Habesha Daily/ ሀበሻ

  Today's  best photo ‼️                                                  ❤️
03/01/2025



Today's best photo ‼️








❤️

Today's best photo ‼️                                                  ❤️
02/01/2025

Today's best photo ‼️








❤️

Today's Fanno best photo ‼️                                                   ❤️
01/01/2025

Today's Fanno best photo ‼️








❤️

05/12/2024

አጌጥ ብሎ መመለጥ 😆😆

Historical city of Amhara   Ethiopia
22/11/2024

Historical city of Amhara Ethiopia

 #ሼር ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ልጆቼን የማስተዳድርበትን ንብረቴን አፋልጉኝ  እስካሁን አልተገኘም ትብብራችሁ አይለየኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 ኢትዮጵያውያን ወግኖቼልጄን ማሳድግበት ነው እባካችሁ ተባበሩኝወገ...
08/11/2024

#ሼር
ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ልጆቼን የማስተዳድርበትን ንብረቴን አፋልጉኝ እስካሁን አልተገኘም ትብብራችሁ አይለየኝ 🙏🙏
🙏🙏🙏

ኢትዮጵያውያን ወግኖቼ
ልጄን ማሳድግበት ነው እባካችሁ ተባበሩኝ

ወገኖቼ ኮተቤ ብረታ ብረት አካባቢ
ለሊት ተሠርቄ ነው

😭😭😭

ታርጋ ቁጥር
* A.66731 አዲስ አበባ ነው

* መስፍን ግርማ 098813979

30/10/2024
ቡና የምታፈላበት ስቲም ፈንድቶ ሁለት ዓይኗን ያሳጣት ወጣት ህይወቴን ታደጉኝ በሚል እየተማጸነች ነዉ።ትእግስት ላቀ ታደለ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችዉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ ደብረ ...
30/10/2024

ቡና የምታፈላበት ስቲም ፈንድቶ ሁለት ዓይኗን ያሳጣት ወጣት ህይወቴን ታደጉኝ በሚል እየተማጸነች ነዉ።

ትእግስት ላቀ ታደለ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችዉ በምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ ደብረ ዘይት ኩችት ቀበሌ ነዉ።

ትእግስት በ2014 የትምህርት ዘመን በሜዲካል ላብራቶሪ በዲፕሎማ ተመርቃለች። ትእግስት ቤተሰቦቿን የመርዳትና ራሷን የመቻል ህልሟ ከፍተኛ ስለነበረ ከ2015 ዓም ጀምሮ በደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ 03 በተለምዶ አብማ አካባቢ ቡና በማፍላትና በመሸጥ ህይወትን አሃዱ ብላ ጀመረች።

ትእግስት ህይወቴ ይቀይራል ያለችዉ የቡና ማፍላት ስራ ለዓይነስዉርነት ዳረጋት።

ነገሩ እንዲህ ነዉ። ትእግስት እንደተለመደዉ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓም እንደወትሮዉ ሁሉ ቡናዋን በማፍላት ደምበኞቿን ለማስተናገድ ደፋ ቀና እያለች ነዉ። ደምበኞችም ቡና ለመጠጣት ወንበራቸዉን ላይ ቁጭ ብለዉ ይጠባበቃሉ። ቡናዉን አፍልታ ለመቅዳት ጎንበስ እንዳለች ቡና ያፈላችበት ስቲም ፈንድቶ በአይኖቿ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ።

ቡና ለመጠጣት የተቀመጡ ወጣቶች ተሸክመዉ ወደ ሆስፒታል ተሯሯጡ። ከግራና ቀኝ አይኖቿ መካከል ማለትም ከአፍንጫዋ ከፍ ብሎ የማያቋርጥ ደም ይፈሳል።

የደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ሙያተኞችና የአመራሮች ምስጋና ይግባቸዉና አስታማሚ የሌላትንና በጎ ፈቃደኞች ያደረሷትን ወጣት የነጻ ህክምና እንድታገኝ በማድረግ ደሙ እንዲቆም፤ ጉዳት የደረሰበት አይኗ እንዲታከም ቢያደርጉም ሁለቱም አይኖቿን ብርሃን መመለስ አልተቻለም።

የደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ከግራና ቀኝ አይኖቿ መካከል ማለትም ከአፍንጫዋ ከፍ ብሎ ያለዉ አጥንት በመሰበሩ ለጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ሪፈር ብሏታል።

ትእግስት ራሷን በራሷ የምታስተዳድር በመሆኗ ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ስለሌላት ደጋግ ኢትዮጵያዊያንን እርዳታ ጠይቃለች።

ትእግስት ''የዓይኔን ብርሃን መመለስ እንኳን ባይቻል የሳሳሁላት ህይወቴ ታደጉኝ'' ስትል እየተማጸነች ነዉ።

✅ ትእግስትን ማግኘት ለምትፈልጉ በ0947890066 ማግኘት የምትችሉ ሲሆን
✅ ገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትእግስት ላቀ ታደለ በሚል በተከፈተዉ የሂሳብ ቁጥር 1000657479188 እንድትረዷት በፈጣሪ ስም ትጠይቃለች።

ማገዝ እንኳን ባይችሉ ለሌሎች ያጋሩ

ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ።

በዚህ ፌክ የስራ ማስታወቂያ እንዳትሸወዱ ገንዘባችሁን እንዳትበሉ! ወደ ውጭ  ለመሄድ እድላችሁን ለመሞከር ያሰባችሁ በስራና ክህሎት ሚኒስትር ዌብሳይት ገብታችሁ ተመዝገቡ::
25/10/2024

በዚህ ፌክ የስራ ማስታወቂያ እንዳትሸወዱ ገንዘባችሁን እንዳትበሉ! ወደ ውጭ ለመሄድ እድላችሁን ለመሞከር ያሰባችሁ በስራና ክህሎት ሚኒስትር ዌብሳይት ገብታችሁ ተመዝገቡ::

25/10/2024
ተገድሎ የተቀበረው ዘመነ ካሴ ሰሜን ሸዋ ደራ ተከስቷል።
25/10/2024

ተገድሎ የተቀበረው ዘመነ ካሴ ሰሜን ሸዋ ደራ ተከስቷል።

ማነው እንዲህ የተሰለፈው?
25/10/2024

ማነው እንዲህ የተሰለፈው?

ስለ ክርስቲያን ታደለ ምን ታስባላችሁ?
25/10/2024

ስለ ክርስቲያን ታደለ ምን ታስባላችሁ?

ሼር አድርጉት እባካችሁየአፋልጉኝ ማስታወቂያከዚህ በታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ወንድሞቻችን በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛለሁ። ወደ ሆስፒታላችን ከመጡ ሁለት ሳም...
09/10/2024

ሼር አድርጉት እባካችሁ

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት ወንድሞቻችን በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛለሁ።

ወደ ሆስፒታላችን ከመጡ ሁለት ሳምንት ሞልቷቸዋል ነገር ግን ሁለቱም

* መናገር ሰለማይችሉ

ማንነታቸውን ማወቅ አልተቻለም።

በዚህም ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ማግኘት ስለአልተቻለ እነዚህን ወገኖች የምታቆቸው ወይም ቤተሰቦቻቸውን የምታቁ ካላችሁ ?

እንዲሁም ደሞ ቤተሰቦቻቸውን እንዲያገኙ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ሶሻል ወርክ ክፍል

🙏🙏🙏አስቸኳይ ነውመናገርና መስማት አይችልም😭ይህ ህፃን አቡበከር አህመድ ይባላል!ዛሬ 10ሰዓት አካባቢ ከዘነበወርቅ አካባቢ ድንገት ወጥቶ ጠፍቷል!! የት ሄዶ ምንስ ገጥሞት ይሆን?* መስማትና...
23/09/2024

🙏🙏🙏

አስቸኳይ ነው

መናገርና መስማት አይችልም😭

ይህ ህፃን አቡበከር አህመድ ይባላል!

ዛሬ 10ሰዓት አካባቢ ከዘነበወርቅ አካባቢ ድንገት ወጥቶ ጠፍቷል!!

የት ሄዶ ምንስ ገጥሞት ይሆን?

