Master Abinet Kebede

Master Abinet Kebede አዲሱ አካውንቴ ነው Follow አርጉኝ
(1)

(በቅኖች አምላክ ይዣችኋለሁ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ😭🙏)በዚህ ልጅነቷ፤ ገና በ4 ዓመቷ በደም ካንሰር እየተሰቃየች ነው። ለዛውም AML በተባለው ከባድ የደም ካንሰር።😭እናቷን ሳወራት ሕመሟን ከ...
05/03/2024

(በቅኖች አምላክ ይዣችኋለሁ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ😭🙏)

በዚህ ልጅነቷ፤ ገና በ4 ዓመቷ በደም ካንሰር እየተሰቃየች ነው። ለዛውም AML በተባለው ከባድ የደም ካንሰር።😭

እናቷን ሳወራት ሕመሟን ከሰሙ ከመስከረም 15
ጀምሮ 5 ወር ሙሉ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንደሆኑ ነገረችኝ።

በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ የመቅኔ ንቅለ ተከላ ካልተደረገላት ለሕይወቷ አስጊ መሆኑ ስለተነገራቸው፤

ደጋጎች ሆይ ትልቅ ትንሽ ሳትሉ በምትችሉት ነገር በፀሎትም በገንዘብም አብራችኋት እንድትቆሙ እለምናችኋለሁ።

Commercial bank of Ethiopia
1000074430736
Serkalem Getu (እናት)

(ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር በማድረግ ይህችን አንጀት የምትበላ ሕፃን ሕይወት እንታደግ።)

Big shout out to my newest top fans! 💎 የቆንጆዎች መንደር
03/03/2024

Big shout out to my newest top fans! 💎 የቆንጆዎች መንደር

Follow me
03/03/2024

Follow me

ነብስ ይማር 😭እንግሊዝ 🇬🇧 ሊድስ እናቷ በአረብ ሀገር ለፍታ ያሳደገቻት ወጣቷን ሩት ወጣት ማን ገደላት ❓ከወደ እንግሊዝ ኢትዮጵያዊቷ የ23 ዓመት ታዳጊ ሞታ ተገኘች  ......አስቸኳይ የት...
28/02/2024

ነብስ ይማር 😭

እንግሊዝ 🇬🇧 ሊድስ

እናቷ በአረብ ሀገር ለፍታ ያሳደገቻት ወጣቷን ሩት ወጣት ማን ገደላት ❓

ከወደ እንግሊዝ ኢትዮጵያዊቷ የ23 ዓመት ታዳጊ ሞታ ተገኘች ......

አስቸኳይ የትብብር ድጋፍ ጥሪ ኢንግላንድ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን
በሙሉ ስለ እውነት ለፈጣሪ ብላችሁ የሩታን ቤተሰብ እናግዝ ።

የሩት ቤተሰቦች የልጃቸውን አስክሬን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣትና የሩትን አሟሟት እውነታ በማጣራት ሂደት የምታውቁ ሁሉ አግዙን ይላሉ ቤተሰቦቿ

በኢንግላንድ ሊድስ ዮናይትድ ከተማ ትኖር የነበረው ትውልዷ በሻሸመኔዋ ከተማ ሩታ ተስፋዬ ለጊዜው አሟሟቷ ባልታወቀ ሁኔታ ሞታ ተገኘታለች ።

* እንዴት በማን ❓
ለምን ሊድስ ከተማ እንደሄደች ለጊዜው
አልታወቀም ❓

ለትምህርት ፖላንድ ሀገር ሄዳ ከአንድ ዓመት በፊት ወደ እንግሊዝ ሀገር በማቅናት ኑሮዋን ካምብሪጅ አድርጋ ነበር::

ከዛሬ አራት ወር በፊት የመኖሪያ ፍቃድዋን ጨርሳ ከተቀበለች በኋላ ሻሸመኔ ከተማ መጥታ ከቤተሰቦቿ እና ከጓደኞቿጋ ተገናኝታ አንድ ወር ሙሉ መልካምና ውብ የሆነ ያማረ
ቤተሰባዊ ናፍቆቷን በማጠናቀቅ ወደ እንግሊዝ ሀገር ተመልሳ ከሄደች ገና 15 ቀኗ ነበር😭

