The Galla Kingdom

  • Home
  • The Galla Kingdom

The Galla Kingdom Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from The Galla Kingdom, Publisher, .

10/12/2022

እኛም ስለ ኦሮሞ ልንጽፍ ተነሳን ፦
(ተጻፈ በታየ ቦጋለ ኣረጋ)
ከሰሀራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ የቀዳሚው ካሌንደር ባለቤት (በናሳ ሳይንቲስቶች የተረጋገጠ) ፤ በዓለም ከግሪክ አቴና ዴሞክራሲ በሁሉም መስክ የሚልቅ ፦ ስልጣን ርስት ሳይሆን በየ8 ዓመቱ የሚለዋወጥበት ፥ መሪዎቹ በችሎታቸው የሚመረጡበት ፤ ለፓርላማው ታዛዥ የሆኑበት ፥ ከአባ ገዳው ጀምሮ first among equals የተለየ ጥቅም የማያሰጥ ፥ ፓርላማው ከፍተኛ የስልጣን አካል የሆነበት egalitarian ፤ ባሪያ የሌለበት freedom to all regardless of wealth and hereditary kinship ፥ ልመና የሚያሳፍር በመሆኑ እጁን ለስራ እንጂ ለስጡኝ የማይዘረጋ dignified existence ፤ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከሮም እስከ አሜሪካ ያውለበለቡ ጀግኖች መፍለቂያ patriotic in actual sense ፤ በአገር ውስጥ አርበኝነትም ሆነ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ጀግና መሪዎች የነበሩት ፤ በአፍሪካ የቀንድ ከብት አንደኝነታችን መሰረት ፥ የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ብለን ብንዘምር የአንበሳውን ድርሻ የሚይዝ ፤ የራሱ በአንድ አምላክ (ዋቃ) ላይ የተመሰረተ ፥ የራሱ Pope አባ ሙዳ ፥ ወንድና ሴት ካህናት ቃሉና ቃሊቲ ያሉት ፤ አዋሽ ፥ ገናሌ ፥ ዋቢሸበሌ ፥ ዳዋ ፥ ጊቤና ሌሎች ወንዞች የሚገማሸሩበት ፥ ውበቱና እንግዳ ተቀባይነት ባህሪው እንደ ገባር ወንዝ እየጠራቸው ከውስጥም ከውጪም የሚፈሱ ጅረቶችን ባህር ሆኖ የሚቀበል ፥ ወደ ሌሎች የማይፈስ ፥ በኢትዮጵያ ታሪክ በሩጫ አበበ ቢቂላ ፥ በዘፈን ጥላሁን ገሰሰ ፥ በሳቅ በላቸው ፥ በስነ ጽሁፍ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ፥ በውበት ውቢት አመንሲሳ ፥ በወርቅ አዶላ ወለጋ ፥ በዴሞክራሲ ፥ በሀብት ፥ በብዛት ፥ በእምነት ፥ በካሌንደር +( በአጠቃላይ የማይልቅበት ዘርፍ የሌለ) ፥ ታላቅ የርብርብ ማዕከል የሆነ ፤ ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ፥ ጎበና ዳጬ ፥ ሠራዊታቸውን በኦሮሞ ጦር መገንባታቸውን መካድ አይቻልም ፤ መኮንን ጉዲሳ ፥ አብዲሳ አጋ ፥ ባልቻ ሳፎ ፥ ታደሰ ብሩ ፥ አበበ አረጋይ ፥ በቀለ ወያ ፥ ገረሱ ዱኪ ፥ አብቹ ... ወዘተርፈ ጀግኖችን መጥቀስ እንችላለን ።

Mengistu Gudissa :ይጨመርበት
ገበየሁ ቢምት ተተካ ባልቻ
መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ
የአደዋው ጀግኖች
ሳይንቲስቶቹ እነ ፕ ር አክሊሉ ለማ ደበላ
እነ ፕር ገቢሳ ኤጀታ ሰማዕታት ቱ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ .መገርሳ በዳሳ የክብር ዶክተር ወይዘሮ አበበች ጎበና......

07/12/2022

Fact Check

ይህ የሞሮኮ አሰልጣኝ ተናገሩት ተብሎ በዋልታ የተሰራጨዉ መረጃ የተሳሳተ ነዉ።

ዋልታ ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሴንተር (WMCC) ዛሬ ኅዳር 28/2015 በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨዉ ዘገባ የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ወሊድ ረግራጊ “እኛ የምንወክለው አፍሪካን እንጂ የአረቡን አለም አይደለም” አሉ ሲል ዘግቧል።

እንደ ዋልታ ዘገባ አሰልጣኙ ይህን ያሉት ትላንት ከስፔን ጋር የነበራቸዉን የጥሎ ማለፍ ግጥሚያ ካሸነፉ በኋላ መሆኑን እንዲሁም “እዚህ ያላችሁት የአረቡን አለም ወክላችሁ ነው ወይ?” በሚል ከጋዜጠኞች ለቀረበላችው ጥያቄ ሲመልሱ መሆኑን ጽፏል።

አሰልጣኙ ለቀረበላቸዉ ጥያቄ ሲመልሱም “እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም እዚህ የተገኘነው የሞሮኮን ህዝብ ወክለን ሲሆን ሲቀጥል እንደ ጋና፣ ሴኔጋል፣ ካሜሩን እና ቱኒዚያ ሁሉ የአፍሪካን አህጉር ነው የምንወክለው’ ብለዋል” ይላል የዋልታ ዘገባ።

ይሁን እንጂ አሰልጣኝ ወሊድ ረግራጊ የተጠየቁት የአረቡን አለም ስለ መወከል ወይም ያለመወከል ሳይሆን ለአረብ ሀገራት የእግር ኳስ ቡድኖች ድጋፋቸዉን የሚሰጡ መሆን፣ አለመሆኑን ነው።

ይህን ጥያቄ የተጠየቁት እና ማብራሪያ የሰጡትም ትላንት የስፔንን ብሄራዊ ቡድን ካሸነፉ በኋላ ሳይሆን ያለፈው ሃሙስ ኅዳር 22/2015 ቡድናቸው ከካናዳ አቻው ጋር የምድብ ጨዋታ ከማድረጉ ቀደም ብሎ በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።

በጋዜጣዊ መግለጫዉ ለአሰልጣኝ ወሊድ ረግራጊ የቀረበው ጥያቄም የአረብ ሀገራት የእግር ኳስ ቡድኖች እርስ በእርሳቸው ሲደጋገፉ መታየታቸዉ እና እርሳቸዉም የአረብ ሀገራትን የእግር ኳስ ቡድኖች የሚደግፉ መሆኑን ነዉ።

እርሳቸዉም “በመጀመሪያ ፖለቲከኛ ለመሆን አይደለም እዚህ የተገኘሁት፤ ሞሮኮን ነዉ የምንወክለው። ለሞሮኮ እና ሞሮካዉያን ነዉ ቅድሚያ የምሰጠው። እና ልክ እንደ ሴኔጋል፣ ጋና፣ ካሜሩን እና ቱኒዚያ አፍሪካውያን ነን። ስለዚህ የአፍሪካን እግር ኳስ ባንዲራ ከፍ ለመድረግ ተስፋ እናደርጋለን” ብለዋል።

ይሁን እንጂ መነሻቸውን (origin) እና የአለም ዋንጫ በመካከለኛው ምስራቅ እና አረቡ አለም ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ከመሆኑ ጋር በተገናኘ የሚደግፏቸዉ ሰዎች መኖራቸዉን እና እነዚህን ደጋፊዎች ለማስደሰት ተስፋ እንዳላቸዉም አሰልጣኙ ተናግረዋል።

ለሞሮኮዉ አሰልጣኝ ወሊድ ረግራጊ የቀረበው ጥያቄ እና የሰጡት ምላሽ በፊፋ ድረ-ገጽ በሞሮኮ ቅድመ ጨወታ መግለጫ https://www.fifa.com/fifaplus/en/tournaments/mens/worldcup/qatar2022/match-42-pre-match-press-conference-morocco ከ13:42 ደቂቃ ጀምሮ ይገኛል።

ሞሮኮ ትላንት ስፔንን በመለያ ምት በማሸነፍ በኳታሩ የአለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜዉን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር መሆኗ ይታወሳል።

የኦሮሞ ህዝብ ጭፍጨፋን የሚመራው እና ሚያስተባብረው ብርሃኑ ነጋ ነው. ከእሱ ጋር እና ከእሱ ጀርባ ደሞ. ሻቢያ ፣ ብልፅግና እና ነጋዴዎች አሉ
07/12/2022

የኦሮሞ ህዝብ ጭፍጨፋን የሚመራው እና ሚያስተባብረው ብርሃኑ ነጋ ነው. ከእሱ ጋር እና ከእሱ ጀርባ ደሞ. ሻቢያ ፣ ብልፅግና እና ነጋዴዎች አሉ

02/12/2022

አ*ማ*ሩ ታድዮሰ ታንቱን ለምን ትወደዋለች ካልክ መልሱ ይሄ ነው

28/11/2022

"የኛ ብሔርተኝነት የበሰለና ዴሞክራሲያዊ ነው" አቶ በቴ ኡርጌሳ፣ የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር፡፡

ፓርቲያቸው ኦነግ ሌሎች ሕዝቦችን በጠላትነት የማይፈርጅ፣ የጠራና የበሰለ የፖለቲካ መስመር እንደሚከተል የሚናገሩት አቶ በቴ፣ ከፓርቲያቸው ጉዳይ ባሻገር በቅርብ ጊዜ እየተባባሰ ስለመጣው የኦሮሚያ ቀውስና ስለኦሮሞ የፖለቲካ ትግል ከዮናስ አማረ ጋር ያደረጉት ቆይታ እንደሚከተለው ቀርቧል።👇https://www.ethiaopianreporter.com/112948/?fbclid=IwAR3e-UMoZsbXGi2CfInxcswvg1FUCJCeO2XQCdTZtu-FJw30gtKw-p3Ie_0

28/11/2022



"Faannoo ijaaruun kan Wallaggaa keessatti hidhachiisaa turan kanneeni dha.

