ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media

ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media 🛑 አማራነት ነፍጠኝነት ፋኖነት ❗️ወደ ፊት - ማሸነፍ ብቻ❗️

⭕️ የቴወድሮስ ዕዝ 206ተኛ ኮር በሻፎ ጉዳለማ ግምባር ጠላትን ሲረፈርፈው አርፍዷል❗️በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ 206ተኛ ኮር ተከታታይ ተጋድሎውን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን...
27/11/2025

⭕️ የቴወድሮስ ዕዝ 206ተኛ ኮር በሻፎ ጉዳለማ ግምባር ጠላትን ሲረፈርፈው አርፍዷል❗️

በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ 206ተኛ ኮር ተከታታይ ተጋድሎውን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ•ም በሻፎ ጉዳለማ ግምባር ከአምበር ከተማ በቅርብ እርቀት ላይ የ34ኛ ክ/ጦር የመብረቁ ሻለቃ፣ ተድላ ጓሉ ሻለቃ እንዲሁም የ34ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሐንዲስ በመቀናጀት በከፈቱት ጥቃት አኩሪ ድልን ተቀዳጂቷል።

በዚህ የተጠና ኦፕሬሽን ድል ያስመዘገበው የቴወድሮስ ዕዝ 206ተኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ አስፓልቱን በአረመኔው የብልፅግና ጦር አስክሬን ሞልተው ግዳጃቸውን በብቃት በመወጣት ውጊያውን በአሸናፊነት ቋጭተዋል።

ውርደትና ጉስቁልና ልብሱ የአረመኔው የብልፅግና ቡድን እንደተለመደው ቁስለኞቹን ወደ ሆስፒታል እያጋዘ ይገኛል።

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ❗️

© በአፋብኃ የቴዎድሮስ ዕዝ 206ተኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት






(ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

⭕️ ባንዳ ተላላኪ ላይ እርምጃ ተወስዶ ክላሹ ገቢ ሁኗል ❗️    "  የነዛ ግድም      ያለው ግርድምድም      ስሙ ሲጠራ ሲባል አቸፈር፣‎     ጠላት አርዶ ያስግጣል አፈር💪" ‎ በት...
27/11/2025

⭕️ ባንዳ ተላላኪ ላይ እርምጃ ተወስዶ ክላሹ ገቢ ሁኗል ❗️
" የነዛ ግድም
ያለው ግርድምድም
ስሙ ሲጠራ ሲባል አቸፈር፣
‎ ጠላት አርዶ ያስግጣል አፈር💪"

‎ በትላትነዉ ዕለት ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክፍለ ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ይስማላ ከተማ ላይ ሰርጎ በመግባት የክልል ምክር ቤት አባል የሆነዉን አሁን ላይ ደግሞ ከአረመኔዉ ስርዓት ተልዕኮ ተቀብሎ በሰሜን አቸፈር ወረዳ ለይስማላ ከተማ አስተዳደር በካድሬነት ማህበረሰቡን ሲያስደበድብና ሲያሰቃይ የቆየዉ ባንዳ (ተግባረ እር*ስ) ቄስ አዲስ አለሙ ደረቱን በጥይት በመምታት መሳርያዉን ተቀምቶ ለአናብስቶች ገቢ ሁኗል።

👉 የሌሎች አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻና ሆድ አደር ካድሬወች እሩጫ🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ትጠላላችሁ ።

‎ ባንዳዉ ቄስ (ተግባረ እር*ስ) አዲስ አለሙ ጣረሞት ላይ ሁኖ ከሊንበን ሆስፒታል ገብቶ ከአቅም በላይ ሁኖ ወደ ባ/ዳር ሆስፒታል መግባቱ ታውቋል።

‎ 💪💪 አቸፈር፣
‎ ያስግጣል አፈር💪💪💪






(ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

🛑 የአረመኔው ጦር እየፈረሰ ወደ ፋኖ መጉረፉን ቀጥሏል❗️👉 የአረመኔው የብልፅግና ቡድን  በመክዳት የፋኖን ሰራዊት የሚቀላቀለው ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ይገኛል።✔️ አለወንድ ተሜ የሸበል በረ...
27/11/2025

