Arbaminch job opportunity

Arbaminch job opportunity recreation and job opportunity

ህጋዊ ደረሰኝ ሳናውቅ ተቀየረ ?====================የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መዋጮ ደረሰኙ ግን ጤናማ ነው ? ጫኖ ዶርጋ👉ለሞተር 300ባጃጅ 500ጫኖ ሚሌሞተር 500ባጃጅ 100ዐ
15/11/2023

ህጋዊ ደረሰኝ ሳናውቅ ተቀየረ ?
====================
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መዋጮ
ደረሰኙ ግን ጤናማ ነው ?
ጫኖ ዶርጋ👉ለሞተር 300
ባጃጅ 500
ጫኖ ሚሌ
ሞተር 500
ባጃጅ 100ዐ

  በቪድዮ በ4:00   እናስተላልፋለን ።   በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ሴራሊዮንንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍድል ለኢትዮጵያ !
15/11/2023

በቪድዮ በ4:00 እናስተላልፋለን ።



በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ሴራሊዮንንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ

ድል ለኢትዮጵያ !

የካራት/ኮንሶ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጠቅላላ ሀኪም የሆነዉ ዶ/ር ካላሌ ላይ የተፃፈዉና የግል ስብዕናዉን የጎዳው  ደብዳቤ ተሽሮ በምትኩ ከታች የሚትመለከቱት ደብዳቤ ዛሬ ከሰዓት በእጁ እ...
15/11/2023

የካራት/ኮንሶ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጠቅላላ ሀኪም የሆነዉ ዶ/ር ካላሌ ላይ የተፃፈዉና የግል ስብዕናዉን የጎዳው ደብዳቤ ተሽሮ በምትኩ ከታች የሚትመለከቱት ደብዳቤ ዛሬ ከሰዓት በእጁ እንዲደርስ ተደርጓል።

በየተቋሙ በተንኮላቸው ፣ በሴራቸው እና በላፍቶ አደር መንገድ እንቅፋት የሚያኖሩ ብዙ ቢሆንም ማስረጃ እንዳይገኝ አደርገው ከጀርባ ይሰራሉ ። የዚህ ሆስፒታል አመራር ለሚዲያ በበቃው ሰነድ ክፋቱን ቀልጭ አድርጎ ያሳየውን ደብዳቤ ብዙዎችን አስቆጥቶ ነበር ።

የሆስፒታሉ ስም በዚህ ልክ እንዲቆሽሽ ያደረጉትን ሆስፒታሉ አስተዳደራዊ እና ህጋዊ እርምጃዎችን መውሰድ አለበት ።
Via Tuma media

"የኢትዮጵያን ጠ/ሚ አብይ አህመድን በመምሰሌ የደህንነት ስጋት ስላለብኝ ጥበቃ ይደረግልኝ""የኢትዮጵያውን ጠ/ሚ አብይ አህመድን በመምሰሌ የደህንነት ስጋት ስላለብኝ ጥበቃ ይደረግልኝ" ያሉት ...
15/11/2023

"የኢትዮጵያን ጠ/ሚ አብይ አህመድን በመምሰሌ የደህንነት ስጋት ስላለብኝ ጥበቃ ይደረግልኝ"
"የኢትዮጵያውን ጠ/ሚ አብይ አህመድን በመምሰሌ የደህንነት ስጋት ስላለብኝ ጥበቃ ይደረግልኝ" ያሉት በፑንትላንድ ግዛት የዋኢዮ ወረዳ አስተዳዳሪ ኢሳቅ አህመድ ሀሰን በሶማሊያ ሶሻል ሚዲያዎች የእለቱ ሳቅ የሚጭር መነጋገሪያ ሆኗል ሲል ሶማሊ ፈጣን መረጃ ዘገባ ያሳያል።

