YONAS AYANO

YONAS AYANO Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from YONAS AYANO, Digital creator, Awash.

ስም:-ዮናስ አያኖ
የትውልድ ቦታ:-አፋር ክልል አሚባራ ወረዳ አዋሽ ሸለቆ
የትውልድ ዘመን:-1981ዓ.ም
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቴን የተከታተልኩት:-ከ 1ኛ-4ተኛ ክፍል አዋሽ ሸለቆ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት እና ከ 4ተኛ-8ተኛ ክፍል ሲዲሃፋጌ(መልካሰዲ) የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው።
የሁለተኛ አና መሰናዶ ትምህርቴን የተከታተልኩት:-አዋሽ ነሜለፈን 2ተኛ እና መሰናዶ ት/ቤት ነው።
የከፍተኛ ትምህርቴን ያጠናቀኩት:-ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር የትምህርት ክፍል(ኤሌክትሮኒክስ ኮሙኒኬሽን እስትሪም) ነው።

Address

Awash

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YONAS AYANO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share