቸው።" ያለው ክለቡ ያለውን ሁኔታ እየተከታተለ እንደሚገልጽ አስታውቋል።
የወጡ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት አንቶኒዮ የነበረባት መኪና ከፊት ለፊት ሙሉ በሙሉ የወደመች ሲሆን የተጫዋቹ ሁኔታ ምን ላይ እንዳለ አልተገለጸም።

የ34 አመቱ አንቶኒዮ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች 15 ጨዋታዎችን አድርጎ፣ 11 ጎሎችን አግብቷል። በሳምንቱ አጋማሽ ዌስትሃም በሌስተር 3-1 በተሸነፈበት ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ገብቷል። ዌስትሃም በቀጣይ ሰኞ ከዎልቭስ ጋር ጨዋታውን እንደሚያደርግ ይታወቃል።
አሁን እየወጣ ያላዉ ዜና ግን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደለ እየተሰመ ነው።
🚨🙏🏻 West Ham confirm that Michail Antonio is in a stable condition following a road traffic accident this afternoon in the Essex area.

Michail is conscious and communicating and is currently under close supervision at a central London hospital.

@ናኒ ሃዲያ ሆሳዕና ♥♥  👆👆🙏✍ሁልጊዜ ትዝ የሚለውን የሃዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ዜና ለደጋፊዎቹ በፍጥነት በመድረሱና ስለ ሀሃዲያ ሆሳዕና ያላዉ ከውስጥ የመነጨ ፍቅር ምን ጊዜም ብሆን በመላ...
06/12/2024

@ናኒ ሃዲያ ሆሳዕና ♥♥
👆👆🙏
✍ሁልጊዜ ትዝ የሚለውን የሃዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ዜና ለደጋፊዎቹ በፍጥነት በመድረሱና ስለ ሀሃዲያ ሆሳዕና ያላዉ ከውስጥ የመነጨ ፍቅር ምን ጊዜም ብሆን በመላው አለም ያሉ የሃዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ደጋፊዎች አንደበት አይረሳም ።

Address

Haddiyya
Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit duna hadiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share