HUBER ET/GONDER

HUBER ET/GONDER HUBER is here in Gonder. Get the App, become a Driver, become a Rider! Become a Part time or full time Driver. Make extra Cash when you want to. Set up rides,

ጎንደር - የአጼ ፋሲል ግቢ 12 በሮችብዙ ጊዜ የአጼ ፋሲል ግቢ በመባል የሚታወቀው ቦታ ስፋት 70,000 ካሬ ሜትር ይሆናል፡፡ ግቢው ከ17ኛውና 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ መሪዎች ...
25/07/2023

ጎንደር - የአጼ ፋሲል ግቢ 12 በሮች

ብዙ ጊዜ የአጼ ፋሲል ግቢ በመባል የሚታወቀው ቦታ ስፋት 70,000 ካሬ ሜትር ይሆናል፡፡ ግቢው ከ17ኛውና 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ መሪዎች ከነበሩት መካከል የስድስቱን አብያተ መንግስታትና ሌሎች በርካታ የህንፃ ፍርስራሾችን ይዞ ይገኛል፡፡

የአፄ ፋሲል ግቢ ቀደም ብሎ አገልግሎት የሚሰጡ አስራ ሁለት በሮች ነበሩት፡፡ ከፊት በር ጀምሮ በስተቀኝ የሚገኙት ጥንታዊ በሮች ስም የሚከተለው ነው፡፡

1- ፊት በር/ጃን ተከል በር
2- ወንበር በር
3- ራስ በር
4- አዛዥ ጠቋሬ በር
5- አደናግር በር
6- ኳሊ በር
7- እምቢልታ በር
8- ባልደራስ በር
9- እርግብ በር
10- ቀጭን አሸዋ በር
11- እንኮይ በር
12- እቃ ግምጃ ቤት በር

የክረምት ጊዜዎን ጎንደርና አካባቢዋን በመጎብኘት አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ!

መኪናዎን በማስመዝገብ አብረውን ይስሩ፣ ከሞተር ጀምሮ እስከ ከባድ የጭነት መኪና ለሁለም ስራ አለን። በመላው ኢትዮጵያ ከሚሰራውና ዘርፈ ብዙ ከሆነው ሁበርጋ አብረው በመስራት ገቢዎን ያሳድጉ።...
11/07/2023

መኪናዎን በማስመዝገብ አብረውን ይስሩ፣ ከሞተር ጀምሮ እስከ ከባድ የጭነት መኪና ለሁለም ስራ አለን። በመላው ኢትዮጵያ ከሚሰራውና ዘርፈ ብዙ ከሆነው ሁበርጋ አብረው በመስራት ገቢዎን ያሳድጉ።
ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

ሁበር ኢትዮጵያ ምንም አይነት ኮሚሽንና ክፍያ ሳያስከፍል ደንበኞችን እያገለገለ አንድ ዓመት አስቆጥሯል! በዚህም ሹፌሮችን የበለጠ ተጠቃሚ እያደረግን ነው።  ኦንላይን ይሁኑ፣ ጥሪዎችን ይቀበሉ...
17/06/2023

ሁበር ኢትዮጵያ ምንም አይነት ኮሚሽንና ክፍያ ሳያስከፍል ደንበኞችን እያገለገለ አንድ ዓመት አስቆጥሯል! በዚህም ሹፌሮችን የበለጠ ተጠቃሚ እያደረግን ነው። ኦንላይን ይሁኑ፣ ጥሪዎችን ይቀበሉ፣ ስትሪት ፒካፕም ይስሩ፣ ከሁበርጋ ሲሰሩ ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም።
ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

የሁበር መተግበሪያ ሲጠቀሙ ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም። ከአምስት በላይ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ከማግኘትዎ በተጨማሪ ምንም አይነት ኮሚሽን ስለማናስከፍልዎ የቀን ገቢዎን ያሳድጋ...
16/06/2023

የሁበር መተግበሪያ ሲጠቀሙ ምንም አይነት ኮሚሽን አይከፍሉም። ከአምስት በላይ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ከማግኘትዎ በተጨማሪ ምንም አይነት ኮሚሽን ስለማናስከፍልዎ የቀን ገቢዎን ያሳድጋሉ!

ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

ሁበርን ሲጠቀሙ በአንድ መተግበሪያ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ያገኛሉ!  መተግበሪያው የ       with   ለ        አገልግሎቶችን ማግኘት ያስችላል። መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙት፣ ...
12/06/2023

ሁበርን ሲጠቀሙ በአንድ መተግበሪያ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ያገኛሉ!

መተግበሪያው የ with ለ አገልግሎቶችን ማግኘት ያስችላል። መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙት፣ ህይወትዎን #ቀለል ጊዜዎንም #ቆጠብ ያድርጉ።

ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

🎉🎉🎉 አንድ አመት በአገልግሎት ላይ! 🎉🎉🎉ሁበር ኢትዮጵያ   በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። አብረውን እየሰሩ ስለሆን እጅጉን እናመሰግናለን። ደንበኞቻችንም ምርጫዎ ስላረጉን ምስጋናችን የላቀ ነው።...
06/06/2023

🎉🎉🎉 አንድ አመት በአገልግሎት ላይ! 🎉🎉🎉
ሁበር ኢትዮጵያ በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። አብረውን እየሰሩ ስለሆን እጅጉን እናመሰግናለን። ደንበኞቻችንም ምርጫዎ ስላረጉን ምስጋናችን የላቀ ነው። አንድ አመት ሙሉ ያለምንም ኮሚሽን ስናገለግሎ ከታላቅ ደስታና እርካታ ጋር ነው።

ትናንት ካገለገልንዎ በላይ ዛሬ እናገለግሎታለን!
በልዩነት የሚመርጡት ሁበር ኢትዮጵያ!

First Anniversary for Service Launch!
Huber is Different

ፍጥነት፣ ምቾትና ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ከሁበር ያገኛሉ! 7050 ላይ በመደወል ወይም መተግበርያውን በማውረድ የሁበርን ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ይጠቀሙ። ሁበርን ይምረጡ፣ በምቾት ይኋዙ!ሁበ...
29/05/2023

ፍጥነት፣ ምቾትና ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ከሁበር ያገኛሉ! 7050 ላይ በመደወል ወይም መተግበርያውን በማውረድ የሁበርን ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች ይጠቀሙ።
ሁበርን ይምረጡ፣ በምቾት ይኋዙ!

ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

 #7050 ለፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ወደ አጭር ቁጥራችን 7050 ይደውሉ።ሁበር ይለያል! መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:  (User App)Android Link : shorturl.a...
26/05/2023

#7050
ለፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ወደ አጭር ቁጥራችን 7050 ይደውሉ።

ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

መልካም የስራ ስምንት!Online ይሁኑ፣ ጥሪዎችን ይቀበሉ፣ ስትሪት ፒካፕ ይስሩ፣ ከኮሚሽን ነፃ እየሰሩ ገቢዎን ያሳድጉ! ሁበር ይለያል!
15/05/2023

መልካም የስራ ስምንት!
Online ይሁኑ፣ ጥሪዎችን ይቀበሉ፣ ስትሪት ፒካፕ ይስሩ፣ ከኮሚሽን ነፃ እየሰሩ ገቢዎን ያሳድጉ!

ሁበር ይለያል!

የሁበርን አገልግሎት ሲጠቀሙ፣ አንድ ሳይሆን አምስት አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ! አብረውን እየሰሩ አልያም የአገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ በመሆን የሁበር ቤተሰብ ይሁኑ። ሁበር ይለያል!መተግ...
14/05/2023

የሁበርን አገልግሎት ሲጠቀሙ፣ አንድ ሳይሆን አምስት አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ! አብረውን እየሰሩ አልያም የአገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ በመሆን የሁበር ቤተሰብ ይሁኑ።
ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

ዘርፈ ብዙ ከሆነውና በመላው ኢትዮጵያ ከሚሰራው ሁበር ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን ያሳድጉ! ሁበር ይለያል! መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:  (User App)Android Link :...
12/05/2023

