Ethio News

Ethio News information is power
my country is Ethiopia
GERD my dam

04/10/2023
የምስራቅ ጉራጌ የዞን መዋቅር መመስረቱን ተከትሎ የአካባቢው ነዋሪዎች ደስታቸውን እየገለፁ ነው።
21/08/2023

የምስራቅ ጉራጌ የዞን መዋቅር መመስረቱን ተከትሎ የአካባቢው ነዋሪዎች ደስታቸውን እየገለፁ ነው።

የምድር ገነት በመባል የምትታወቀው አርባምንጭ ከተማ የአዲሱ ክልል (ደቡብ ኢትዮጵያ) መቀመጫ መሆኗን ተረጋግጧል። አርባም ምንጭ የነጭሳር ብሄራዊ ፓርክ ፣የጫሞ ሀይቅ፣ የአዞ ራንች፣ እንዲሁም...
16/08/2023

የምድር ገነት በመባል የምትታወቀው አርባምንጭ ከተማ የአዲሱ ክልል (ደቡብ ኢትዮጵያ) መቀመጫ መሆኗን ተረጋግጧል። አርባም ምንጭ የነጭሳር ብሄራዊ ፓርክ ፣የጫሞ ሀይቅ፣ የአዞ ራንች፣ እንዲሁም የልዩ ልዩ ምንጮች ወይም ትናንሽ ሀይሎች መገኛ መሆኗ ይታወቃል።

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጥያቄ ትክክለኛና ተገቢነት ያለው የህዝብ ጥያቄ መሆኑን ምሁራን እየተናገሩ ነው። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የሚሰሩ አንዳንድ  መምህራን የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጥያቄ ለዘመናት...
16/08/2023

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጥያቄ ትክክለኛና ተገቢነት ያለው የህዝብ ጥያቄ መሆኑን ምሁራን እየተናገሩ ነው።

በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የሚሰሩ አንዳንድ መምህራን የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጥያቄ ለዘመናት ሲጠየቅ የነበረና ተገቢነት ያለው በተለይም በመልካም አስተዳደር፣ በልማት እጥረት የተጎዳውን የአካባቢው ህዝብ የሚክስ ነውም ብለዋል።
ህዝቡ በአሰፋፈርም፣ በአቀማመጥም ከዞኑ ዋና ከተማ በጣም የራቀና ለብዙ እንግልት ሲዳረግ እንደነበርም አንስተዋል።

Ethio News
ለሀገር እና ለህዝብ እድገት እንሰራለን!
መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ like,share,follow.

ሰበር ዜና! በምስራቅ ጉራጌ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ለነባሩ የደቡብ ክልል የዞን እንሁን ወይም የአቻነት ጥያቄ አቅርበዋል!የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጥያቄ የረጅም ጊዜና ምናልባትም የ30 አመት ጥያ...
15/08/2023

ሰበር ዜና!
በምስራቅ ጉራጌ አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦች ለነባሩ የደቡብ ክልል የዞን እንሁን ወይም የአቻነት ጥያቄ አቅርበዋል!

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ጥያቄ የረጅም ጊዜና ምናልባትም የ30 አመት ጥያቄ መሆኑን ያነሱት ሰልፈኞቹ የነበሩ ደቡብ ክልል በሁለት ተከፍሎ ከመዋቀሩ በፊት የኛ ጥያቄ ሊመለስ ይገባል ነው ያሉት። ጥያቄው አስተዳደራዊና የፍትሀዊነት እንዲሁም የእኩል ወይም የአቻነት ጥያቄ መሆኑን ነው አስተያየት ሰጪዎቹ የተናገሩት።

ከዚህ ቀደም ጥያቄው ለፌደሬሽን ምክርቤት ቀርቦ ተቀባይነት ማግኘቱና ደቡብ ክልል ተከፍሎ ወደ ሁለት የተለያዩ ክልሎች ሲዋቀር ጥያቄው አብሮ እንደሚመለስ ቃል ተገብቷል ሲሉም ተሳታፊዎች ይገልፃሉ።

ዘገባው :- የEthionews ነው
መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ like, share ያድርጉ
Ethinews፣

