Ethio media post

Ethio media post የሁሉም ድምጽ

17/02/2024
   Ethiopian dateQome media ቆሜ ሚዲያግጥምBest Film ScenesBig Mountain Music FestivalEthiopian WomanDubai Phone storesຮ້ານຄຳພ...
24/01/2024




Ethiopian date
Qome media ቆሜ ሚዲያ
ግጥም
Best Film Scenes
Big Mountain Music Festival
Ethiopian Woman
Dubai Phone stores
ຮ້ານຄຳພູວົງ Phouvong Jewelryຮ້ານຄຳພູວົງ Phouvong Jewelryຮ້ານຄຳພູວົງ Phouvong Jewelryຮ້ານຄຳພູວົງ Phouvong Jewelry Phouvong Jewelry
Gk Vlogs Photography
Chathuranga Withanage Photography

Ethiopian dateQome media ቆሜ ሚዲያEthiopian Woman
08/01/2024

Ethiopian date
Qome media ቆሜ ሚዲያ
Ethiopian Woman

በገዘ ልጁ የተደበደበዉን የጎረቤት ህፃን ልጅ ለማሳከም ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ለምን አትሰጭኝም በሚል ሚስቱን የገደለዉ ባል በቁጥጥር ስር ዋለ።   በዌራ ዲጆ ወረዳ በ1ኛ ቆንቻ ቀበሌ ልዩ...
29/12/2023

በገዘ ልጁ የተደበደበዉን የጎረቤት ህፃን ልጅ ለማሳከም ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ለምን አትሰጭኝም በሚል ሚስቱን የገደለዉ ባል በቁጥጥር ስር ዋለ።

በዌራ ዲጆ ወረዳ በ1ኛ ቆንቻ ቀበሌ ልዩ ስሙ አባ ቀራርቶ ተብሎ በሚጠራበት አካባቢ በቀን18/04/16ዓ.ም በጎረቤት ልጆች መካከል በተፈጠረ ፀብ በአንድ ጎረቤት ህፃን ልጅ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን ተከትሎ ከምሽቱ 1:30ሰዓት ገደማ አካባቢ አቶ መሃመድ ሰያቶ የተባለዉ ልጁን ለማሳከም የሚሆን ገንዘብ ለምን አትሰጭኝም በሚል የገዛ ሚስቱን በእርግጫ ደብድቧት ህይወቷ ወዲያው እንድያልፍ ያደረገ ሲሆን ፖሊስ ተጠርጣሪዉን በመያዝ ለህግ በማቅረብ የሟች አስክሬን ምርመራ እንድከናወንም አድርጓል።

በመሆኑም በባልና ሚስት መካከል የሚፈጠር ማንኛውም አለመግባባት በመነጋገር መፈታት ሲገባዉ በጊዜያዊ ስሜት በመነዳት በጥቂት ፀብ ምክንያት በተነሰ የህይወት መጥፋት በማስከተል ግለሰቡን ለእስር ቤት በመዳረግ ልጆቹን ያለወላጅ በማስቀረት ለከባድ ጉዳት ይደርጋልና ቆም ብሎ ማሰብ ተገቢ ነዉ እንላለን።

  !!
15/12/2023

!!

04/12/2023

!
በአንድ ጫካ ውስጥ መልካቸው ነጭ፣ ጥቁር እና ግንባሩ ቦቃ የሆኑ ሶስት
በሬዎች ይኖሩ ነበር። አንበሳን ጨምሮ የትኛውም አውሬ ቢመጣ ክብ
በመሥራት እየተዋጉ አላስጠጋ አሉ።
አንድ ቀን ግን አያ ጅቦ መጣና “ይሔ ነጭ በሬ ያስጨርሳችኋል፤ እሱ
ባይኖር በጨለማ አትታዩም” የሚል መጥፎ ሀሳብ በውስጣቸው
ለቀቀባቸው። ሁለቱ በሬዎች ተባብረው ነጩን በሬ አባረሩት፡፡ ጅቡም
ብቻውን አግኝቶት ነጩን በሬ በላው።
ጅቡ ሌላ ጊዜ ተመለሰና ለጥቁሩ በሬ “ግንባረ ቦቃው ካለ አሁንም ለአደጋ
የተጋለጥህ ነህ” አለው፡፡ በዚህ የተነሳ ሁለቱ በሬዎች ተለያዩ፡፡ ጅቡም
ግንባረ ቦቃውን በላው።
በሌላ ቀን ጅቡ ጥቁር በሬው ጋር ሄደ፡፡ በሬውም “ዛሬ ምን ፈልገህ
መጣህ? ልትበላኝ ነው?” አለው። ጅቡም “አንተ እኮ የተበላከው
መጀመሪያ ጓደኞችህን አሳልፈህ የሰጠህ ጌዜ ነው” ብሎ ጥቁሩን በሬ
በላው፡፡
ልብ ብለን ልንረዳው የሚገባው ነገር ሁሌም ልዩነታችን ውበትና ጥንካሬ
የሚኖረው በአንድነታችን ውስጥ ነው!
!