🛑 የአረመኔው ጦር እየፈረሰ ወደ ፋኖ መጉረፉን ቀጥሏል❗️

👉 የአረመኔው የብልፅግና ቡድን በመክዳት የፋኖን ሰራዊት የሚቀላቀለው ቁጥር በየቀኑ እየጨመረ ይገኛል።

✔️ አለወንድ ተሜ የሸበል በረንታ ተወላጅ 6ኛ ኮር 3ኛ እሪጅመንት 3ኛ ሻንበል ሰሜን ሽዋ ደራ ወረዳ ሰለልኩላ ቀበሌ የሚገኜው የአረመኔው ጦር ሰራዊት አባላት የነበረ ሲሆን በፈራረሰው የብልፅግና ቡድን ተግባር ተስፋ በመቁረጥ የቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ተኛ ክፍለ ጦር ተቀላቅሏል።

✔️ ታዘብ ሞገስ የአገዛዙ 6ኛ እዝ 602ተኛ ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር ዲሽቃ ተኳሽ የነበር ከእነማይ ወረዳ ማህበረብረሃን ቀበሌ በመውጣት 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀለ።

✔️ አበበ አበዛ - የቃታ መሳሪያ (ምኒሽር )በመያዝ 74ተኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል።

አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ❗️

©አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት






(ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

27/11/2025

✅በጎጃም እና በወሎ አይመከሬ ባንዳ የብልፅግና ካድሬ ፣ሚኒሻና ፖሊሶች እርምጃ ተወሰደባቸው ❗️

👉በአፋብኃ የቴዎድሮስ ዕዝ በመተከል የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ ላይ እርምጃ ሲወስድ በተመሣሣይ በአፋብኃ የምኒልክ ዕዝ ደግሞ የአልብኮ ወረዳ ብልፅግና አመራሮች ላይ ከባድ እርምጃ መውሰዱ ታውቋል።

በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና የቴዎድሮስ ዕዝ ነበልባል ፋኖዎች በመተከል የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ደረጀ ለሚሳን ጨምሮ በርካታ የአድማ ብተና አባላትን ሲገድሉ ሦስት ወታደሮችን ደግሞ መማረካቸው ታውቋል።

በሌላ ዜና የቴወድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ደጀን ላይ በፈፀመው የተጠና ኦፕሬሽን ም/ኢንስፔክተሩን ጨምሮ በርካታ አይመከሬ ባንዳ ካድሬና ሚኒሻ ተደምስሰዋል።

ይህን የፋኖ ጥቃት ተከሎ በከተማው የመሸገው የአረመኔው ሰራዊት ፍርስርሱ እየወጣ ሲሆን የተደናገጠው የጠላት ኃይል ፍርስርሱ እየወጣ ከ30 በላይ ሚኒሻዎች ከድተው መውጣታቸው ተሰምቷል።

የአረመኔው ቡድን ይህንን ይሄን የፋኖ ጥቃት መቋቋም አልቻልክም በሚል ምክንያት በምስለኔነት የወረዳው አሰተዳደር ፀጥታ የነበረው ዳኘ ደነቀው የተባለ ከኃላፊነቱ በማንሳት ዘብጥያ አውርዶታል።

በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ደግሞ የምኒልክ ዕዝ ፋኖዎች የአልብኮ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው ሳልመኔ ከተማ ዘልቀው በመግባት የወረዳውና የከተማ አስተዳደሩ ብልፅግና አመራሮች ላይ በፈፀሙት ጥቃት በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል።






(ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

⭕️ ብሬን እና ስናይፐር የያዙ የአረመኔው ጦር አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ❗️የፀረ አማራው አረመኔያዊ ቡድን አናገለግልም ያሉ የጦሩ አባላት  ፣ ሞታችን የውሻ ሞት አይሆንም  በሚል ሁለት የቡድን...
27/11/2025

⭕️ ብሬን እና ስናይፐር የያዙ የአረመኔው ጦር አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ❗️