* መስማትና
* መናገር

ስለማይችል ሁኔታውን የከፋ ያደርገዋል!! እባካችሁን በቶሎ ሼር እያደረግን እንድረስለት🙏

ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም

* 0913025196-ፈቲያ
* 0996888261-ሰዓዳ

ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት

ባህር ዳርዛሬ ገብታ ዛሬ ልጃችን ይዛ ጠፋች ኢትዮጵያውያን አፉልጉን 🙏ኢትዮጵያውያን አፋልጉን 🙏በዛሬው ዕለት በ07/01/2017 ዓም ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኤፍራታ በቤት ሰራተኝነት አንድ እህ...
17/09/2024

ባህር ዳር

ዛሬ ገብታ ዛሬ
ልጃችን ይዛ ጠፋች

ኢትዮጵያውያን አፉልጉን 🙏
ኢትዮጵያውያን አፋልጉን 🙏

በዛሬው ዕለት በ07/01/2017 ዓም ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኤፍራታ በቤት ሰራተኝነት አንድ እህታችን ቀጥረን ነበር

እናም ይህች እህታችን በዚሁ እለት

ከቀኑ 10 ሰአት ላይ የ10 ወር ልጂን ይዛብን ጠፍታለች ::

* መልክ ቀይ
* እድሜዋ 18 የሚሆን ሲሆን
* ቀይ ቢጃማ ለብሳለች

ያያችሁ በሚከተለው ቁጥር አሳውቁን ወይ በአቅራቢያ ላለ የህግ አካል ጠቁሙልን

ስልክ

* 0918738274
* 0993831175

ፈላጊ የልጁ አባት
ወርቁ ሰማ ነኝ

ኢትዮጵያውያን ልጄን
አፋልጉኝ እባካችሁ 😭😭😭

ሱሉልታ አከባቢ ወይንም ደግሞ ወልቂጤ አከባቢ ምን አልባት ይቺን በምስል ላይ የምትመለከቷትን ህፃን ነኢማ ሁሴንን ያያችሁ በ 0908878659   0717878659   0946995648በመደወል...
16/09/2024

ሱሉልታ አከባቢ ወይንም ደግሞ ወልቂጤ አከባቢ ምን አልባት ይቺን በምስል ላይ የምትመለከቷትን ህፃን ነኢማ ሁሴንን ያያችሁ
በ 0908878659
0717878659
0946995648
በመደወል ይተባበሩን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃችኋለን🙏

🙏🙏 አባቴን አፋልጉኝ 🙏🙏ይህ አባቴ አቅንዳ እንዳሻው ይባላል።ጳጉሜን ከእናቴ ጋር በሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ለመጠመቅ ሄደው ነበር እናም በቅርቡ ካጋጠመው የጭንቀት ስሜት ጋር ተ...
07/09/2024

🙏🙏 አባቴን አፋልጉኝ 🙏🙏
ይህ አባቴ አቅንዳ እንዳሻው ይባላል።ጳጉሜን ከእናቴ ጋር በሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ለመጠመቅ ሄደው ነበር እናም በቅርቡ ካጋጠመው የጭንቀት ስሜት ጋር ተያይዞ አንዳንዴ እራሱን እና ያለበትን ቦታ አያውቅም።ከእናቴ ጋር ሊጠመቅ ከሄደበት ፀበል ቦታ ከእናቴ ተለይቶ ነሀሴ 30 2016ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት አካባቢ ጠፍቶብናል።
የለበሰው ልብስም ልዩ ምልክት
ካኪ እስራስ ከለር ሱሪ ከላይ ኮት ሰማያዊ ኤርገንዶ ነጠላ ጫማ ሰማያዊ ፎጣ
ቡኒ(ዳለቻ)በአረንጓዴ የጨርቅ ኮፍያ አድርጎ ነበር ዕድሜው 65 አካባቢ ቁመቱ 1ሜ ከ70 ጠይም እና ፍንጭት ያለበት በኪሡም የነዋሪነት መታወቂያ ይዟል።
እባካችሁቤተሰብ በጣም ተጨንቋል አባቴን ያያችሁ ያገኛችሁ ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች ደውላችሁ አገናኙን
ስልክ: 0925417028
0911057460
0945957949
0913129597

Address

Debra Markos

Telephone

+251948916040

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Daily/ ሀበሻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesha Daily/ ሀበሻ:

Videos

Share