08/09/2022
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
30/08/2022

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

ሰዎች ችግኝ እንትከል ! የአየር ንብረት ለውጥ አለምን እያናወጠ ነው።
26/07/2022

ሰዎች ችግኝ እንትከል ! የአየር ንብረት ለውጥ አለምን እያናወጠ ነው።

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌላቭሮቭ ኢትዮጵያ ገብተዋል
26/07/2022

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌላቭሮቭ ኢትዮጵያ ገብተዋል

በዛሬው እለት እስር ላይ የነበሩትን እስክንድር ነጋና ጀዋር መሀመድ መፈታታቸውን ተገልፆዋል።
07/01/2022

በዛሬው እለት እስር ላይ የነበሩትን እስክንድር ነጋና ጀዋር መሀመድ መፈታታቸውን ተገልፆዋል።

ውበት ፣ ጀግንነት ፣ የሀገር ፍቅር
01/12/2021

ውበት ፣ ጀግንነት ፣ የሀገር ፍቅር

ቃላት ከየት ላምጣ ?      በቃ አላህ ይጠብቅህ ነው።
24/11/2021

ቃላት ከየት ላምጣ ?
በቃ አላህ ይጠብቅህ ነው።

22/11/2021

No more
20/11/2021

No more

አዳነች አቤቤ የጁንታው ራስ ምታት
19/11/2021

አዳነች አቤቤ የጁንታው ራስ ምታት

Africa must unite !! Ragee singer Bob marley
13/11/2021

Africa must unite !!
Ragee singer Bob marley

ባለህበት አካባቢ ተላላኪዎችን አፅዳ
06/11/2021

ባለህበት አካባቢ ተላላኪዎችን አፅዳ

05/11/2021

The mouths of Terrorists!!

These are irresponsible political gamblers and journalists who are working to destroy Ethiopia using . These bad guys are ignoring the Ethiopian government's ceasefire and continue spreading false information to the International community, just like what the TPLF Diasporas have been doing. These devils never spoke of the TPLF's atrocities against Amhara and Afar. Because their goal is to destroy Ethiopia while supporting the TPLF. But, they will never succeed.

Their name respectively;

1. Kjetil Tronvoll
2. William Davison
3. Martin Plaut
4. Rashid Abdi.

ሰበር ዜና !የህወሀት ጦር አዛዥ ደሴ ላይ በቁጥጥር ስር ዋለ!
04/11/2021

ሰበር ዜና !

የህወሀት ጦር አዛዥ ደሴ ላይ በቁጥጥር ስር ዋለ!

04/11/2021

በነገራችን ላይ ዛሬ የተያዘው የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል
የሜይዴይ ክፍለ ጦር አዛዥ ጉዕሽ ገብሬ ለሶማሌ ክልል ተላልፎ ይሰጥና
በየከተማ እያዞሩ ለሶማሊ ህዝብ ያስዩንት:: ከእነ ሌተናል ጀኔራል አብርሃ ወልደ
ማርያምና ሜጀር ጀኔሬል ማሾ በየነ ጋር ሆኖ ከአንድ ሺ በላይ ሶማሌዎችን
ያስገደለውና ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኦሮሞዎችን ከሱማሌ ክልል ያፈናቀለው
ይህ ሰው ነው!

ደሴን እቆጣጠራለሁ ብሎ የመጣው ሀይል ደሴም አልገባም ወደ መቀሌም አልተመለሰም እና የት ነው ያለው ትሉ ይሆናል። መልሱን ለሪፐብሊካን እና ለድሮኗ ትቻለሁ።
31/10/2021

ደሴን እቆጣጠራለሁ ብሎ የመጣው ሀይል ደሴም አልገባም ወደ መቀሌም አልተመለሰም እና የት ነው ያለው ትሉ ይሆናል። መልሱን ለሪፐብሊካን እና ለድሮኗ ትቻለሁ።

ሪፐብሊካን ጋርድ ትስዕር!ድሮን ትስዕር!
31/10/2021

ሪፐብሊካን ጋርድ ትስዕር!
ድሮን ትስዕር!