የፀረ አማራው አረመኔያዊ ቡድን አናገለግልም ያሉ የጦሩ አባላት ፣ ሞታችን የውሻ ሞት አይሆንም በሚል ሁለት የቡድን መሣሪያ እና ሁለት ክላሽ በመያዝ በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።

የአረመኔው የብልፅግና ቡድን ጦር የ104ኛ ኮር 16ኛ ክፍለ ጦር አባላቶች አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እና ሁለት ክላሽ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በመያዝ የምኒሊክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ሲቀላቀሉ የክፍለጦሩ አመራሮችም ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የጥቂቶች ብቻ መፈንጫ የሆነውን የአረመኔውን የብልፅግና ስርዓት በአውደ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፍ የማፍረሱ እና ከህዝባችን ጫንቃ ብሎም ከሃገራችን ለማስወገድ የሚደረገው ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

©በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ






(ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

✳️ ‎የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ  የ105ኛ ኮር በ66ኛ ክ/ጦር ቀጠና  ግዜያዊ መንግስት አመራሮች ጋር ጥልቅ ውይይት አደረገ❗️‎በ66ኛ ክ/ጦር ቀጠና  በጃዊ ፤ ፓዊ እና ዳንጉር ወረዳ ግዚያዊ...
27/11/2025

✳️ ‎የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር በ66ኛ ክ/ጦር ቀጠና ግዜያዊ መንግስት አመራሮች ጋር ጥልቅ ውይይት አደረገ❗️

‎በ66ኛ ክ/ጦር ቀጠና በጃዊ ፤ ፓዊ እና ዳንጉር ወረዳ ግዚያዊ መንግስት አመራሮች የእርስ በርዕስ ትውውቅ፤ ተግባርና ኃላፊነትን በተመለከተ እንዲሁም በቀጣይ የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ሰፋ ያለ ውይይት የድርጅት አመራርና የ105ኛ ኮር አመራሮች በተገኙበት ተደርጓል።

በተደረገው ውይይትም ከሶስቱ ወረዳዎች ማለትም ፦ከመተከል ዞን ፓዊና ዳንጉር ወረዳ እና ጃዊ ወረዳ ውስጥ በቴዎድሮስ ዕዝ የተቆጣጠርነውን ሙሉ የቀበሌ መዋቅር ፍትህ የመስጠት፣ የማስተዳደር ፤ መሰል ህዝባዊ አገልግሎቶችን እንዲሁም የተለመደ የዕለት ከዕለት ተግባራትን ፣ህዝባዊ አገልግሎት እና ህዝባችን ከድርጅታችኝ የሚፈልገውን ሁሉን አቀፍ ግልጋሎት በተገቢው ሁኔታ ለማከናወን ያስችል ዘንድ ለጊዚያዊ የወረዳ አመራሮች መመሪያ ተሰጧል፤የስምሪት አቅጣጫ ተቀምጧል ።

በዚሁ አጋጣሚ ከላይ በተጠቀሱት ወረዳዎች የቀበሌ መዋቅር ሙሉ በሙሉ መፈራረሱ የሚታወቅ ሲሆን ፥ በምትኩም የፋኖ ነጻ ወረዳ በማስፋት ግዚያዊ መንግስት መዋቅር ከዋና አስተዳዳሪ ጀምሮ እስከ ቀበሌ የፍርድ ሸንጎ መዋቅር በመዘርጋት ሠፊው የማህበረሰብ ክፍል በድርጅታችን መምሪያ መሰረት ተገቢውን አገልግሎት እያገኘ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን ።ድርጅታችን ይህንን ተግባርና ሃላፊነቱን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የጀመረውን መዋቅራዊ እንቅስቃሴውን በቀጣይ ነፃ በሚወጡ ቀጠናዎች ሁሉ አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑንን እንገልጻለን ።

ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም❗️
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ❗️

© Hailemichael Bayeh






(ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

✳️ የአረመኔው የብልፅግና ቡድን ቁልፍ የመረጃና ደህንነት ሰው እርምጃ ተወሰደበት❗️👉 የአረመኔው የብልፅግና ቡድን  የቆቦ ከተማ መረጃ እና ደህንነት በመሆን በርካታ ግፎችን ሲፈፅምና ሲያስፈ...
26/11/2025

