14/09/2024
#የአፋልጉኝ
ተፈላጊዋ ታዳጊ #ቤቴልሔም አድማሱ ትባላለች(ፎቶ):: ዕድሜዋ 9 ዓመት የሆናት ቤቴልሔም ከምትኖርበት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ 01 ቀበሌ በተለምዶ አስታጣቢ ሰፈር ጳጉሜ 3 ቀን 2016 ዓመተ ምህረት ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።
በዕለቱ ከቤት ስትወጣ ቀይ ሹራብ ቡራቡሬ ጉርድ እንደለበሰችና ጥቁር ኪቶ ጫማ ተጫምታ እንደነበር ወላጅ አባቷ ይናገራሉ።
በመሆኑም ታዳጊዋን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ እንዲያሳውቅ ወላጅ አባቷ አቶ አድማሱ እሚቶ በፈጣሪ ስም ይማፀናሉ።
#ስልክ ቁጥር 0940-25-86-89
#ሼር በማድረግም ይተባበሩ!