Gamo Derie/ጋሞ ደሬ

Gamo Derie/ጋሞ ደሬ የጋሞ ሕዝብ(ደሬ) ባህል፣ ታሪክ፣ ወግና መሰል ክዋነዎችን ብቻ በፎቶ፣ በጸሁፍና ከተቻለም ከአንድ ደቂቃ በነሰ ቢዲዮ ለተመልካች የምናጋራበት ገጽ ነው።

በራስህ ላይ አንዲሰለጥን ለማንም አትፍቀድ ከእግዚአብሔር በታች አንተ ግን በተቻለ መጠን ስልጡን ለመሆን ትጋ ንቁ ሁን የተመቻቸ መቀመጫ ስታገኝ ዝም ብለህ አትቀመጥ ከመቀመጥህ በፊት ደህንነቱን አረጋገጥ፣ ከተቀመጥክ በኋላም ተነስ እስኪሉ አትዘናጋ፣ ምክር ሁሉ በጎ ምክር አይደለም መርምር ያመንክበትን ወስን የወሰንከውን ፈጽም ወይም አስፈጽም፡፡ ቁስ ላይ አታተኩር ቁስ የሥጋ ፍላጎጥ ነው የሥፋ ፍላጎት ደግሞ ነፍስን ይገድላል፡፡ ነፍስ ሞተች የሚባለው ከእግዚአብሔር ብርሃን ተለይታ መኖር ስተጀምር ነው፡፡ የተሻሻለ፣የተበረዘ፣ የተከለሰ፣ እውነት ወይም ሀቅ በሰው ሥርዓት ነው ያለው ይህም የሆነው ከከፍታህ ሊያወርድህ፣ ከብርሃን ወደ ጨለማ ሊያደርስህ ነውና ጨምርበት፣

07/12/2024
05/12/2024

ዛሬ 26/03/2017 ዓ/ም በአርባምንጭ ከተማ የተመረቀው የጋሞ አደባባይ የምሽት እይታ

18/11/2024

ሠርቶ የለገሰና ሰርቆ የለገሰ እኩል ናቸው። ሁለቱም እኩል ችግር ቀርፈዋል።

የገጠር ኮርደር እንደዚህ የለማ ቢሆን
01/11/2024

የገጠር ኮርደር እንደዚህ የለማ ቢሆን

13/10/2024
ኮርደር ልማት በገጠር ወረዳዎችና ቀበሌያት በዚህ መልኩ በአካባቢው ባለው ቁሳቁስ መስራት ይቻላል።
10/10/2024

ኮርደር ልማት በገጠር ወረዳዎችና ቀበሌያት በዚህ መልኩ በአካባቢው ባለው ቁሳቁስ መስራት ይቻላል።

ኑ ደረ ማና'ት ሀይሳዳ አቢስ ኦተመዲ ዛልኤተኔ አሶ
08/09/2024

ኑ ደረ ማና'ት ሀይሳዳ አቢስ ኦተመዲ ዛልኤተኔ አሶ

01/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Sol Fiqir, Peter Kebede, Hîšķëĺ Êñdrîås Ñëghñ Tūmå, Minalachew Matalo, Atumo Abera, Bin Man Frewu Emaye, Eyasu Do, Biruk Nebi, Africa Zinare, Aklilu Maye, Biruk Andarge, Tamene Chomorka

Address

Gamo Square
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Derie/ጋሞ ደሬ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gamo Derie/ጋሞ ደሬ:

Videos

Share