✳️ የአረመኔው የብልፅግና ቡድን ቁልፍ የመረጃና ደህንነት ሰው እርምጃ ተወሰደበት❗️

👉 የአረመኔው የብልፅግና ቡድን የቆቦ ከተማ መረጃ እና ደህንነት በመሆን በርካታ ግፎችን ሲፈፅምና ሲያስፈፅም የነበረው ቁልፍ የደህንነት ሰው ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ በነበልባሉ የፋኖ ሰራዊት እርምጃ ተወስዶበታል።

የቆቦ ከተማ መረጃ እና ደህንነት የሆነው የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ ሰው አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ በሰማዕቶቹ ጀግኖች በነ አርበኛ አለሙ ገብሩ ፣ በነ አርበኛ ዋሴ ከበደ፣ በነ አርበኛ ፍሬው አለና እና ሌሎች አርበኞች ልጆች በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች ወደ ማይቀረው ተሽኝቷል::

ከአማራ ህዝብ ተፈጥሮ ከፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ጋር በመተባበር የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ የኖረው ሆድ አደሩ አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ንጋት ቆቦ ከተማ ላይ በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች እርምጃ ተውስዶበታል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗️

©በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት






(ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

🔥⭕️ ሰበር መረጃ 🆕🆕🆕🫣 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዡ ህምጥ ይግባ ስምጥ ለጊዜው አልታወቀም❗️👉 የአረመኔው የብልፅግና ጦር ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በርካታ ሰራዊት እና የጦር መሳሪያወች በመያዝ ...
25/11/2025

🔥⭕️ ሰበር መረጃ 🆕🆕🆕

🫣 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዡ ህምጥ ይግባ ስምጥ ለጊዜው አልታወቀም❗️

👉 የአረመኔው የብልፅግና ጦር ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በርካታ ሰራዊት እና የጦር መሳሪያወች በመያዝ ጠፋ ።

በአረመኔው መንጋ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል፣ከፊሉ በፍርሃት ስብሰባ ሲቀመጥ ከፊሉ ፍለጋ ላይ ነው።🔍🔎

በአሁኑ ሰዓት ኮሎኔል ረሺድ የተባለ የአረመኔው የብልፅግና ጦር ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ከደብረ ማርቆስ ከተማ መጥፋቱ ተሰምቷል።

ኮለሌኑ ከ60 በላይ አድማ ብተና እና መከላከያ አባላትን ከበርካታ መሳሪያወች ጋር በመያዝ መጥፋታቸው ተረጋግጦል።

በብልፅግና የጦር ካምፕ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል። ጀነራል ብርሃኑ በቀለን በደ/ማርቆስ ያለው ኃይል ትዛዝ በመስጠት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከተማውን ለቆ አሰሳ እያደረገ ሲሆን በሌላኛው ክፍል ደግሞ በደብረ ኤልያስ ያለው የአረመኔው ሰራዊት በፍርሃት ውስጥ ሁኖ አስቸኳይ ስብሰባ መቀመጡ ከስፍራው የሚወጡ መረጃወች ይጠቁማሉ።

የኮለኔል ረሺድ ከበርካታ የጦር አባል እና መሳሪያወች ጋር ህምጥ ይግባ ስምጥ አለመታወቅ በአረመኔው የብልፅግና ቁንጮወችና ምስለኔ ወታደራዊ አዛዦች ከፍተኛ ድንጋጤን እና መረበሽ ውስጥ ከቷል።
😏 ምን እየተካሄደ ነው ⁉️





(ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

⭕️ የወንድሞቻችን ደም ሳይውል ሳያድር እንበቀላለን ÷  ደም በደም ይጠራል ❗️👉ሰርጎ በመግባት ባንዳን በመሸኘት መሳሪያ ተማርኳል። የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 109 ኮር 8...
25/11/2025

