Ethiopian Daily News

Ethiopian Daily News Media news
(7)

27/10/2024
"እውነት ነው ተመቷል እየተባለ ነው"🤭🤭
12/10/2024

"እውነት ነው ተመቷል እየተባለ ነው"🤭🤭

Baga Gammaddan Dr. Lammaa!❤❤Dr. Lammaa Magarsaa❤❤❤
12/10/2024

Baga Gammaddan Dr. Lammaa!❤❤

Dr. Lammaa Magarsaa❤❤❤

ኢትዮቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚያደርግ መሆኑን አስታወቀ ግዙፉ መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም ከነገ መስከረም 21፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተ...
30/09/2024

ኢትዮቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚያደርግ መሆኑን አስታወቀ

ግዙፉ መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም ከነገ መስከረም 21፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ ማሻሻያ የሚያደርግ መሆኑን አስታዉቋል።

ተቋሙ የሚደረገው የዋጋ ማሻሻያ አብዛኛውን የህብረተሰብ ክፍል እንደማይነካ የገለፀ ሲሆን ተመጣጣኝ እና የዲጅታል አካታችነትን መርህ በጠበቀ መልኩ ተግባራዊ ይደረጋል ብለሏል።

ተቋሙ የሚደረገዉ ማሻሻያዉ 22 ፓኬጆችን የማይነካ እንደሆነ ቢገልፅም በምን ያህል ፐርሰንት የሚለዉን እና በየትኞቹ አገልግሎቶቹ ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ አላሳወቀም።

ካፒታል የዉጪ ምንዛሪ ተመን በገበያ እንዲመራ መደረጉን ተከትሎ ኢትዮቴሌኮም በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑ ይታወቃል ።

ሦስቱ ወንድሞች አንድ ላይ።ከረጅም ጊዜ በኋላ ከጓደኞችህ ጋር ተገናኘህ። የእርስዎ አስተያየት ብዙም የተራራቁ አይደሉም። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።You meet your friends after a...
23/09/2024

ሦስቱ ወንድሞች አንድ ላይ።

ከረጅም ጊዜ በኋላ ከጓደኞችህ ጋር ተገናኘህ። የእርስዎ አስተያየት ብዙም የተራራቁ አይደሉም። መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

You meet your friends after a long time. Your opinions are not too far apart. Have a nice time.

  🇪🇹
12/09/2024

🇪🇹

Rafah less than one kilometre from Egypt border,3500 kilometre sending troops to Somalia to save guard Somalia territory...
10/09/2024

Rafah less than one kilometre from Egypt border,3500 kilometre sending troops to Somalia to save guard Somalia territory is another Sisi wisdom😁

My leader ❤
11/08/2024

My leader ❤

Athlete Tamirat Tola and Athlete Sisay Lamma❤❤❤
11/08/2024

Athlete Tamirat Tola and Athlete Sisay Lamma❤❤❤

ቶላ እናመስግናለን ሞራላችንን ከፍ አደረክ !
10/08/2024

ቶላ እናመስግናለን ሞራላችንን ከፍ አደረክ !

"ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው "❤❤❤
10/08/2024

"ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው "❤❤❤

10/08/2024
ጠሚ ዶር አቢይ የተለያዩ  #ሹመቶችን ሰጡ 1. Aadde Haannaa Taliku: Daarekteera olaanaa Gabaa Kaappitaala Itoophiyaaወ/ሪት ሀና ተልህኩ  በኢትዮጵያ...
09/08/2024

ጠሚ ዶር አቢይ የተለያዩ #ሹመቶችን ሰጡ

1. Aadde Haannaa Taliku: Daarekteera olaanaa Gabaa Kaappitaala Itoophiyaa
ወ/ሪት ሀና ተልህኩ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዋና ዳይሬክተር

2. Obbo Tasfaayee Yiggazuu: Deetaa Ministeera Jallisiif Naannawaa Gammoojjii
አቶ ተስፋዬ ይገዙ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

3. Dr. Biruuk Taayyee : Hojigeggeessaa Olaanaa holdiingii Investimentii
ዶ/ር ብሩክ ታዬ በኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ

4. Obbo Abdurhaman Idxahir Deetaa Ministeera Galiiwwanii
አቶ አብዱርሃማን ኢድ ጣሂር በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

5. Komaandar Fiqruu Alamaayyoo Komishinera Ittaanaa Komishinii Poolisii Magaalaa Finfinnee
ኮማንደር ፍቅሩ አለማየሁ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር

6. Obbo Abdulhakiim Muluu : Deetaa Ministeera Daldalaaf Walitti hidhamiinsa Qaxanaalee
አቶ አብዱልሃኪም ሙሉ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

7. Obbo Abdurhamaan Abdallaa: Deetaa Ministeera Jallisiif Naannawaa Gammoojjii
አቶ አብዱርሃማን አብደላ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

8. Obbo Fiqaaduu Tasammaa : Sadarkaa Ministiraatti Qindeessaa Ijaarsa Sirna Dimokraasii
አቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል

9. Aadde Maskaram Debbebee: Deetaa Ministeera Galiiwwanii
ወ/ሮ መስከረም ደበበ በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ

10. Dr Biqilaa Hurrisaa : Sadarkaa Ministiraatti Qindeessaa Ijaarsa Sirna Dimokraasii
ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በሚኒስትር ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል

ልዩ መረጃ‼️ዛሬ በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በጉሸራ በሚባል ልዩ ቦታ የዘመነና የስክንድር ፋኖ ገጥሞ 29 ሲሞት 7 ቁሰለኛ ሆኗል ከስክንድር 18 የሞተ ሲሆን የዘመነ ደግሞ...
04/08/2024

ልዩ መረጃ‼️

ዛሬ በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በጉሸራ በሚባል ልዩ ቦታ የዘመነና የስክንድር ፋኖ ገጥሞ 29 ሲሞት 7 ቁሰለኛ ሆኗል

ከስክንድር 18 የሞተ ሲሆን የዘመነ ደግሞ 11 ሞተውበታል ።
ከእስክድር ተጋጣሚ ቡድን መሪ ቃጠሬው የሚባል ሲሆን የዘመነ ደግሞ አውለው ደምስ ይባላል ።

no comment!❤❤❤
20/07/2024

no comment!
❤❤❤

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Daily News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies