Ethiopian Information Center

Ethiopian Information Center Hot Information Exchange Center t.me/Ethiopian_Information_Center

02/01/2025

ግልምጫው፣ የጎሪጥ/ቆሪጥ እይታው እንደ እሳት ይፈጃል። ለነገ እየበለቱን ይመስላል። ጠንቀቅ ነው።

አቡነ እጨጌ ዘመንበረ ከይሲ ወደም አፋሳሽ አብይ ምን እያሉ ነው
26/12/2024

አቡነ እጨጌ ዘመንበረ ከይሲ ወደም አፋሳሽ አብይ ምን እያሉ ነው

26/12/2024

ትልቅ ሀገራዊ ክህደት ነው የተፈጸመው።
በትግሉ ሰማዕታት ደም እንደመቀለድ ይቆጠራል። ( #ኮ/ል_ያሬድ_ኪሮስ)

26/12/2024

The Pride of New Africa

15/12/2024

የሀገሪቱን ጊዚያዊ ሁኔታ በመጠቀም ድርጅታቸውን የሚያራቁቱ፣ ንጹሀንን የሚያንገላቱ ባለጊዜዎች ሠላም ሰፍኖ መቼ የእጃቸውን ባገኙ!??

15/12/2024

ጥሮ ግሮ የሰራውን ቤት አፍርሶ የጎዳና ተዳዳሪ ማድረግ ለትውልድ እሳት ማስተላለፍ ነው! Short Memories Take Care of it!!!!!!!

08/12/2024


ገና በወሬ የሚሰደደው፣ ወደየ አቅጣጫው የሚበረግገው ሞትን ተላመድነውና የBMን የጥዋት አሰቃቂ ፍንዳታዎች ተቋቁመን አስቀድሰን፣ መክፈልታችንን በልተን ተመለስን። እግዚአብሔር ይመስገን።

05/12/2024

ትናንትም ስለማሸነፍ
ዛሬም ስለ መገዳደል!?
ይቅር በለን እስኪ

04/12/2024

ውጊያው ሽምቅ ነው፤ እጅበጅ አላስፈላጊ መስዋዕትነትን እናስወግድ ( #ደብረኤልያስ)

30/11/2024

ብናውቅ እናልቃለን ሆነና ብሒሉ
ንጹህ ልጆቻችን በገፍ ሲገደሉ፣
ለእኛው ዋስትና አጥተን፣
አልቅሰን! አልቅሰን፣
ደረት ደቅተን ዝም አልን፣
የሰማዩ ዳኛ ባክህ ቶሎ ናለን፣
አንተው ዳኛ ሁነን አንተው ፍረድልን፣
በገፍ በአንድ ጉድጓድ አፈር እየለበስን
ሥርዓትህን ጥሰን እስከመቼ እንኑር፣ ስንቱን ትታገሰን!
➛በአሩስ ለተገደሉ ቤተሰቦቻችን ነፍስ ይማር

23/11/2024
23/11/2024

ማህበሮች ሰፈር ለሰፈር የሴት ማሯሯጫ፣ የግለሰብ ሰብዕና መስለቢያ፣ የጡንቻ ማሳያ ሆነው አረፉት አይ ባላገር።

ይህንን ህጋዊ ዝርፊያ ባለመጫወት እንድታስቆሙ በትህትና እንጠይቃለን። ለአንድ ጨዋታ ሶስት ብር ለሶስት ጎልድ ኮይን ለሶስት ዙር ይልና አንዱን እድል እንደሞከርክ ሁለቱን ቅርጥፍ አድርጎ ይበላ...
16/11/2024

ይህንን ህጋዊ ዝርፊያ ባለመጫወት እንድታስቆሙ በትህትና እንጠይቃለን። ለአንድ ጨዋታ ሶስት ብር ለሶስት ጎልድ ኮይን ለሶስት ዙር ይልና አንዱን እድል እንደሞከርክ ሁለቱን ቅርጥፍ አድርጎ ይበላል።
ከፍተኛ ፕራይዝ አገኘህ ሁለቱን ተመሳሳይ አገናኝ ይልና ሳጥኑ ለመመረጥ ሳይዘጋጅ ጊዜው አለቀ ተብለህ ሽልማቱን ትበላለህ። ስለዚህ በእነዚህ ጨዋታዎች ላይ ምርመራ እንዲያደርግ በአክብሮት እየጠየቅሁ እናንተም ባለመጫወት ከመበላት ዳኑ የቀዳሚት ሰንበት መልዕክታችን ነው። እናንተ የታዘባችሁትን አስተያየት ላይ ዱቅ አድርጉልን። ስድብ የተፈቀደ ነው።

አዋየው የለኝ.....
14/11/2024

አዋየው የለኝ.....

01/11/2024

ግፍን መሸከም አቅቷት መሬት እየራደች ነው፣ ዘንድሮ አለ ነገር፤ ንስሃ ግቡ!

27/10/2024

ከጅጋና ደንበጫ መካከል ዊንጌ ወንዝ አካባቢ ያለው ዝርፊያ መላ የሚለው ከለ እስኪ ተባበሩን። በፋኖ ስም በመሣሪያ እያንገራገሩ መቀማት፣ ተሳፋሪ ማንገላታት

አሳሪው ታሳሪ፣ አሳዳጁ ተሳዳጅ፣ ዋሾው አፋሪ፣ ጥጋበኛው አንገት ደፊ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ጽናቱን ይስጥዎት ክቡር አባታችን፣ ለኢትዮጵያ የተከፈለ ንፁህ ዋጋ።
26/10/2024

አሳሪው ታሳሪ፣ አሳዳጁ ተሳዳጅ፣ ዋሾው አፋሪ፣ ጥጋበኛው አንገት ደፊ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ጽናቱን ይስጥዎት ክቡር አባታችን፣ ለኢትዮጵያ የተከፈለ ንፁህ ዋጋ።

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Belongs To Mire Wodajo, Um Yite King Power, Halima Yasin,...
26/10/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Belongs To Mire Wodajo, Um Yite King Power, Halima Yasin, Amare Waga, ያረጋል አሰፍ, Yekit Amharawit, Abirham Chalie, Asmie Baye, Abdu Siraj, Baayisaa Ahmed, Molla Misganaw, Bre Work, Imam Mohd, Hayat Fano, ብርሃኑ ዘለቀ, Kide Melaku, Ebrahim Ebrahim, ፍካሬ ሚዲያ

Address

Amhara
Bahir Dar
6000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Information Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Information Center:

Share

Information Exchange Center

Let us exchange informations about our country to have an early understanding.