ዘርፈ ብዙ ከሆነውና በመላው ኢትዮጵያ ከሚሰራው ሁበር ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን ያሳድጉ!
ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

ለጎንደር ፖሊ ጤና ጣቢያ ሲ ቢ ሲ ማሽንና የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ።በድጋፍ ርክክቡ  የተገኙት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሃይ  እንደገለፁት  ...
11/05/2023

ለጎንደር ፖሊ ጤና ጣቢያ ሲ ቢ ሲ ማሽንና የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ።

በድጋፍ ርክክቡ የተገኙት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ባዩህ አቡሃይ እንደገለፁት በመተጋገዝና በመመካከር ወደ ቀደምት አባቶቻችን ተመልሰን ከተማችን መቀየር እንችላለን ብለዋል ።

ስትራግል ሴቭ ኢትዮጵያን ጁዌሪ የተባለ የግብረ ሰናይ ድርጅት ሲ ቢ ሲ ማሽን ላደረገዉ ድጋፍ ምስጋና ያቀረቡት ከንቲባዉ ከእስራኤል ጋር ያለነን ግንኙነት በማጠናከር ጎንደር ላይ አሻራቸውን እንዲያሳርፉ እንደሚሰሩ ገልጸዋል ።

የጎንደር ስመጥር ሀኪሞች ከውስጥ ሆነ ከውጭ አሉ ያሉት ከንቲባው ብዙ አቅም አለን ይህን አቅም አቀናጅተን በመጠቀም ጎንደርን የሜዲካል ቱሪዝም ቀዳሚ ከተማ ለማድረግ በስትራቴጂክ እቅድ እንደሚሰራ ገልጸዋል ።

ለጎንደር ፖሊ ጤና ጣቢያ ድጋፍ ላደረጉ አካላት አቶ ባዩህ ምስጋና አቅርበዋል ።

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ በለጠ ፈንቴ በበኩላቸው የፖሊ ጤና ጣቢያ ለህብረተሰቡ ከፍተኛ አገልግሎት እየሰጠ ያለ አንጋፋ ተቋም ሰለሆነ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየሰራን ነው ብለዋል ።

የሲ ቢ ሲ ማሽኖች ችግር ስለነበር ችግሩን ለመፍታት ከጎንደር ከተማ ገንዘብ ኢኮኖሚ መምሪያ ጋር በመነጋገር ረጅ ድርጅት በመፈለግ ከስትራግል ሴቭ ኢትዮጵያን ጁዌሪ የተባለ የግብረ ሰናይ ድርጅት የሲ ቢ ሲ ማሽን በመግዛት እንደተበረከተላቸው መምሪያ ኃላፊው ገልፀዋል ።

ጤና ጣቢያው ከአሁን በፊት ጀኔኔተር በድጋፍ በወይዘሮ የሽ በየነ ማግኘቱን የገለፁት መምሪያ ኃላፊው የክልሉ ጤና ቢሮ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን ተናግረዋል ።

ጤና ጣቢያውን የህክምና ቁሳቁስ በማሟላትና እንዲሁም የቦታ ማስፋፊያ ካገኘ ወደ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በማሳደግ ለህብረተሰቡ የተሟላ የጤና ሽፋን መስጠት እንደሚቻል አቶ በለጠ ጠቁመዋል ።

ስትራግል ሴቭ ኢትዮጵያን ጁዌሪ የተባለ የግብረ ሰናይ ድርጅት 690 ሽህ ብር ወጭ በማድረግ ሲ ቢ ሲ ማሽን ለጤና ጣቢያው ድጋፍ ማድረጉን አቶ ንጉሴ አለሙ ተናግረዋል ።
10 ሽህ ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር ድጋፍ እንደሚያደረጉ አቶ ንጉሴ ገልጸዋል ።

የጎንደር ፖሊ ጤና ጣቢያ ሀኪምና ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ደግም ከክልል ጤና ቢሮ በገንዘብ ሲተመን 500 ሽህ ብር በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ገልጸዋል ።
ለጤና ጣቢያው የቦታ ማስፋፊያ ተፈቅዶለት ወደ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እንዲያድግ ዶክተር ዮሐንስ ጠይቀዋል ።