ሩት ሂወቷን የሚረብሻት ያለሰው እየደወለ የሚዝትባት የቤቷን በር ጭምር በማንኳኳት የሚያስቸግራት ሰው እንዳለ የድረሱልኝ ጥሪ በድምፅ ለእናቷ ወንድም እና
ለጓደኞቿ ቴክስት ና በመደወል ጭምር አሳውቃ ነበር ።

አሳዛኙ እና አስደንጋጩ ክስተት የተፈጠረው
ግን ከምትኖርበት ቤት አከባቢ የአምስት ሰዓታት ርቀት መንገድ በሚያስኬድ ሊድስ ዮናይትድ ከተማ በቀናቶች ልዮነት ሩታ ሞታ መገኘቷ ነው

ለሩት ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ጓደኞችዋ በሙሉ
ፈጣሪ ብርታት ጥንካሬ ይስጣችሁ ።

ፍትህ አስጡልን
ልጃችንን ማን ገደላት ❓

ቤተሰቦቿ

😭

🌴🌴🌴

  😭 #እነዚህ ወጣቶች ሞትን ከመጋፈጣቸው ጥቂት ሰአታት በፊት እንዲህ እየሳቁ ነበር  #ከእነዚህ ወጣቶች ውስጥ አስራ አንዱ በህይወት  #የሉም #ለወዳጅነት ጨዋታ ከሄዱበት አርባ ምንጭ ተነስ...
27/02/2024

😭

#እነዚህ ወጣቶች ሞትን ከመጋፈጣቸው ጥቂት ሰአታት በፊት እንዲህ እየሳቁ ነበር #ከእነዚህ ወጣቶች ውስጥ አስራ አንዱ በህይወት #የሉም

#ለወዳጅነት ጨዋታ ከሄዱበት አርባ ምንጭ ተነስተው ወደ ሀዋሳ ከተማ ሲመለሱ አንዳቸውም ወላይታ አካባቢ ሞት ሰይፉን መዞ እንደሚጠብቃቸው አያውቁም ነበር

#ህይወት እንዲህ ናት...

#እያንዳንዱን ቀን እንደመጨረሻ
#ቀን መኖር ማለት ይህ ነው

#የቀብር ሰረዓታቸው😥

1:- ጤናዬ ፍቃዱ ሀዋሳ ቅ/ገብርኤል ገዳም 6:00 ሰዓት

2:-በረከት አለባቸው(ሹፌር) አለታ ወንዶ
ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን 8:00ሰዓት

3:-ገዛኸኝ ገ/ስላሴ ነገ 6:00 ሚሽን መቃብር

4:-ደስታ ኑሬቦ 6:00 ሰዓት ቅ/ገብርኤል ገዳም

5:-አዲሱ ወልዴ (ቤሊ) ቅ/ገብርኤል ገዳም ዛሬ 6:00 ሰዓት

6:-ብርሀኑ ወልዴ ቅ/ገብርኤል ገዳም ዛሬ 6:00 ሰዓት

7:-አለልኝ ተመስገን(ኪያ) ቅ/ገብርኤል ገዳም ዛሬ 6:00 ሰዓት

8:-ቢንያም አዳነ ቅ/ገብርኤል ገዳም ዛሬ 6:00 ሰዓት

9:-ፍቃዱ ከበደ ቅ/ገብርኤል ገዳም 6:00 ሰዓት

10:-ወንዴ (ወንዴ ሸራ)ቅ/ገብርኤል ገዳም ዛሬ 6:00 ሰዓት

11:-ምናልካቸው (ሚና)ቅ/ገብርኤል ገዳም ዛሬ 6:00 ሰዓት

#ነፍስ ይማር ወንድሞቼ 😭

#ለቤተሰባቸው
#ለዘመድ ወዳጃቸውና
#ለመላው የሀዋሳ ህዝብ መፅናናትን #እንመኛለን

  :::
27/02/2024



:
:
:
