20/11/2023
 #ሰው #ሰዎች #ከፍተኛ
27/10/2023

#ሰው
#ሰዎች
#ከፍተኛ

የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የ2016 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት የህዝብ ውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት አካሄዷል።የውይይት መድረኩን የሀላባ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጌታቸው እና ...
27/10/2023

የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የ2016 ዓ.ም 1ኛ ሩብ አመት የህዝብ ውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት አካሄዷል።

የውይይት መድረኩን የሀላባ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጌታቸው እና የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ገመዳ መሃመድ በጋራ መርተዋል።

በሆስፒታሉ ውስጥ የህክምና ክፍሎች ጥበት፣ የመድሃኒት እጥረት፣ እንዲሁም አንዳንድ የጤና ባለሙያዎች ለታካሚዎች አስፈላጊ እንክብካቤ ያለማድረግ ጉድለት እንዳለም የመድረኩ ተሳታፊዎች አንስተዋል።

በሆስፒታሉ ውስጥ በርካታ አበረታች ስራዎች እየተሰሩ ብሆንም አልፎ አልፎ እየታዩ ያሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለቶችን ለመቀረፍ የተቋሙ ሰራተኞች በትኩረት መስራት አለባቸው ስሉም አቶ ገመዳ መሃመድ አሳስበዋል።

ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመመለስና በሆስፒታሉ አስፈላጊ የሆኑ መገልገያ እቃዎች ለማስገባት የዞንና የከተማ አስተዳደሩ በትኩረት እንደሚሰራም አብራርተዋል።

ሆስፒታሉ ከግዜ ወደ ግዜ ያለውን የተገልጋይ ጫና በመቋቋም የተለያዩ መሻሻሎችን እያሳያ ቢሆንም አንዳንድ ጉድለቶችም በዛው ልክ እየተከሰተ መሆኑን ገልፀው ቀጣይ በአስቸኳይ እንዲቀርፉ የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከወትሮውም በተለየ መልኩ በትኩረት መስራት ይጠበቅባቸዋልም ብለዋል።

አቶ አለማየሁ ጌታቸውም በበኩላቸው ሆስፒታሉ እየሰጠው ያለው አገልግሎት ከአቅሙ በላይ ብሆንም እየተከሰቱ የሚገኙ ጉድለቶችን የውስጥ ሰራተኞችና አመራሮች በጋራ መቅረፍ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።

በሆስፒታሉ ውስጥ በክልሉ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ክልሉ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ለመጠናቀቅ አለመቻሉን ገልፁ ቀጣይ እንዲጠናቀቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንሰራለንም ብለዋል።

በመድረኩ ማህበረሰቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶች ሙሉ በሙሉ በመቀበል በቀጣይም ህብረተሰቡን አንዱ የመፍትሔ አካል በማድረግና ከተቋሙ ጀምሮ ሌሎች ባለ ድርሻዎችን በማሳተፍ ለመፍታት ቁርጠኛ መሆናቸውን የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ አቶ ሙበሽር ሁሴን ገልጸዋል።

የህዝብ መድረኩ በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር እና በሀላባ አጠቃላይ ሆስፒታል ስራ አመራር ቦርድ የተዘጋጀ ሲሆን በየስራ ክፍሎች ባሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ ጥንካሬዎች እና ድክመቶች ላይ ሰፊ ውይይት ተደረጎ ከመግባባት በመዳረስ ቀጣይ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

የውይይት መድረኩ ላይ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ነዋሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

13/10/2023


አፋጣኝ መፍትሔ ይሰጠን
አሁን ሀገራችን ከ5G ለመሻገር በምትሰራበት በዚህ ወቅት በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ወይም በአዲሱ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በሸኖ ከተማና ዙሪያው የኢንተርኔት ኮኔክሽን ችግር በጣም ይስተዋላል።