ሰውዬው በሶሻል ሚዲያ ብቅ ብለው በአፍ ሶማሊ ቋንቋ "አብይን ትመስላለህ እያሉ ህይወቴን አደጋ ውስጥ የከተቱብኝ ሰዎች አሉ። እኔ ሳልሆን አብይ ነው እኔን የሚመሰለው። በዚህ ምክንያት ለህይወቴ ሰለሰጋሁ ያለጠባቂ መንቀሳቀስ አቁሜለሁ። በዛ ላይ የአባቱ እና አባቴ ስም አንድ ነው። ወደ ኢትዮጵያ የሄድኩት በመለስ ዘመን ነው አሁን መሄድ ብፈልግም ለደህንነቴ ስጋት ስላለብኝ ጠባቂ ያስፈልገኛል።" ብለዋል።

በፑንትላንድ ግዛት የዋኢዮ ወረዳ አስተዳዳሪ ይህን መልእክት ያስተላለፉት ለቀልድ ይሁን የምራቸውን ግን የታወቀ ነገር የለም ሲል ሶማሊ ፈጣን መረጃ ዘግቦታል።

   #ከታንዛኒያ
15/11/2023

#ከታንዛኒያ

ጌታ ሆይ ማሬን/    በትጋት ህዝብን እያገለገልኩ ባለውበት ሆስፒታል አገር አቀፍ የህክምና ስፔሻሊቲ ፈተና ለመፈተን የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍልኝ ስጠይቅ እኔን የማይወክል የስራ ሞራሌን የሚነ...
14/11/2023

ጌታ ሆይ ማሬን/

በትጋት ህዝብን እያገለገልኩ ባለውበት ሆስፒታል አገር አቀፍ የህክምና ስፔሻሊቲ ፈተና ለመፈተን የድጋፍ ደብዳቤ እንዲፃፍልኝ ስጠይቅ እኔን የማይወክል የስራ ሞራሌን የሚነካ ደብዳቤ ተፅፎብኛል ሲሉ ዶክተር ካላሌ ኮይርታ ገለፁ።

እኔ ዶ/ር ካላሌ ኮይርታ ከጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል በዝውውር ከመጣሁበት ጊዜ (1/5/14 ዓ.ም) አንስቶ እስከ አሁን ድረስ በካራት መ/ደ/ሆስፒታል በህክምና ሙያ ህብሬተሰቤን እያገለገልኩ እገኛለሁ።

ከዚህ በፊትም በመምህርነት ሙያዬም ለሦስት ተከታታይ አመታት ይህንኑ ህብረተሰብ በትጋትና በቅንነት ማገልገሌ የሥራ ባልደረቦቼ ህያው ምስክር ናቸው።

አሁንም ቢሆን ለወደፊትም ህብረተሰቤን በእውነትና በቅንነት ከማገልገል አልቆጠብም።

ይሁን እንጅ አሁን ለ2016 ዓ.ም በወጣው አገር አቀፍ የህክምና ስፔሻሊቲ ፈተና ምልመላ መስፈርት በሚጠይቀው የሆስፒታሉ የድጋፍ ደብዳቤ መሠረት ለጠየኩት ምላሽ የተሰጠኝ ደብዳቤ ይህ ነው። እኔ ግን እስከ አሁን በተመደብኩበት ቦታ ሁሉ በትጋት ከማገልገለም በላይ አንድም ጊዜ በሥራ ክፍተት ወይም ድካም ምክንያት ከዚህ በፊት የተሰጠኝ ማስጠንቀቅያ ወይም የተጻፈብኝ የዲስፕሊን ደብዳቤ ሳይኖር እንዲሁም ላለፉት 16 (አሥራ ስድስት) ወራት ለሠራተኞች ስላልተከፈለው የትርፍ ሰዓት ሥራ ክፍያን በተመለከተ ከሳምንት በፊት ባቀረብነው የመብት ጥያቄ ከዚህም በፊት በተደጋጋሚ በምናቀርበው አበቱታና ህጋዊ ጥያቄ ምክንያት ሆን ብለው በቂም-በቀል መንፈስ ይመስል አሁን እራሴ ለውድድር ድጋፍ ብዬ ለሚመለከተው አካል ባቀረብኩት ደብዳቤ ላይ በተጠቀሰው ተወካይ ኃላፊ ትዕዛዝ መሠረትና በሰው ሃብቱ አስተዳደርና ልማት ቡድን መሪ በጋራ እንድህ የሥራ ሞራሌን ልጎዳ በምችል መንገድ ተጽፎልኛል ብለዋል።