ወደ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እንዲያድግ የአካባቢው የተገኙ ነዋሪዎችም ጠይቀዋል ። እንደ ነዋሪ የሚጠበቅባቸውን ድርሻ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸው ገልጸዋል ።
ለጤና ጣቢያው ድጋፍ ላደረጉት ግለሰቦችና ተቋማት የእውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል ።

29/04/2023

ረጋ ብለው በማሽከርከር ደህነቶን ይጠብቁ!
ከሁበር ጋር እየሰሩ ስለሆነ ደስታችን የላቀ ነው።

ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

መልካም የስራ ስምንት!Online ይሁኑ፣ ጥሪዎችን ይቀበሉ፣ ስትሪት ፒካፕ ይስሩ፣ ከኮሚሽን ነፃ እየሰሩ ገቢዎን ያሳድጉ! ሁበር ይለያል! መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:  (User ...
25/04/2023

መልካም የስራ ስምንት!
Online ይሁኑ፣ ጥሪዎችን ይቀበሉ፣ ስትሪት ፒካፕ ይስሩ፣ ከኮሚሽን ነፃ እየሰሩ ገቢዎን ያሳድጉ!

ሁበር ይለያል!

መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያዎች:
(User App)
Android Link : shorturl.at/cABKZ
iPhone Link : https://rb.gy/iuvftv
#ለሹፌር(Driver App)
Android Link : shorturl.at/qrKM1
iPhone Link : https://rb.gy/ql2rhh

የጎንደር  ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ትምህርት ቤት የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄድ ። በትምህርት ቤት የበጎ አድራጎት ክበብ አማካኝነት የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም  ተካሂዷል ።በፕሮግራሙ  ላይ የ...
18/04/2023

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ትምህርት ቤት የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄድ ።
በትምህርት ቤት የበጎ አድራጎት ክበብ አማካኝነት የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም ተካሂዷል ።

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙ ት የጎንደር ከተማ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ውበት እንደገለፁት በትምህርት ቤቱ ያሉ ተማሪዎች በዓል ከመድረሱ በፊት ቀደም ብለው በክበብ ደረጀ ተደራጅተው ባሰባሰቡት ገንዘብ ፆም ፆመው የቆዩ አቅመ-ደካማዎችን በጋራ ማዕድ የማጋራት ስራ ሰርተዋል።
በሂደቱም መምህራንና የትምህረት አመራሩ ክበቡን በመደገፍና ተማሪዎች አካባቢያቸውን አውቀው ከአሁኑ የመፍትሄ አካል እንዲሆኑ በማዘጋጀት በኩል አዎንታዊ ሚና ነበራቸው መሆኑን ተናግረዋል ።

የማህበረሰቡን ችግር ያወቀ ተማሪና አስተማሪ ደግሞ ከአጭር ጊዜም ይሁን ከረዥም ጊዜ አንፃር ከችግሮቻችን የመውጪያ መንገዱ ትምህርት ላይ አበክሮ መስራት መሆኑን ያውቃሉ፤ለዚህም ከወዲሁ ቀድመው ይዘጋጃሉ ነው ያሉት የመምሪያ ኃላፊው ።

በአጠቃላይ የምንኖርበትን አካባቢና ማህበረሰብ ጠንቅቆ ማወቅ እንዲሁም በዙሪያችን የሚገኙ ፀጋዎችን በመለየት ማህበረሰባዊ ትስስርን በዘርፉ በማጠናከር በፍጥነት አሁን ካለንበት ሁኔታ መውጣት ይጠይቀናል ያሉት አቶ ዳንኤል ልጆቻችን የጀመሩትን እርሾ በሌሎች ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ማስቀጠል የችግሩን አሳሳቢነት ተረድቶ ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ያግዘናል ብለዋል ።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ትምህረት ቤት ተማሪዎች በ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡትን ስኬት በማህበረሰባዊ ቅቡልነቱም ስለደገሙት ለትምህረት ቤቱ ማህበረሰብ አቶ ዳንዔል ምስጋና አቅርበዋል ።