26/02/2024
ልበ ሰባሪ የሆነ መረጃ 😥  ማንም ሰው ሼር ሳያደርግ እንዳያልፍ ዛሬ በሀዲያ ዞን እየተደረገ የነበረ ቆይታ በጣም አሰቃቂ ነው በሻቻ እና ሮማ የወጣት ልማት ሜዳ   ፖሊስ ከገበሪ ማሬት በግድ...
23/02/2024

ልበ ሰባሪ የሆነ መረጃ 😥
ማንም ሰው ሼር ሳያደርግ እንዳያልፍ
ዛሬ በሀዲያ ዞን እየተደረገ የነበረ ቆይታ በጣም አሰቃቂ ነው
በሻቻ እና ሮማ የወጣት ልማት ሜዳ ፖሊስ ከገበሪ ማሬት በግድ እየወሰዱ ሀብታም እየሰጡ
አይሆንም ብሎ መከላከሉትን ወጣቶችና ሽማግሌዎች በጥይት እያማት እየጨፋጨፉ እየገደሉ ይገኛሉ
ፍትህ በሀዲያ ዞን ለሚያልቁት ህዝብ 😭😭

22/02/2024

መልካምነት ለራስ ነው

ደቡብ አፍሪካ 🇿🇦 😭ፍትህ ለብሩክስደተኛ ወንድማችን ብሩክ ገረመው ይባላል በደቡብ አፍሪካ የሚኖረው ይህን የመሰለ ወጣት በሁለት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ  በአሲድ ደፍተውበት እንዲህ ሆኗ ይገኛል...
19/02/2024

ደቡብ አፍሪካ 🇿🇦

😭

ፍትህ ለብሩክ

ስደተኛ ወንድማችን ብሩክ ገረመው ይባላል በደቡብ አፍሪካ የሚኖረው ይህን የመሰለ ወጣት
በሁለት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ በአሲድ ደፍተውበት እንዲህ ሆኗ ይገኛል😭

* አንዱ አምልጦ ሀገር ቤት ገብተዋል
* አንዱ ደሞ እዛው ደቡብ አፍሪካ ተደብቋል::

አሲድ ደፍተውበት የተሰወሩት :-

1ኛ. ተሰማ ወሎሮ ይበላል ተወልዶ ያደገው በሀድያ ዞን ባደዋቾ ሲሆን ወንጀሉን ፈጽሞ ወንጀሉን ከፈጸመ በኃላ ተመልሶ ሀገር ቤት ገብቶ በሰላም እየኖረ ይገኛል ለህግ እንድቀርብ እንፈልጋለን

2ኛ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ ብርሃኑ ኤልያስ ሲሆን ወንጀል ከፈጸመ በኃላ እዚሁ ደቡብ አፍሪካ ተሰወሮዋል ይገኛል

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ፍትህ ለወንድማችን እንዲሆን ሼር በማድረግ ለሚመለከተው አከል አድርሱልን….

ቤተሰብ

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

መልካምነት ለራስ ነው 🙏🙏
18/02/2024

መልካምነት ለራስ ነው 🙏🙏

መርዳት ባትችሉ  #ሼር ማድረግ ትልቅ እገዛ ነው 🙏🙏የYBS ዋና ዳሬክተር አቶ ይልቃ ከሚሰጡት ከ100,000 ሺህ ብሩ ላይ የመጀመሪያው 25,000 ሺህ ብር ለህፃን ነብዩ ዮናስ ይገባል::እና...
17/02/2024

መርዳት ባትችሉ #ሼር ማድረግ ትልቅ እገዛ ነው 🙏🙏
የYBS ዋና ዳሬክተር አቶ ይልቃ ከሚሰጡት ከ100,000 ሺህ ብሩ ላይ የመጀመሪያው 25,000 ሺህ ብር ለህፃን ነብዩ ዮናስ ይገባል::