14/11/2023
 #የስራ ማስታወቂያየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮRequired No: 350 ▪️Education: Accounting, Accounting and finance, Banking and Fin...
14/11/2023

#የስራ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

Required No: 350
▪️Education: Accounting, Accounting and finance, Banking and Finance, Cooperative Accounting and Auditing, Economics, Business management, Management, Finance and Development Economics, Public finance, Cooperative Accounting, Public financial management, Accounting and public finance, Accounting information system, Tax administration management, Tax Administration, Business management, Computer Science, Office Administration, Secretary Science, library Science, cashier, database, Computer Science, Customer Support, Information Technology, ICT, Hardware and networking, management, purchasing, secretary, supplies management and other related fields
▪️Deadline: November 21/23

13/11/2023
ምን አይንት ማራኪ ጨዋታ ነው 😍😍😍 ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲ ያደረጉ የ12ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 8 ጎሎች በተስተናገዱበት የሳምንቱ ተጠባቂ ፍልሚያ 4አቻ ተጠናቆዋል👏👏...
12/11/2023

ምን አይንት ማራኪ ጨዋታ ነው 😍😍😍 ቼልሲ እና ማንችስተር ሲቲ ያደረጉ የ12ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 8 ጎሎች በተስተናገዱበት የሳምንቱ ተጠባቂ ፍልሚያ 4አቻ ተጠናቆዋል👏👏

⚽ 25' | ቼልሲ 0-1 ማን ሲቲ
⚽ 29' | ቼልሲ 1-1 ማን ሲቲ
⚽ 37' | ቼልሲ 2-1 ማን ሲቲ
⚽ 46' | ቼልሲ 2-2 ማን ሲቲ
⚽ 47' | ቼልሲ 2-3 ማን ሲቲ
⚽ 67' | ቼልሲ 3-3 ማን ሲቲ
⚽ 86' | ቼልሲ 3-4 ማን ሲቲ
⚽ 90+4' | ቼልሲ 4-4 ማን ሲቲ

 ይገምቱ ይሸለሙ
11/11/2023


ይገምቱ ይሸለሙ



  የሥራ ማስታወቂያ
11/11/2023

የሥራ ማስታወቂያ



 #ጋሞ ዞንንና በወላይታ ሆምቦን ጨምሮ በተለያዩ አከባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተገለጸ።=================================በቀን 30/02/2016ዓ.ም ምሽት 10:45...
11/11/2023

#ጋሞ ዞንንና በወላይታ ሆምቦን ጨምሮ በተለያዩ አከባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተገለጸ።
=================================
በቀን 30/02/2016ዓ.ም ምሽት 10:45 ገደማና በቀን 01/03/2016 ዓ.ም ከጧቱ 3:28 ገደማ #በጋሞ ዞን #አርባምንጭን ጨምሮ በርካታ አከባቢዎች እንድሁም በጋሞ ዞን አቅራቢያ #በወላይታ ሆምቦ እና ዙሪያው መረት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ከአከባቢው ያገኘው መረጃ ያመለክታል። በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሰውም ሆነ በንብረት ላይ ምንም ጉዳት ያልደረሰ ስሆን እንደ ሳይትስቶች ገለጻ ተደጋግሞ የሚከሰት ከሆነ ግን በህንጻዎችና በዳገታማ አከባቢዎች ጉዳት እንደምያደርስ ይታመናል። በአከባቢው ያሉ ሰዎች የሚደጋገም ከሆነ ወደመዳማ በሆኑ ስፍራዎች እንድርቁ በማለት ኤርዝ ሳይስ አስነብቧል ስል በዘፉ በአ.አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ያካሄዱት ፕ/ር መሳፍንት ዳዊት ገልጿል