ከ2015 ወዲህ ደግሞ ችግሩ ጎልቶ የታየ ሲሆን 2G እንኳን ለመጠቀም ከፍተኛ ትዕግስት ይጠይቃል።

በስፋት ኢንተርኔት ተጠቃሚ ባለበት በዚው አከባቢ ኔትወርኩ ለኢንተርኔት ቀርቶ ለመደዋወል እንኳን አስቸጋሪ ነው ይህ ደግሞ በዚህ በቴክኖሎጂ ዘመን ለህብረተሰቡ በጣም አስቸጋሪ ሆኗል።

ስለዚህ Ethio telecom ይህን ችግር ግምት ወስጥ በማስገባት የአከባቢው ችግር ተረድቶ በአፋጣኝ ምላሽ እንድሰጠን እንጠይቃለን!!

👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👌❤️❤️❤️👌❤️❤️🇧🇫https://www.facebook.com/profile.php?id=1000831...
03/10/2023

👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👌❤️❤️❤️👌❤️❤️🇧🇫https://www.facebook.com/profile.php?id=100083181310174

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ የፀጥታ ጉዳይ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት በወረዳዊ ነባራዊ ሁኔታ ዙርያ ዉይይት ተካሄዷል !! መስከረም 15/2016 ዓ/ም ዌራ ዲጆ በሸኖበዛሬዉ ዕለት በሀላባ ...
26/09/2023

በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ የፀጥታ ጉዳይ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት በወረዳዊ ነባራዊ ሁኔታ ዙርያ ዉይይት ተካሄዷል !!

መስከረም 15/2016 ዓ/ም ዌራ ዲጆ በሸኖ

በዛሬዉ ዕለት በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ በፀጥታ ጉዳይ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት በወረዳዊ ነባራዊ ሁኔታ የፀጥታ መወቅር ዙርያ ዉይይት የተካሄደ ስሆን !

የዉይይት መድረኩን የወረዳዉ ዋና አስተዳደር አቶ አብድ አደም እና የወረዳዉ ፖሊስ አዛዥ ዋ/ሰጅን ሁሴን ጉንታ በጋራ መርቷዋል።

በዉይይቱ ወቅት አቶ አብድ አደም እንደገለፁት ሰላምን በማስፈን ሂደት የፀጥታ መዋቅር ባለድርሻ አከላትንና ህብረተሰብ ክፍሎችን በመሰተፍ በተሻለ ቅንጅት በመስራት በወረዳዉ አስተማማኝ ሰላም ለመምጠት ይረዳል ብሎዋል።

የወረዳዉን የፀጥታ ስጋቶችን በመቀነስ ቅድመ ጥንቃቄ በማድረግ በመረጃ ቅብብሎሽ ዙርያ የሚታያዉን ዉስንነትን በማሻሸል ለቀጣይ ማስተካከያ እንድዳረግ ዋና አስተዳደር አቶ አብድ አደም ጠቅሰዋል ።

የፖሊስ አዛዥ ዋ/ሰጅን ሁሴን ጉንታ እንደሉት በየወቅቱ ሊነሱ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን ቀድሞ መከላከልና ፈጣን ምላሽ መስጠት ብሎም ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታን በተገቢው መንገድ አናፊንፎ መረጃ በመሥራት ስጋቶችን መቀነስ ጥቅም ላይ እንድዉሉ ማድረግ ይገበል ብሏዋል።

ፀጥታ፣ሚሊሻ፣ፖሊስ ህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በመጠነከር ኮሚኒቲ ፖሊስንግንና የሰላም ዕሴቶችን ለማጠናከርና ተቋማቱ ከመቼዉም በላይ ልሰራ ይገባል ብሎዋል።

በውይይቱ ወቅትም የፖሊስና የፀጥታ ሚሊሻ ማኔጅመንት አካለት በወረዳዉ ደረጃ ያሉ ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ጥያቄና አስተያየቶችን በማንሳት ውይይት ተደርጎ ጉድለቶች ላይ የጋራ ተግባቦት ተፈጥሯ ለቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠነቋዋል።

05/09/2023
የዌራ ዲጆ ወረዳ ከሉ አማራሮች ዉስጥ ልበ ተረራዎች!
26/05/2023

የዌራ ዲጆ ወረዳ ከሉ አማራሮች ዉስጥ ልበ ተረራዎች!

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio media post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio media post:

Share