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሼርአድርጉላት 🙏🙏🙏 እባካችሁ

ከሞት እናድነው🙏 አንጀት ይበላል😭😭😭

ይህ የ1ዓመት ህፃን ነብዩ ዮናስ ይባላል!ከተወለደ ጀምሮ በልብ ህመም እየተሰቃየ የጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድ "ቀዶ ጥገናው ውስብስብ በመሆኑ

በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዶ መታከም አለበት"ብለው እናትና አባቱ ጭንቅ ላይ ናቸው!! የቻልነውን በማገዝ በፀሎትና በሼር እንተባበር🙏

ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000397123964-ዮናስ አበራ(አባት)

አቢሲኒያ:22535927

ስልክ:-

0910858219
0913720015

ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉለት እባካችሁ 🙏🙏🙏አባት :- እባካችሁ ልጄን ከሞት አድኑልኝይህ ቆንጅዬ የ3ዓመት ህፃን ኤክሶደስ ዳንኤል ይባላል!ባልጠነከረ ሰውነቱ በክፉው የካንሰር ...
16/02/2024

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉለት እባካችሁ 🙏🙏🙏

አባት :- እባካችሁ ልጄን ከሞት አድኑልኝ

ይህ ቆንጅዬ የ3ዓመት ህፃን ኤክሶደስ ዳንኤል ይባላል!ባልጠነከረ ሰውነቱ በክፉው የካንሰር ህመም ተይዞ ያለፈውን አንድ አመት ከአራት ወር በብዙ ተሰቃይቷል!

እናትና አባት ያላቸውን ጥሪት አሟጠው፣ወዳጅ ዘመድ አስቸግረው በኬሞቴራፒ ሲታከም ቢቆይም የጥቁር አንበሳ ህክምና ቦርድ "ወደ ውጪ ሄዶ የመቅኔ ንቅለተከላ ማድረግ ካልቻለ አይድንም" ብለው አስደንጋጭ መርዶ ነግረዋቸዋል😭

ወላጆቹ የተጠየቁትን 3ሚሊዮን አምስት መቶ ሺብር (3,500,000)የመክፈል አቅም ስለሌላቸው ተስፋ ቆርጠው ተቀምጠዋል!

የሚወዱት ልጃቸውን ላለማጣት የመጨረሻ አማራጭ ብለው ወደ እናንተ መጥተዋል!

ሼር በማድረግ በፀሎትና በምንችለው ሁሉ እናግዛቸው🙏

ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000055228942-በላይነሽ አያል

አዋሽ-013561173454101

ቴሌብር 0985934445

ስልክ:-

* 0985934445
* 0932254545

ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

13/02/2024

ሰውን መርዳት ባችሉ #ሼር ማድረግ በራሱ ትልቅ እርዳታ ነው 🙏🙏

እየተፈለገ ነው 😎በአረቡ ዓለም በኢምሬትስ ዱባይ የ39ኝ የማዳም ቅመሞችን :- * ሽንት ቤት አጥበው* ወገባቸው ተጎድቶ * ማዳም ጭሆባቸው ያገኙትን ገንዘብ እኔ ሮቤል ባለማህትብ ነኝ እያለ ...
13/02/2024

እየተፈለገ ነው 😎

በአረቡ ዓለም በኢምሬትስ ዱባይ
የ39ኝ የማዳም ቅመሞችን :-

* ሽንት ቤት አጥበው
* ወገባቸው ተጎድቶ
* ማዳም ጭሆባቸው

ያገኙትን ገንዘብ

እኔ ሮቤል ባለማህትብ ነኝ እያለ በቲክ ቶክ ቪዲዮ እየሰራ

* ሀዋላ እልካለው
* ፖስፖርት አሳድሳለው እያለ

ገንዘባቸውን ይዞ ተሰውሯል😭

ልጅ በኢትዮጵያ ፀበል ገባው ቢልም
አሁን ላይ ግን አውሮፖ እንደገባ ታውቋል::

በሰይፍ በታዲያስ አዲስ የማዳም ቅመሞች ተወካይ ከሰይፍ ጋር ቆይታ ያደረገች ሲሆን

ለስይፉ ብራችንን አስመልሱልንም ስትል በመማፀን ተናግራለች::

አውሮፖ ያላችሁ ይህን ልጅ የሸሽጋችሁ ልጆች የሰው ገንዝብ ይዞ ስለጠፋ አጋልጡት ተብሏል

የማዳም ቅመም ተወካይ እባካችሁ ብራችንን አስመልሱን ስትል ለሰይፉ ተማፅናለች::

ሌብነትን ተፀየፉ.....