 #የአርሰናል እና  #የሲቪላ ጫዋታ በትክክል የገመቱ በውስጥ መስመር ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ካርዳችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
09/11/2023

#የአርሰናል እና #የሲቪላ ጫዋታ በትክክል የገመቱ በውስጥ መስመር ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ካርዳችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

ይገምቱ ይሸለሙትክክለኛ ግምት 100ብር የሞባይል ካርድ  የ2ብር የ1ሰዓት ፓኬጅ   የ5ብር የቀን ፓኬጅ   የ10ብር የቀን ፓኬጅ
08/11/2023

ይገምቱ ይሸለሙ
ትክክለኛ ግምት 100ብር የሞባይል ካርድ
የ2ብር የ1ሰዓት ፓኬጅ
የ5ብር የቀን ፓኬጅ
የ10ብር የቀን ፓኬጅ

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የስራ መደቦች ብቁ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።                                                   ለበለጠ መረጃ፡ ☎️ +25...
08/11/2023

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የስራ መደቦች ብቁ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ለበለጠ መረጃ፡
☎️ +251463299124

!

===

ይህን ግለሰብ በለው አሸባሪ ሰውዬውን መንግስት ለምን ለማስታገስ አልፈለገም?
07/11/2023

ይህን ግለሰብ በለው አሸባሪ ሰውዬውን መንግስት ለምን ለማስታገስ አልፈለገም?

ይገምቱ  #ይሸለሙቀድመው በትክክል ለገመቱ አምስቱ የ200ብር ካርድ  5ብር   1ብር   #10ብር
06/11/2023

ይገምቱ #ይሸለሙ
ቀድመው በትክክል ለገመቱ አምስቱ የ200ብር ካርድ
5ብር
1ብር
#10ብር

የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሀመድ በጎርፍ አደጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ!
06/11/2023

የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ መሀመድ በጎርፍ አደጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን ጎበኙ!

የ2015 ዓ.ም  12ኛ ክፍል ተፈታኞች አቅም ማሻሻያ (Remedial Program) መከታተያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።==============//===================ጥቅምት 23/20...
03/11/2023

የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኞች አቅም ማሻሻያ (Remedial Program) መከታተያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
==============//===================
ጥቅምት 23/2016 ዓ .ም (ትምህርት ሚኒስቴር ) በ2015 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም መከታተያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

የከፍተኛ ትምህርት የአስተዳደርና መሠረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር ) እንደገለጹት በ2016 በግልና የመንግስት ተቋማት የአቅም ማሻሻያ /Remedial Program / የሚከታተሉ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ እንደተፈተኑት የትምህርት ዓይነት ብዛት 30% እና ከዚያ በላይ ሆኗል ።

በዚህም መሠረት በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመቁረጫ ነጥብ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች 255 የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች 234 መሆኑን አስታውቀዋል።

የማህበራዊ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች 218 የማህበራዊ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች 200 መሆኑን ተናግረዋል።

ታዳጊ ክልሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 224 ታዳጊ ክልሎች ተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 210 መሆኑን ተናግረዋል።

ታዳጊ ክልሎች የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች መግቢያ 192 ታዳጊ ክልሎች ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች መቁረጫ180 መሆኑን አመልክተዋል።

አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ በሁለቱም ፆታ 210 መሆኑን ተናግረዋል።

አርብቶ አደር አካባቢ ማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ በሁለቱም ጾታ 180 መሆኑን ገልጸዋል።

የዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ በሁለቱም ጾታ ደግሞ 150 መሆኑንም ዶ/ር ሰለሞን ጠቅሰዋል።

ዶ/ር ሰለሞን እንደገለጹት የ2015 ትምህርት ዘመንን ተሞክሮን ከግምት ውስጥ በማስገባት የገጠመውን የውጤት መቀነስ ለማስተካከል በ2016 ትምህርት ዘመን የማካካሻ ትምህርት (Remedial Program) በድጋሚ እንዲተገበር ተወስኗል።