1Sisaay fissahaa . Finfinnee
ሲሳይ ፍሰሃ ከ አ.አ
2 Malkaamuu Tsagaa .finfinnee
መልካሙ ፀጋ ከ አአ
3 Dammaqee fissaaha. finfinnee
ደመቀ ፍሰሃ ከአአ
4 damaaqee ascanaqoo. finfinnee
ደመቀ አስጨንቅ ከአአ
5 dirribachoo fantahuu. finfinnee
ደረባቸዉ ፋንታሁን ከ አአ

6 showaa asichanaqoo. finfinnee
ሸዋ አስጨናቅ/ቂ ከ አአ
7 D/r islemaana Aseen .bardaara
ዶ/ር ሴሌይማን ሀሰን ከ ባህርዳር
8 asidaahuu muuniyyee. bardaara
አሰናዳዉ ሙኒየ ከባህርዳር
9 mulgeetaa adanee .bardaara
ሙሉጌታ አዳነ ከባህርዳር
10 atalel asdasiihuu. bardaara
አታለል እሰደሲሁ ከባህር ዳር
11 D/r xenna ayixegeb. bardaara
ዶ/ር ጠና አይጠገብ ከባህርዳር
12 D/r mulatuu wubuu gondar
ዶ/ር ሙላቱ ዉቡ ከጎንደር
13 D/r birahanu fantahuu. asoosaa
ዶ/ር ብርሃኑ ፋንታሁን ከ አሶሳ
14 H/O muraad Aseen .jimmaa uv
Health Officer ሙረደ ሀሰን ከጅማ ዩንበርስቲ
15D/r nuugusee indaashoo .Dr/
marqos
ዶ/ር ንጉሴ እንዳሻዉ ከ ደብርማርቆስ
16 injineere asnaaqoo tasaafahuu. finfinnee
እንጅነር አስናቀ ተስፋሁን ከ አአ
17 yibaalaxee maangistuu .injibaara
ይብለጥ መንግስቱ ከጎጃም እንጅባራ
18 qeesii warqiyee yihuuun . injibaara
ቄስ ወርቅዬ ይሁን ከጎጃም እንጅባራ
19 Tadaalee . finfinnee maandisaa
(መሃንድሲ) ታደለ.... ከ አአ
20 b/s saahid ganbir .m/haroo
መምህር ሰዒድ ገንብር ከሀሮ ከተማ
21 zallalem asichanaqoo .m/haroo
ዘላለም አስጨናቂ/ቅ ሀሮ ከተማ
22 tadasee awaaqee .m/haroo
ታደሰ አወቅ ሀሮ ከተማ
23 Ababa tadasee. m/haroo
አባተ ታደሰ ሀሮ ከተማ
24 tasfuu azaanee. m/haroo
ተስፉ አዘነ ሀሮ ከተማ
25 marshaa waalelniyi. m/haroo
መርሻ ዋለልኝ ሀሮ ከተማ
26 mulgeetaa biraanee .m/haroo
ሙሉጌታ ብርሃነ ሀሮ ከተማ
27 sh/yesuuf gashuu. m/haroo
ሼህ ዪሱፍ ጋሹ ሀሮ ከተማ
28 shiifaree geetahuun .m/haroo
ሽፈራዉ ጌታሁን ሀሮ ከተማ
29 fisaaha wubaatu. m/haroo
ፍሰሃ ዉበቱ ሀሮ ከተማ
30 daawidee seeyiduu. m/haroo
ዳዉዴ ሴይዱ ከሀሮ ናቸዉ::"

Tsegay

18/11/2022

ኦሮሞ እነዚህ አደገኛ ሰዎች ካላስወገደ ሰላም ሊያገኝ አይችልም።

14/11/2022

# ሰፋሪዎች ሐቅ መናገር ጀመሩ እንዴ?

13/11/2022

የሰፋሪዎች መድሀኒት ዶ/ር ግርማ አያና!!

09/11/2022

ንስሀ ግባ ነው ያለው ሀብታሙ!!

09/11/2022

አሜክስ short memory ይሰማል።

The passing of the Legendary Ali Mphammed Birra(OLF-OLA Press Release)
07/11/2022

The passing of the Legendary Ali Mphammed Birra(OLF-OLA Press Release)

አሜክስ እነ ቫንዳምም ተጠቅሞ ጣላቸው ነው የምትሉን?
07/11/2022

አሜክስ እነ ቫንዳምም ተጠቅሞ ጣላቸው ነው የምትሉን?

ፍቅር ከአዲሀሎ እስከ አራት ኪሎ!!
07/11/2022

ፍቅር ከአዲሀሎ እስከ አራት ኪሎ!!

አሜክስና አቅም አልባ ድፍረቱ!!
07/11/2022

አሜክስና አቅም አልባ ድፍረቱ!!

07/11/2022

አሜክስ ህገ-መንግስት ይከበር ሲባል ግዜ!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Galla Kingdom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share