Christian Media Network Ethiopia

Christian Media Network Ethiopia Christian melti media service CMMS tube

25/10/2023
25/10/2023
25/10/2023

ፍትህ ለድሬዳዋ። መካነ ኢየሱስ!

25/10/2023

ከድሬደዋ መካነ ኢየሱስ ጎን እቆማለው!!

"በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤"ሮሜ11:28
25/10/2023

"በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤"
ሮሜ11:28

 #እሬቻ ባህድ አምልኮ ነው!
06/10/2023

#እሬቻ ባህድ አምልኮ ነው!

23/09/2023

ንቁ!

23/09/2023

በቀን መጨረሻ 1

ዕድሜ ጠገቡ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠገልጿል።ለዘመናት ሲሸጋገሩ የነበሩ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት መጽሐፉ ኻላፍ ቤን አብራሃም የተባለ ግለሰብ ለአይ...
19/05/2023

ዕድሜ ጠገቡ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ
ገልጿል።

ለዘመናት ሲሸጋገሩ የነበሩ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት መጽሐፉ ኻላፍ ቤን አብራሃም የተባለ ግለሰብ ለአይዛክ ቤን እስቂኤል አል-አታር የሸጠው ሲሆን፣ እሱም ኋላ ላይ ባለቤትነቱን ለሁለት ልጆቹ አሳልፎ ሰጥቶ ነበር።

መጽሐፉ ለበርካታ ዘመናት ከተደረጉ ጦርነቶች እና ውድመቶች በመትረፍ ለ500 ዓመታት ከታሪክ ተሰውሮ ቆይቶ እንደነበረ ይነገራል።

የዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የቅርብ ጊዜ ባለቤት የነበረው የስዊዝ ኢንቨስተሩ ጃክ ሳፍራ ነበር። እሱም በአውሮፓውያኑ 1989 ለንደን ውስጥ በተካሄደ ጨረታ ላይ በ2.5 ሚሊዮን ዶላር ነበር የገዛው።
BBC AMHARIC

እህት ዘማሪት ሂሩት በቀለ ወደ ጌታ ሄደች።
13/05/2023

እህት ዘማሪት ሂሩት በቀለ ወደ ጌታ ሄደች።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ታጣቂዎች በአምልኮ ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ገለጸች።ቤተክርስቲያኗ እን...
12/11/2022

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ታጣቂዎች በአምልኮ ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት 15 ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ገለጸች።

ቤተክርስቲያኗ እንዳለችው ጥቃቱ የተፈጸመው ባለፈው እሁድ ጥቅምት 27/2015 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ፣ ሳሲጋ ወረዳ በጋሎ ቀበሌ ውስጥ ባሉት የሙለታ ጌላ መካነ ኢየሱስ ምዕመናን ላይ ነው።

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክታ ባወጣችው መግለጫ ላይ እንዳመለከተችው፣ ጥቃቱ በዕለቱ ለአምልኮ በተሰበሰቡት ምዕመናን ላይ በርካታ ቁጥር ባላቸው ከሌላ አካባቢ በመጡ ታጣቂዎች የተፈጸመ ነው።

ጥቃት አድራሾቹ በሙለታ ጌላ መካነ ኢየሱስ ማኅበረ ምዕመናን ላይ በፈጸሙት በዚህ ጥቃት 15 ሰዎችን ሲገድሉ በርካቶችን ማቁሰላቸውን፣ የሞቾቹን ስም በመጥቀስ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ባወጣችው መግለጫ ላይ ገልጻለች።

ቤተ ክርስቲያኗ ለጸሎት በተሰበሰቡ ምዕመናን ላይ በምሥራቅ ወለጋ ውስጥ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አጥብቃ ያወገዘች ሲሆን፣ በአካባቢው ያለው የመንግሥት የፀጥታ ኃይል ጥቃቱ ከመፈጸሙ በፊት ለመከላከል እና ከተፈጸመ በኋላም ፈጻሚዎቹን በመያዝ ለሕግ በማቅረብ ረገድ “የሚጠበቅበትን ኃላፊነት ባለመወጣቱ” የተሰማትን ሐዘን ገልጻለች።

05/07/2022

!

የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

#

በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ውስጥ በሚገኙ በንፁሃን ዜጎቻችን ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀዘኑን ሲገልጽ በታላቅ የልብ ስብራት ነው።

ከትናንቱ ሀዘን ሳንጽናና ሌላ ሀዘን በመጨመር ከሰውነት የወረዱ ሰብዓዊነት የማይሰማቸው ግለሰቦች ተስፋችንን በማጨለም የልብ ክፋታቸውን በንፁሃንን በመጨፍጨፍ የተበቀሉ መስሎአቸው አንገታችንን ለማስደፋት እየሰሩ ነው የንፁሃን ደም ይጮኻል ፈጣሪም ብድራታቸውን ይከፍላል።

በዚህ ፈታኝ ጊዜ መንግስት ዜጎች ደህንነት እንዲሰማቸው የማድረግ ሃላፍነት አለበት በተለይ በተናበበ መንገድ ቀድሞ የመከላከል ስራውን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።
የሃይማኖት አባቶች በመፀለይ ያዘኑትን በማጽናናት የተቸገሩት በመደገፍ አባታዊ ሃላፍነታችንን ልንወጣ ይገባል።በተለይ በአከባቢው የሚትገኙ ሃይማኖት አባቶች፣አባገዳዎች፣ሃዳ ሲንቄዎች፣የሀገር ሽማግሌዎች ወጣቶች በንፁሃን ሰዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ ሞት በቃ በማለት የማወገዝ ሚናቸው ከፍ ያለ ሊሆን እንደሚገባ ያሳስባል።

እንዲህ አይነት ጥቃቶችን ሰው የሆነ ሁሉ ማወገዝ ያለበት ሲሆን በአከባቢው የዜጎች ሠላም እንዲጠበቅ ሀሉም በጋራ እንዲሰራ እየጠየቅን ተቋሙ በዛሬው እለት ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ መላው ኢትዮጵያውያንም ለሀገራችን ሰላም ጸሎት እንድታደርጉ ጥሪውን ያቀርባል።

የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
ሰኔ 27/2014ዓ.ም
አዲስ አበባ

ምንጭ የክርስቲያን ዜና - The Christian News

27/03/2022

የሩሲያ ወንጌላዊ መሪ ለዩክሬን ክርስቲያኖች ይቅርታ ጠየቀ

በጥንቃቄ የተጻፈው መግለጫ ለእምነት ባልንጀሮቻችን ያለውን አጋርነት እንዲሁም በሩሲያ “ወታደራዊ ወረራ” ላይ “ምሬትና መጸጸትን” ይገልጻል።
የሩሲያ ወንጌላዊ መሪ ለዩክሬን ክርስቲያኖች ይቅርታ ጠየቀ

እስካሁን ባለው ከፍተኛ መግለጫ የሩስያ ኢቫንጀሊካል ህብረት መሪ በመንግስታቸው በወሰዳቸው ውሳኔዎች ላይ ያለውን "ምሬትና መጸጸት" አስታውቀዋል

የREA ዋና ጸሃፊ ቪታሊ ቭላሴንኮ መጋቢት 12 በጻፈው ግልጽ ደብዳቤ ላይ “አገሬ በቅርቡ ወታደራዊ ወረራ ባደረገችው ነገር አዝኛለሁ” ብለዋል። "በጣም በከፋ ሁኔታ ውስጥ፣ አሁን ምን እየታየ እንዳለ መገመት አልቻልኩም።"

ወታደራዊው እርምጃውን "የሚያጣጥል" ን ሰው እ.ኤ.አ. መጋቢት 4 ቀን የሩሲያ ፓርላማ የወንጀል ሕጉን አሻሽሎ ለ 15 ዓመታት እስራት እንዲቀጣ ወስኗል።

በተለይም ቭላሴንኮ በዩክሬን ያለውን ሁከት ለመግለጽ የሩስያ መንግስት የተሰየመውን "ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ" መለያ አልተጠቀመም. በምትኩ “ግጭት” እና “ወረራ”ን በመጠቀም ነገሩን ቢገልጽም በይፋ በታገዱ እንደ “ጦርነት” ከመግለጽ ተቆጥቧል። እና የዩክሬን "ወረራ" ፍራቻ እውቅና ከማግኘቱ ጎን ለጎን የሩስያን "ወታደራዊ ማጥፋት" የሚለውን ግስ ጠቅሷል.

29/09/2021

Address

Butajira

Telephone

+251911571476

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christian Media Network Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Christian Media Network Ethiopia:

Share

Category