በመቁረጫ ነጥቡ መሰረት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራሙን የሚከተተሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ በቀጣይ ይካሄዳል።።

ከባድ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ።------------------------------ከባድስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት መቀጣታቸዉን የአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ የ...
03/11/2023

ከባድ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ።
------------------------------
ከባድስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት መቀጣታቸዉን የአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ የፎረንስክ ምርመራ ማስተባባሪያ ኃላፊ ዋ/ሣጅን ወይንሸት ሀብታሙ ገለፀች።

ተከሾች 1ኛ ይበልጣል ደበበ 2ኛ ታምራት አሰፋ የተባሉት በቀን 21/2/2016 ዓ/ም በግምት ከቀኑ 6:30 ሰዓት አከባቢ በአርባምንጭ ከተማ ነጭ ሣር ክ/ከተማ ልዩ ስፍራዉ ቶታል ሰፈር ተብሎ በሚጠራበት ንብረትነቱ የግል ተበዳይ አምሳሉ ንጋቱ የተባለዉ የሚያሽከረክር ባለ ሦሥት እግር ባጃጅ ኮድ 1 ደ/ሕ ሠለዳ ቁጥር 17746 ግምቱ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሺህ) ብር የሆነዉን እቤት በር ላይ አቁሞ ቤት ገብቶ እስክወጣ በፍጥነት የቆመችዉን ባጃጅ ኳድሮ በመንቀል ተከሳሾች ለጊዜዉ ንብረቱን ይዘዉ ይሰወራሉ።

የንብረት ባለቤት ይደረሱልኝ ጥሪ ስያሰማ ፖሊስ ከህ/ቡ ጋር በመሆን የከትትል ሥራዉን ስጀምር ከቶታል ሰፈር የወሰደዉን ባጃጅ ወደ ጫካ በመዉሰድ በተለምዶ ቆንጥር ሰፈር የባጃጁን 2 የኋላ ጎማ እየፈቱ እያለ ከህ/ቡ በተሰጠን ጥቆማ መሠረት ደርሰን ተከሳሾችን እጅ ከፍንጅ ከነ ባጃጁ በመያዝ በሰዉና በሰነድ ማሰረጃ ምርመራ መዝገብ ተጣርቶ ለዐ/ህግ ተላከ ።

የተላከዉን ምርመራ መዝገብ በመመርመርና ወንጀል ፈፃምዎቹ ሆን ብለዉ የሰዉ ንብረት የሰረቁና በቡድን በመሆን የፈፀሙት ተግባር መሆኑን ከግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በቡድን አደገኛ ስርቆት በመፈፀማቸዉ የኢፌደሪ ወንጀል ህግ 32(1/ሀ)እና 669(3/ለ) የተደነገገዉን በመተላለፋቸዉ ዐ/ህግ ከሰዉ የጥፍተኝነት ዉሳኔ እንድሰጥ ለፍ/ቤቱ አቅርበዋል።

ተከሳሾች ፈፅመዋል ተብሎ የቀረበበትን የወንጀል ህግ አንቀፅ በመመልክት ተከሳሾችን ያርማል ሌላዉን ማ/ሰብ ያስተምራል በማለት 1ኛ ተከሳሽ 2 ዓመት ከ6 ወር 2ኛ ተከሳሽ 2 ዓመት ከ 2 ወር ጽኑ እስራት ቅጣት ሰቷል ።

ዋ/ሣጅኗ ተከሳሾች የፈፀሙት ድርጊት አስነዋርና ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ብለዉ የሰሩት ስራ ብሆን ሠላም ወዳዱ ህዝብ ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር የሠራዉ ቅንጅታዊ አሰራር አላማቸዉን ልያከሸፍ መቻሉን ገልፃለች።

ተከሳሾቹ በሠራቸዉ ወራዳ ስራ በአፋጠኝ ዉሳነ እንድያገኙ ያደረጉትን ለፍትህ ጽ/ቤትና ፍ/ቤቱ ምስጋና አቅርባለች።

በመጨረሻ ስርቆት በየተኛዉም መንገድ ህገወጥ ድርጊት ተግባር መሆኑን ከግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት መሰል ድርግት የምፈፀሙ ከተግባራቸዉ እንድቆጠቡ በጥብቅ አሳስባ ማ/ሰቡ የተለመደዉን ትብብር አጠናክሮ እንድቀጥል ጥሪ አቅርባለች።

ዘገባዉ የአርባምንጭ ከተማ አስ/ር ፖሊስ ነዉ!!
በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰባዓዊነት ማገልገል!!