የጎንደር ዩንቨርስቲ አካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ካሳሁን ተገኘ በበኩላቸው ተማሪዎች ችግሮችን በመረዳት የምሳ ፕሮግራም ማዘጋጀታቸው ኃላፊነት እንዲለማመዱ እድል ይፈጥራል ብለዋል ።

ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት ባሻገር መረዳዳትና መተሳሰብ እንዲሁም የበጎ ተግባር ስራዎችን እንዲያዳብሩ የሚያግዝ መሆኑን ዶክተር ካሳሁን ገልጸዋል ።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ት/ቤት ርዕሰ መምህር ወንዲራድ ጌጡ የትምህርት ቤቱ የተማሪዎች ቱሩፋት የበጎ አድራጎት ክበብ ባለፉት ዓመታት ትንሳኤ በሆነ በማግስቱ ለአቅመ ደካሞችን የማዕድ መጋራት ያካሄዳል ብለዋል ።

ክለቡ ተማሪዎች ስለ በጎነት መስራት እንዲችሉ ያደረጋል ያሉት ርዕሰ መምህሩ የትምህርት ቁሳቁስ ችግር ለገጠማቸው ተማሪዎች ይደግፋል ብለዋል ።
ክበቡ በተለያዩ ጊዜ ስለ መልካምነት ከማስተማር ባለፈ መምህራንና ተማሪዎችን የሚያቀራርብ መሆኑን ርዕሰ መምህሩ ጠቁመዋል ።

የትምህርት ቤቱ የትሩፋት የበጎ አድራጎት ክበብ ስራአስኪያጅ ተማሪ ሄለን ደግሞ የክበቡ አባላት በየወሩ ብር በመቆጠብ ስራ እንደሚሰራ ገልፃለች ።
በጎ ስራ መስራት የሚጠቅመው ለራስ ነው ያለችው ተማሪ ሄለን እኛም የማዕድ ማጋራት በማዘጋጀታችን በጣም ደስተኞች ነን ብላለች ።

ክበቡ ትንሳኤ በዋለ በማግስቱ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ በማጋራት 6ኛ ዓመት ማስቆጠሩን የገለፀችው የክበቡ ስራአስኪያጅ ተማሪ ሄለን በቀጣይም በረመዳን በዓል ፕሮግራሙ እንደሚቀጥል ገልፃለች ።

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ሁበር ኢትዮጵያ!
16/04/2023

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
ሁበር ኢትዮጵያ!

 ፣ ዕለተ ስቅለት፣ መልካሙ ዓርብበዚህች ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕፀ መስቀል የተሰቀለባት ዕለት ናትና “ዕለተ ስቅለት”፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ለሰው ልጅ ድኅነት በ...
14/04/2023

፣ ዕለተ ስቅለት፣ መልካሙ ዓርብ

በዚህች ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕፀ መስቀል የተሰቀለባት ዕለት ናትና “ዕለተ ስቅለት”፣ የእግዚአብሔር መልካምነት ለሰው ልጅ ድኅነት በፈቃዱ ራሱን አሳልፎ ለሞት በመስጠቱ የተገለጠባት ናትና “መልካሙ ዓርብ” ይባላል።



በዚህች ዕለት በነጋ ጊዜ የአይሁድ ሊቃነ ካህናት ኢየሱስን ወደ ፍርድ አደባባይ ሊያወጡት፣ ለጲላጦስ አሳልፈው ይሰጡት ዘንድ እንዲሁም በፍርድ አደባባይ ይሰቅሉት ዘንድ የተማከሩበት ዕለት ነው። “ሲነጋም ጊዜ የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ጌታችን ኢየሱስን ሊገድሉት ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት፥ ለገዢው ለጰንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት” እንዲል። (ማቴ.፳፯፥፩-፪)

Address

Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HUBER ET/GONDER posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to HUBER ET/GONDER:

Videos

Share