Mekilit mamo

Mekilit mamo ኢየሱስ ነው ያከበረኝ ጌታዬ ነው ከትቢያ ላይ ያነሳኝ ዝም አልልም ለክብሩ ዘምራለሁ...💃
#ዛሬም ተመስገን🥰🔥🔥🔥

መሣፍንት 6:12፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፡ አለው።
06/11/2024

መሣፍንት 6:12፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፡ አለው።

እጠብቀዋለዉ ጌታ ብሏልና🙏🥹
06/11/2024

እጠብቀዋለዉ ጌታ ብሏልና🙏🥹

ጥሩ የህብረት፣ የምክክርና የውይይት ጊዜ ነበረን፤ መልካም ሐሳቦችን ተከፋፍለናል።እወዳችዋለዉ❤️❤️
19/09/2024

ጥሩ የህብረት፣ የምክክርና የውይይት ጊዜ ነበረን፤ መልካም ሐሳቦችን ተከፋፍለናል።እወዳችዋለዉ❤️❤️

17/09/2024
ኢሳይያስ 62:3፤ በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል፥ በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ።መልካም አዲስ አመት
11/09/2024

ኢሳይያስ 62:3፤ በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል፥ በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ።
መልካም አዲስ አመት

አቤት የበዛ የእግዚአብሔር ምዕረት ተመስገን     መልካም አዲስ አመት
11/09/2024

አቤት የበዛ የእግዚአብሔር ምዕረት ተመስገን
መልካም አዲስ አመት

መዝሙር 71:14፤ እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፥ በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ።ሥራን አላውቅምና፡ አፌ ጽድቅህን ሁልጊዜም ማዳንህን ይናገራል።
10/09/2024

መዝሙር 71:14፤ እኔ ግን ሁልጊዜ ተስፋ አደርጋለሁ፥ በምስጋናህም ሁሉ ላይ እጨምራለሁ።
ሥራን አላውቅምና፡ አፌ ጽድቅህን ሁልጊዜም ማዳንህን ይናገራል።

የኔ እየሱስ ለኔ ልዮ ነህ
07/09/2024

የኔ እየሱስ ለኔ ልዮ ነህ

👉2017 ዓ.ም የልብህን መሻት ይስጥህ፤ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ። መዝሙር 20:4
06/09/2024

👉2017 ዓ.ም
የልብህን መሻት ይስጥህ፤
ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ። መዝሙር 20:4

06/09/2024

ተሻገር ያለው ህድ ዕለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው!!

06/09/2024

ምንም እንኳ እኔ የማልረባ ባሪያ ብሆንም፥ አንተ ግን መልካሙ ጌታዬ ነህ።
ኢ የ ሱ ስ !!!

05/09/2024

እነዚያን ዘመናትን በእየሱስ ተሻገርኩ !

አሙዬ የኔ ወንድሜ ጎደኛዬ መልካም ልደት እወድሀለዉ ዘመንክ የድል ይሁን Happy birthday 🎂🎊 Amanuel Tilahun
03/09/2024

አሙዬ የኔ ወንድሜ ጎደኛዬ መልካም ልደት እወድሀለዉ ዘመንክ የድል ይሁን
Happy birthday 🎂🎊
Amanuel Tilahun

  😭Sa 'neemmolla  ’e እና Ku’litona በሚሉ ዝማሬዎች የሚታወቀዉ ዘማሪ መስፍን ኡጋሞ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፉል!
02/09/2024

😭

Sa 'neemmolla ’e እና Ku’litona በሚሉ ዝማሬዎች የሚታወቀዉ ዘማሪ መስፍን ኡጋሞ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፉል!

31/08/2024

“እርስ በርሳችሁ ከመዋደድ በቀር ለማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፥ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታልና።”
— ሮሜ 13፥8

31/08/2024

ነጋልኝ ደሞ ላመስግነው🙏

Address

Diredawa
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mekilit mamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share