አርባምንጭ፦ጥቅምት 23/2016 ዓ/ም (አከፖ)

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ***************አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን በአንድ ዓመ...
03/11/2023

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
***************

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን በአንድ ዓመት ውል ተሹመዋል።

በአሁኑ ሰዓት ይፋዊ የቅጥር ስምምነት እና ጋዜጣዊ መግለጫ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን፤ አሰልጣኝ ገብረ መድህን የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ሥምምነት መፈጸማቸውን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
✅ ገብረመድህን ሀይሌ በይፋ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ሲሾሙ በወር የተጣራ 250ሺ ብር ያገኛል
✅ የኢትዮጵያ መድህንንም ስራ በጋራ እያሰለጠነ ይቆያል
✅ የብሔራዊ ቡድን ቆይታው የአንድ አመት ኮንትራት ነው
🗣 ከሹመቱ በኋላ አሰልጣኝ ገብረመድህን አለ?
✅ የቀደሙ አሰልጣኞች ሪፖርት ብዙም አስፈላጊ አይደለም
✅ ሊያግዙኝ እና ሊረዱኝ የሚችሉ ምክትሎቼን አሳውቃለሁ
✅ ተአምራዊ ለውጥ አመጣለሁ ብዬ መናገር አልችልም
✅ ኢትዮጵያን ስታሰለጥን የተለየ ስሜት አለው። አንድ ቀን ጥሩ እና የሚያስደስት ነገር እሰራለሁ ብዬ አስባለሁ

✍ መረጃው የስፖርት ዞን ነው
📸 EFF

03/11/2023

02/11/2023

መንግስት ኮሚኒኬሽን መግለጫ

በራስ አገዝ የተገነባው የአርባምንጭ አጠቃላይ ሁለተኛና መሰናዶ ት/ቤት  ባለ ሦስት ወለል ሕንፃ ተመርቋል።ግንባታው ለዚህ እንዲደርስ በብቃት የተወጡትን ከንቲባዎችን እናመሰግናለን
31/10/2023

በራስ አገዝ የተገነባው የአርባምንጭ አጠቃላይ ሁለተኛና መሰናዶ ት/ቤት ባለ ሦስት ወለል ሕንፃ ተመርቋል።
ግንባታው ለዚህ እንዲደርስ በብቃት የተወጡትን ከንቲባዎችን እናመሰግናለን

በሦስት ፊደል ብቻ ግለጹት❤
29/10/2023

በሦስት ፊደል ብቻ ግለጹት❤

28/10/2023
28/10/2023

አርሰናል ከሼፊልድ ዩናይትድ ዛሬ 11:00 በኢቢሲ መዝናኛ ቻናል በቀጥታ
************************
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከሼፊልድ ዩናይትድ ዛሬ 11:00 የሚያደርጉትን ጨዋታ በኢቢሲ መዝናኛ ቻናል በቀጥታ ይከታተሉ።

ሁለቱ ቡድኖች ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ከ 10፡30 ጀምሮ እና ከጨዋታው በኋላ ሰፊ ትንታኔዎች ይቀርባሉ።

ጥቅምት 16/2016ዓ.ምየማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ በማቅረብ የዘጎችን ቅረታ ለመቅረፍ ይሰራል።የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የ2016 ዓ.ም መሪ ዕቅድ፣ ...
28/10/2023