🙏🙏🙏

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር ሼር አድርጉላት እባካችሁ 🙏🙏🙏 "ቤተሰቦችዋ ሆስፒታል ውስጥ ጥለዋት ጠፍተዋል"(ሼር እንድታረጉ ትለመናላችሁ)እመቤት ታርቦሼ አድነው ትባላለች:: የ 26 ዓመት...
12/02/2024

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር ሼር አድርጉላት እባካችሁ 🙏🙏🙏

"ቤተሰቦችዋ ሆስፒታል ውስጥ ጥለዋት ጠፍተዋል"

(ሼር እንድታረጉ ትለመናላችሁ)

እመቤት ታርቦሼ አድነው ትባላለች:: የ 26 ዓመት ወጣት ናት:: ተወልዳ ያደገችው ባሌ ሮቤ ውስጥ ነው:: ባሌ ህዳሴ ቴሌኮም ውስጥ በመስራት ላይ እያለች በደረሰባት የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶችዋ ፌል አርገዋል።

ጳውሎስ ሆስፒታልም ሁለቱ ኩላሊቶቿ ከአገልግሎት ውጭ ስለሆኑ ኩላሊት የሚሰጣት ሰው ካግኝች ንቅለ ተከላ እንድታደርግ ነግረዋታል።

እመቤትም ኩላሊት የሚሰጣት ሰው ስለሌላት የዲያሌስስ ህክምና ጳውሎስ ጀመረች:: አባቷና ቤተሰቡም ነገሩ ከአቅም በላይ ሲሆንባቸው ልጃቸውን ሆስፒታሉ ውስጥ ጥለዋት ሄደዋል።

ያለችበትን ችግር ያዩ አንድ መልካም ሰው ከሆስፒተል በማስውጣት ቤት ተከራይተውላት ለ8 ወር ክራይ ቤት ውስጥ ትገኛለች።

በደም ማነስና በድካም ትሰቃያለች:: የደም ስሮቿ በክንዷ ላይ ስላልተገኝ ዛሬ ዲያሊስስ የምትወስደው ከጡቷ ጎን ብብቷ ስር በሚገኝው ደምስሯ ነው:::

እመቤት ላለፉት ስምንት ወር ቤት ተከራይተው በሳምንት ሶስት ቀን ለምትወስደው የዲያሌስስ ክፍያን እንዲሁም ምግቧን ሰዎች እየከፈሉላት ነው ህይወቷን ዛሬ ድረስ ታድገውላት እየኖረች ያለችው::

ውድ ኢትዮጵያውያን የዚህችን ወጣት ህይወት ለመታደግ የአቅማችሁን ድጋፍ አድርጉላት:: በተለይ በተለይ ከድጋፉ በላይ ደውላችሁ እንደቤተሰብ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ በሏት::

እኔ ቤቷ ድረስ ሰው ወስዶኝ አይቻታለሁ:: በጣም አዝኜና የአቅሜን ድጋፍ አድርጌ ነው የተመለስኩት:: አደራ ደውሉላት ድጋፋችሁንም እድርጉላት::

ድጋፍ ለማድረግ የ ምትሹ የባንክ አካውንትንና

ሙሉ ስም:- እመቤት ታርቦሼ አድነው
የባንኩ ስም :-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የባንክ ሂሳብ ቁጥር:-1000192221602

በዚህ ስልክ ቁጥር እየደወላችሁ እመቤትን እግዚአብሔር ይማርሽ በሏት :- +251952105282

Via :- ይትባረክ ዋለልኝ

🙏🙏🙏

Address

Durame

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Master Abinet Kebede posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share