ከፍትህ እንጂ ከበደል አንተባበር

ከፍትህ እንጂ ከበደል አንተባበር FREE SPEACH MATERS!!!!

08/05/2024
EID MUBAREK
09/04/2024

EID MUBAREK

EBC አይናችን  የኛም ተራ ይድረስ ይሰራ የኢትዮፒያ ህዝብ ይማርበት(ምን አልባት አሁን ኬዙ ባለበት ደረጃ  መስራት ትችላላቹ አትችሉም እሚለው እርግጠኛ መሆን ባልችልም) ክራይ ሰብሳቢው በለ...
26/03/2024

EBC አይናችን የኛም ተራ ይድረስ ይሰራ የኢትዮፒያ ህዝብ ይማርበት(ምን አልባት አሁን ኬዙ ባለበት ደረጃ መስራት ትችላላቹ አትችሉም እሚለው እርግጠኛ መሆን ባልችልም)

ክራይ ሰብሳቢው በለሃብትና ክራይ ሰብሳቢው አመራር በሚፈጥሩት የጥቅም ትሥስር በህዝብና በግለሰብ ደረጃ እየተፈጸሙ እሚገኙ ማንነት መሰረት ያረጉ አስተዳደራዊ በደሎችና የህግ ጥሰቶች አጋልጡ ህዝብ ይማርበት።
ሰዎች እሚደርስባቸው የተለያዩ ጫናዎች ተቋቁመው ተስፋ ሳይቆርጡ ማንነታቸው መሰረት ተደርጎም ይሁን ወይም በሌላ ጥቅም ትሥስር ለሚፈጸምባቸው አስተዳደራዊ በደልና የህግ ጥሰቶች ለማጋለጥ ፣ ምን ያህል ርቀት ሊጓዙ እንደሚገባ ተሞክሮ እሚቀስሙበት እንደሚሆን እርግጠኞች ነን ስለዚህ ብትሰሩት ባይነን።

18/02/2024

ለሰዎች ግማሽ ጨረቃ ሆኖ መታየት እስከመች?

21/01/2024

#አመራር ብቻ ሳይሆን ባለሃብቱም በህግ ሊጠየቅ ይገባል:-

በእምነት ተወካይ ስም፣በሃገር ሽማግል ስም፣ በባለሃብትነት ስም፣የማህበረሰብ ተቆርቋሪና እነሱ ብቻ የዚያ ማህበረሰብ መብት አስከባሪ በሚል ስም በየጊዜው ከነበሩት ባለስልጣኖች ጋር በጥቅም ተጎዳኝተው ለተፈናቃይ የመጣ የእርዳታ ስንዴና ዘይት ከተፈናቃይ ጉሮሮ በመንጠቅ በእኩለ ለሊት መጋዘን አስከፍተው በመኪኖቻቸው የጫኑ፣በእንሴኖና ቡታጅራ ከተሞች በማህበር ስም የመንግስትና የህዝብ ሃብት የሆነውን መሬት ኢ-ፍታሃኢ በሆነ መንገድ ያግበሰበሱ ባለሃብቶችም በህግ ሊጠየቁ ይገባል!!

26/12/2023

እውነት ነው ከሰው ብቻ ሳይሆን ከላይም ይመስላል

14/12/2023

ቡታጂራ ለነዋሪዎችዋ ጥሩ መአዛ ማወድ ጀምራለች !! ካመታት በኋላ ነዋሪዎችዋ መንግስት መንግስት እያወደን ነው ብለዋል !! እኛም ይሄ ተግባር ባጎራባች ከተሞች እንዲቀጥል እጅጉን ተመኝን!!

አይ ጊዜ ጀግና!!
28/11/2023

አይ ጊዜ ጀግና!!

13/09/2023

2016! በጥቅም ትሥስር ተቡአድነው እንደ 2ኛ ዜጋ ሊያረጉን ለሞከሩት ባለሃብቶችና ባለስልጣናት የውርደት ካባ እሚከናነቡበት፥ወደ ተጠየቅም እሚቀርቡበት ፥እውነትም የመጨረሻዋን ስፍራ እምትወርስበት አመት ትሆናለች !!ኢንሻአላህ!!

05/08/2023

የእውነት ሃይል ማለት የአላህ ሃይል ማለት ስለሆነ ፣የመጨረሻዋም ሙከራ በጸረ-ባላስቲክ ሚሳኤል ተመታ ተልኮዋን ሳትፈጽም እመንገድ ላይ ቀርታለች!!!

05/08/2023

"አያያልፉት ኤለ ያ ሁሉ ታለፈ...".የእውነት ጊዜም ደረሰ! !

27/07/2023

አልቀበልም? ነውር ነው አንተ ልባም ልጅ አልነበርክእንዴ¡¡¡ ቋዬ ያቅመክ ልክ ኢለችል!
ወትቂየመሁ ያሃረ መቸም ኤቒም!
ALMOST 99.99999% GAME OVER!!!!

23/07/2023

አስቀድመን ተምብየን ለመቀበል የተዘጋጀነው ካሰባቹት እና ከምታስቡት በላይ ነው
ቀን 14/11/15 ቁጥር----2015አንድ ብለን ጀምረናል

16/07/2023

አትልፉ! ኢ-ፍትሃዊ የሆነውን ስራቹ በምንም ሁኔታ ማዳፈን አትችሉም!!
ዛሬ ኩክ ያረጋችኈቸው ሰነዶች ከጆቻችን ደርሰዋል!ዋጋ ትከፍላላቹ!!

ለኔ ብለህ ስማ!!
09/07/2023

ለኔ ብለህ ስማ!!

01/07/2023
20/06/2023

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ"ቃዋ ኤያፉለንከ"የተሰኝ ከእንሴኖ መዘጋጃ እስከ ቀድሞው አሚር ህንጻ ሻዶ ካፌ ቡታጂራ እሚዳሥስ አጭር ዶክመንተሪ በቅርብ ቀን ይጠብቁን. ..አሁንም እውነት ያሽንፋል!!

20/06/2023

"አመግል ባሉም አቲበጡ!"
ይቺም አባባል ትመቸኛለች

30/05/2023

እሚጠይቀው የትኛውም ዋጋ ይከፈላል እንጂ እምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም አልልምምምምምምምምምምምምምምምም!

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከፍትህ እንጂ ከበደል አንተባበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ከፍትህ እንጂ ከበደል አንተባበር:

Videos

Share

Category