ጥቅምት 16/2016ዓ.ም

የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ በማቅረብ የዘጎችን ቅረታ ለመቅረፍ ይሰራል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የ2016 ዓ.ም መሪ ዕቅድ፣ አንደኛ ሩብ አመት አፈፃፀም እና ቀጣይ ወራት የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ በአርባምንጭ ከተማ እየመከረ ይገኛል

የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ እና የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ዳዊት ገበየሁ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ከተሞች በልማት ተወዳዳሪና የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት ለነዋሪዎች እንድያቀርቡ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል። መሬት አቅርቦት፣ የግንባታ ፈቃድ እና ለሎች የማዘጋጃቤታዊ አገልግሎቶች ከብልሹ አሰራር የፀዳ ማድረግ ይገባል

አክለውም ከተለመደው አሰራር ወጥተን የከተማ ልማት ፓኬጆችን በብቃት በመፈጸም የዘመነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የከተማ ኢንቨስትመንት እና የስራ እድል ፈጠራ ላይ በማተኮር የክልሉን ከተሞች ማልማት ማሳደግና ተወዳዳሪ ማድረግ ይገባል።

የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውደ በበኩላቸው ከተማን የማልማትና የማሳደግ ስራ ተፈጥሮን አጥፍተን ሳይሆን ከተፈጥሮ ጋር በታረቀና በተሰናሰለ መንገድ ውብ ለነዋሪዎቿ ምቹ ብሎም ስማርት ሲቲ ግንባትን አላማ ባደረገ መልኩ ይሆናል።

የማዘጋጃቤታዊ አገልግሎ በዘመናዊ መንገድ በማቅረብ የዘጎችን ቅረታ ለመቀነስ ይሰራል

በከተሞች የመኖሪያ ቤት ልማት ስራ በትኩረት የሚሰራ ሲሆን ለዚህም መሰረት የሆነውን የከተማ መሬት ሃብታችንን በዘመነ መንገድ በካዳስተር መረጃ የሚያዝና በፕላን መሰረት የሚመራ ይሆናል። የክልላችን ከተሞች የከተሜነት ምጣነ ፈጥኖ እንድያድግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ልወጣ ይገባል

በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አፌ ጉባኤ ወይዘሮ ፀሃይ ወራንሳ፣ የክልሉ መንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ ዳዊት ገበየሁን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዞኖች መምሪያ ሀላፊዎች፣ የዘርፉ አመራሮችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ።

መሪ ስትሆን ችግር ሲኖር ግንባርህን ሰተህ ሰላም የምታመጣ፤  እንደ  #ጋሞ የሰላም አርበኞች ይብቃ ጭቅጭቅ የምትል መሆን ይኖርብሃል። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
25/10/2023

መሪ ስትሆን ችግር ሲኖር ግንባርህን ሰተህ ሰላም የምታመጣ፤ እንደ #ጋሞ የሰላም አርበኞች ይብቃ ጭቅጭቅ የምትል መሆን ይኖርብሃል። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

G.jesus ለ 8 ወር የምያቆይ ከባድ ጉዳት በትናንትናው የቻምፒየንስ ሊግ ጫዋታ አጋጥሞታል
25/10/2023

G.jesus ለ 8 ወር የምያቆይ ከባድ ጉዳት በትናንትናው የቻምፒየንስ ሊግ ጫዋታ አጋጥሞታል

የሃገር መከላከያ ሠራዊትን በሙያቸው ላገዙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች የመጀመሪያውን የመከላከያ ሰራዊት የክብር አባልነት ሽልማት ተሰጠ ብሎናል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ...
25/10/2023

የሃገር መከላከያ ሠራዊትን በሙያቸው ላገዙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች የመጀመሪያውን የመከላከያ ሰራዊት የክብር አባልነት ሽልማት ተሰጠ ብሎናል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
ጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ.ም

መልካም ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial / ፕሮግራም ለመከታተል ያ...
24/10/2023

መልካም ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial / ፕሮግራም ለመከታተል ያለፉትን ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በግል ከፍሎ ለመማር የሚፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Address

Sikela
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbaminch job opportunity posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category