⭕️ የወንድሞቻችን ደም ሳይውል ሳያድር እንበቀላለን ÷ ደም በደም ይጠራል ❗️

👉ሰርጎ በመግባት ባንዳን በመሸኘት መሳሪያ ተማርኳል።

የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 109 ኮር 88 ክፍለ ጦር ውስጥ የሚገኙት የቀድሞዉ ወምበርማ ብርጌድ ቆምጠዉ ሻለቃ መሪ ጀግናው ሻለቃ አባይ አንዷለም ልጆች የወንድማቸውን ደም ዳግም በሽንዲ አደባባይ መልሰዋል።

ባሳለፍነው ህዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋት 4:00 ሰአት ሽንዲ ከተማ ላይ ነበልባሎቹ ፋኖ እሱባለለው የኔነህ እና ፋኖ ተማረ ስልጣኑ ወደ ከተማ ሰርገው በመግባት የጠላት ተላላኪ የሆነውን መብራቱ ጉድዳይ የተባለ ሆድ አደር ባንዳ ወደ ማይመለስበት ሸኝተዉ ሁለት እግር ክላሽ ማርከዉ በጀንነት ወጠዋል።

የአረመኔው ቡድን አገልጋይ ሆድአደር ካድሬወች እሬሳዉን ቀብረው በጭንቀት ውስጥ እንደሚገኙ ለማረጋገጥ ተችሏል።






(ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም)
🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

❇️ የ‎አረመኔዉ ጦር እንደእምቧይ ካብ እየተናደ ነው❗️👉 የአረመኔው ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ጦር እንደ እንቧይ ካብ እየተናደ እየፈራረሰ ቀጥሏል።" ካምፑ ወና ሆነ ጦሩ በየፊናው እየከዳው...
25/11/2025

❇️ የ‎አረመኔዉ ጦር እንደእምቧይ ካብ እየተናደ ነው❗️

👉 የአረመኔው ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ጦር እንደ እንቧይ ካብ እየተናደ እየፈራረሰ ቀጥሏል።

" ካምፑ ወና ሆነ ጦሩ በየፊናው እየከዳው ወጣ ስርዓቱ ታመሰ ፣

ያረመኔው ቁንጮ አናቱን ሲመታ ስሩ ፈራረሰ ። "

‎ በትላንት ዕለት በሊበን ከተማ ላይ የተወቀጠዉ የአረመኔዉ ሰራዊት ሌሊቱን ሲቃጀው አድሯል ።

' ጓደኛቻችን በዛ ልክ መስዋት ሁነዋል እኛ እራሳችን ልናተርፍ ይገባናል ' በማለት ዛሬ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም በቀጠናው ከሚገኘው ‎ከ79ኛ ክፍለ ጦር 4ተኛ ሬጅመንት የአረመኔው ጦር

‎ ✔️ ዮናስ አዲስ - አንድ ጥቁር ክላሽ ፣አንድ የደረት ትጥቅ ፣ 3 ካዘና ፣ 2 የእጂ ቦንብ ከ200 ጥይት ጋር

‎✔️ ኢሳን አህመድ - አንድ ጥቁር ክላሽ ፣ የደረት ትጥቅ ፣ 3 ካዘና ፣ 2 የእጂ ቦንብ ከ200 ጥይት ጋር በመያዝ በአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105 ኮር 55ተኛ ክፍለ ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ተቀላቅለዋል።

እንዲህ ዘር ጨፍጫፊውን የአብይ አህመድ ቡድን አናገለግልም በማለት አንድያ ህይወታቸውን በማትረፍ ከነገ የታሪክም የሞራልም ተጠያቂነት ነፃ በመውጣት የሚመጡ ወንድሞችን በክብር እየተቀበሉ የሚገኙ የቢትወደድ አያሌው መኮንን አመራሮችና አባላት የጀግና አቀባባበል በማድረግ ለሌሎችም
' ኑ ህይወታችሁን አትርፋችሁ ይህን የተንኮታኮተ ስርዓት በጋራ እንገርስሰዉ ' ሲሉ ወንድማዊ ጥሪ አቅርበዋል።





(ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም)

🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

🔴 5 የአረመኔው ቡድን ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ❗️👉 በየቀኑ የአረመኔውን ቡድን እየከዱ የሚወጡ ወታደሮች ቁጥር የመጨመሩ ጉዳይ የብልፅግና ቁንጮ ካድሬወች እና ወታደራዊ አ...
25/11/2025