ደሴ አልተያዘም! እውነታው ይህ ነው ። ይልቁንም በወሎ ዩንቨርስቲ በኩል ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቡድን በሪፐብሊካን ጋርድ ፣ በፋኖና በመከላከያ ድሮን ተለቅሟል!!  ቀዳዳው ጌታቸው ረዳ ምን አ...
30/10/2021

ደሴ አልተያዘም! እውነታው ይህ ነው ።
ይልቁንም በወሎ ዩንቨርስቲ በኩል ሰርጎ ገብቶ የነበረው ቡድን በሪፐብሊካን ጋርድ ፣ በፋኖና በመከላከያ ድሮን ተለቅሟል!!
ቀዳዳው ጌታቸው ረዳ ምን አለ ምን ተናገረ አይባልም ።በቃ የተለመደ ነው

የጀነራል አበባው ታደሰ መልዕክት ለኢትዮጵያ ህዝብ"ኢትዮጵያ እየሞትን የምናስቀጥላት እናት ሀገራችን ናት። ይሄ ደሞ ከአባቶቻችን የወረስነው እውነተኛው ማንነታችን ነው። ለአማራና ለአፋር እንዲ...
26/10/2021

የጀነራል አበባው ታደሰ መልዕክት ለኢትዮጵያ ህዝብ
"ኢትዮጵያ እየሞትን የምናስቀጥላት እናት ሀገራችን ናት። ይሄ ደሞ ከአባቶቻችን የወረስነው እውነተኛው ማንነታችን ነው።
ለአማራና ለአፋር እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የማስተላልፈው መልዕክት ቢኖር ኢትዮጵያያን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳው ጠላታችን ግብዐተመሬት በቅርቡ ይጠናቀቃል።
እናም ወታደራዊ ጥበቡን ለእኛ በመተው የአሸባሪው ፕሮፖጋንዲስቶች እና የእሱ ተላላኪዎች በሚነዙት ወሬ ባለመሸበር፣ያልተገባ ነቀፋና አስተያየት ለሚሰጡ ግለሰቦች እና ቡድኖች ጆሮ ባለመስጠት ፣በውስጣችን የተሰገሰጉ የአሸባሪው ተላላኪዎችና ባንዳዎችን በመያዝ አካባቢያችሁን ከአሸባሪዎች በመጠበቅና ከሰራዊቱ ጀርባ ደጀን በመሆን የጀመራችሁትን ድጋፍ አጠናክራችሁ በመቀጠል ሞራል ሁኑን።"
ሌ/ጄ አበባው ታደሰ
የጦር ሀይሎች ም/ኢ/ሹም

ቱርክ የአሜሪካና ጀርመንን ጨምሮ የ10 አውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች በቱርክ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባታቸው ከሀገሯ ለቀው እንዲወጡ ማሳወቋ የሚታወስ ነው ። አሁን ግን ሀገሮቹ የቱርክን ህግ...
26/10/2021

ቱርክ የአሜሪካና ጀርመንን ጨምሮ የ10 አውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች በቱርክ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባታቸው ከሀገሯ ለቀው እንዲወጡ ማሳወቋ የሚታወስ ነው ። አሁን ግን ሀገሮቹ የቱርክን ህግና ደንብ ወይም በሀገሪቱ ህግ አንቀፅ 41 መሰረት ማንኛውም አምባሳደር በተመደበበት ሀገር ጣልቃ ገብነት የሚቃወመውን መተላለፋቸውን በማመን ይቅርታ ጠይቀዋል። ረሲብ ጣይብ ኤርዶሀንም ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ አርገንላቸዋል ብለዋል። ኤርዶሀን አክለውም ካሁን በሁዋላ የሀገሪቱን ህግ አክብረው እንደሚሰሩ እገምታለሁ ካልሆነ ግን ..እርምጃችን ይከፋል ሲሉም ነውየተናገሩት ። ይህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንድ መልዕክት የላከ ነው ባይ ነኝ ።አቦ ኤርዶሀን ፈጣሪ እድሜህ ያርዝመው፣ ህይወትህ ይለምልም..

በገደል በዱሩ በቁር በሀሩሩ ለሚንከራተተው ክብር ለመከላከያ !!
24/10/2021

በገደል በዱሩ
በቁር በሀሩሩ

ለሚንከራተተው ክብር ለመከላከያ !!

እእእ
24/10/2021

እእእ

የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ኦሊገነር ሶልሻየር  የማሰናበቻው ጊዜ አሁን ነው!!
24/10/2021

የማንቸስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ኦሊገነር ሶልሻየር የማሰናበቻው ጊዜ አሁን ነው!!

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share