🔴 5 የአረመኔው ቡድን ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ❗️

👉 በየቀኑ የአረመኔውን ቡድን እየከዱ የሚወጡ ወታደሮች ቁጥር የመጨመሩ ጉዳይ የብልፅግና ቁንጮ ካድሬወች እና ወታደራዊ አዛዦች የእራስ ምታት ሁኗል።

4 የመከላከያ አባላት እና አንድ የሸበል በረንታ ወረዳ ሚኒሻ አባል የቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር የፋኖ ሰራዊትን መቀላቀላቸው ታውቋል።

የአረመኔው የብልፅግና ቡድን በሕግ ማስከበር ስም በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ የዘር ጭፍጨፋ በመቃወም አምስት የብልፅግና አገልጋይ የነበሩ ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በአፋብኃ የምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።

የአረመኔው ጦር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር የክፍለ ጦሩ ቃኝ እና መሀንዲስ አባል የነበሩት :-

✔️አየነው እንዳይፈር - አንድ ኮርያ ክላሽ ፣ 150 ጥይት እና ሦስት ካዘና በመያዝ
✔️ አለበል አምሳሎ - ኮርያ አንድ ክላሽ ፣ 30 ጥይት እና አንድ ካዘና በመያዝ ፣
✔️ ወንዱ አንተ - አንድ ኮርያ ክላሽ 150 ጥይት ሦስት ካዘና፣
✔️ ሀብታሙ ፀጋው - አንድ ኮርያ ክላሽ ፣150 ጥይት እና ሦስት ካዘና በመያዝ
ከነበሩበት የስምሪት ቀጠና ወንበዴውን የብልፅግና ቡድን በመክዳት የፋኖ ሰራዊትን ተቀላቅለዋል።

በተመሣሣይ መንግስቱ በላቸው የተባለ የሸበል በረንታ ወረዳ የሚኒሻ አባል ከነ ሙሉ ትጥቁ 64ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል።





© በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ተኛ ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት

(ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም)

🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

🛑 የአረመኔው ቡድን የጦር ካምፖች ሁሉ በቅርቡ ወና ሁነው እናያቸዋለን ❗️👉 ከግዳጂ ቀጠናው እየጠፋ በየቀኑ የፋኖ ሰራዊትን የሚቀላቀለው የአረመኔው ወታደር ቁጥር በብዙ እጥፍ እየጨመረ ቀጥሏ...
22/11/2025

🛑 የአረመኔው ቡድን የጦር ካምፖች ሁሉ በቅርቡ ወና ሁነው እናያቸዋለን ❗️

👉 ከግዳጂ ቀጠናው እየጠፋ በየቀኑ የፋኖ ሰራዊትን የሚቀላቀለው የአረመኔው ወታደር ቁጥር በብዙ እጥፍ እየጨመረ ቀጥሏል።

፲ አለቃ ገብሬ ይባላል። በዛሬው ዕለት ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ•ም
✔️1 ስናይፐር፣
✔️1 ብሬን፣
✔️1 ጥቁር ክላሽንኮቭ፣
↪️250 የክላሽ ጥይት እስከ ትጥቁ፣
↪️150 የብሬን ጥይት እና
↪️03 ቦንብ ብቻዉን ይዞ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃን ተቀላቅሏል።

💯 በቅርቡ የጠላት ካምፖች ሁሉ ወና ሁነው እናያቸዋለን ። ይቀጥላል❗️

(ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም)

🫵 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃወች 👇👇 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ⤵️⤵️
🔘 Behaylu Info ↪️
🔘Fanoኤል Post ↪️

➡️ የፌስቡክ ፔጃችን ይከተሉን ⤵️
Behaylu T Gebeyehu

🫵 በዩቱዩብ ቻናላችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ⤵️⤵️⤵️ 🚶‍➡️🚶‍♀‍➡️
🔘በመንገዴ ላይ•• On My Way ↪️

Address

Bahir Dar

Telephone

+251902004439

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ወንጭፍ ሚዲያ - wonchif media:

Share