𝐍𝐚𝐦𝐮𝐬 - 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐞𝐚 -𝐍𝐞𝐭𝐰𝐨𝐫𝐤

𝐍𝐚𝐦𝐮𝐬 - 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐞𝐚 -𝐍𝐞𝐭𝐰𝐨𝐫𝐤 "አትጠላሉ፣ አትመቀቃኙ፣ ጀርባ አትሰጣጡ የአላህ ባሪያና ወንድማማቾች ሁኑ።"

ራሡል ﷺ 🫶 📿

ሌት ተቀን ሳይደክም የፓርቲውን ተልዕኮ የሚፈጽም የሚያስፈጽም የሚገርም ጥምረት ያለው የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉
29/09/2024

ሌት ተቀን ሳይደክም የፓርቲውን ተልዕኮ የሚፈጽም የሚያስፈጽም የሚገርም ጥምረት ያለው የዌራ ዲጆ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉

አቶ ያሲን ከሊል የወራቤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ለሀላባ ስታዲየም ግንባታ ሞባይል ባንክንግ ቻሌንጅ ዘመቻውን ተቀላቅለዋል።
11/09/2024

አቶ ያሲን ከሊል የወራቤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ለሀላባ ስታዲየም ግንባታ ሞባይል ባንክንግ ቻሌንጅ ዘመቻውን ተቀላቅለዋል።

የአሏህ መልዕክተኛ ۩ﷺ۩ እንዲህ ብለዋል:-"አትጠላሉ፣ አትመቀቃኙ፣ ጀርባ አትሰጣጡ የአላህ ባሪያና ወንድማማቾች ሁኑ።"አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሀቢቢና ሙሀመድ ❤ሳለለሁ ዓለይህ ወሰላም ﷺ💙🖤اللهم...
05/09/2024

የአሏህ መልዕክተኛ ۩ﷺ۩ እንዲህ ብለዋል:-

"አትጠላሉ፣ አትመቀቃኙ፣ ጀርባ አትሰጣጡ የአላህ ባሪያና ወንድማማቾች ሁኑ።"

አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሀቢቢና ሙሀመድ ❤

ሳለለሁ ዓለይህ ወሰላም ﷺ💙🖤
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤️
𝐒𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡𝐮 𝐀𝐥𝐚𝐡𝐞 𝐖𝐨𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐦💝

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን እያተረፈ ያለው ድምጻዊ ሻሚሰድን አደም ተሞሽሯል እንኳን ደስ አላህ ውዱ ወንድማችን!!
02/09/2024

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን እያተረፈ ያለው ድምጻዊ ሻሚሰድን አደም ተሞሽሯል እንኳን ደስ አላህ ውዱ ወንድማችን!!

🔐በጭራሽ የደስታ ምንጭህን ቁልፍ🗝 በሌላ ሰው ቦርሳ👜 ውስጥ አታስቀምጥ።💕
18/08/2024

🔐በጭራሽ የደስታ ምንጭህን ቁልፍ🗝 በሌላ ሰው ቦርሳ👜 ውስጥ አታስቀምጥ።💕

ይህ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀላባ ዞን ነው አመራሩ እጅግ በጣም በሚገርም ሁኔታ በአንድነት ተነቦ በጋራ በመነሰት ህዝብን አስተበብሮ ትልቅ ለውጥ የመጣ አመራር ነው!ለህዝብ ጥቅም የሚጨነ...
12/06/2024

ይህ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀላባ ዞን ነው አመራሩ እጅግ በጣም በሚገርም ሁኔታ በአንድነት ተነቦ በጋራ በመነሰት ህዝብን አስተበብሮ ትልቅ ለውጥ የመጣ አመራር ነው!

ለህዝብ ጥቅም የሚጨነቁ አመራሮች ባለቤት የሆነው የሀላባ ዞን በትንሽ ጊዜ ውስጥ አቅም የሌላውን የህዝብ ክንፍ ከድህነት ነጻ እንዲወጣ ትምህርታዊ የሆኑ ስልጣናዎችን በመስጠት እና በአቅም መደገፍ የለባቸውን በመደገፍ ድህነትን ታሪክ ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል።

በዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ስራዎችን መስራት የቸለው ዞኑ ቀጣይ ላይ ብዙ ስኬቶችን ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል።

እጅግ የሚያምር የውብ የኳስ አጨዋወት ባለቤቶች ለተመልካች ዕይታ ጉሩም የኳስ ፍሰት የሚተሰዩ የዘጠና ደቂቃ ደጀኖች ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈሪ ቲም መሆነችሁን የሚተሰዩ ድንቅ ጥምራቶች 👑❤️ትችላ...
09/06/2024

እጅግ የሚያምር የውብ የኳስ አጨዋወት ባለቤቶች ለተመልካች ዕይታ ጉሩም የኳስ ፍሰት የሚተሰዩ የዘጠና ደቂቃ ደጀኖች ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈሪ ቲም መሆነችሁን የሚተሰዩ ድንቅ ጥምራቶች 👑❤️

ትችላላችሁ በዚህ ውድድር መድረክ ላይ አኩሪ ታሪክ ሰርታችሁ እንደሚታልፉ ምንም አልጠረጣርም ጀግኖች እንኳን ደስ አላችሁ 🐝🐝🐝🐝

Rajea ትጉህ ታታሪ ለስራው ልዩ ክብር ያለው ሰው!
27/05/2024

Rajea ትጉህ ታታሪ ለስራው ልዩ ክብር ያለው ሰው!

ወላሂ ከምንም ጊዜ በላይ የሚነፍቃኝ ጊዜ 👌🏿እንደኔ ትዝታው ያለበት 🔥📷 መሳይ ከድርመሳይ ከድር - Mesay kedirMesay kedir
23/05/2024

ወላሂ ከምንም ጊዜ በላይ የሚነፍቃኝ ጊዜ 👌🏿

እንደኔ ትዝታው ያለበት 🔥

📷 መሳይ ከድርመሳይ ከድር - Mesay kedirMesay kedir

🕍ኢድ ሙባረክ 🕋Alemu Nuriya ወንድሜ 🫶
09/04/2024

🕍ኢድ ሙባረክ 🕋

Alemu Nuriya ወንድሜ 🫶

ያ ረቢ 🤲🏿
25/03/2024



ያ ረቢ 🤲🏿

☑አላሁመ ተቀበል ስያመና ☑አላሁመ ተቀበል ዱአና ☑አላሁመ ተቀበል ሰላተና☑አላሁመ ተቀበል ሩኩአና☑አላሁመ ተቀበል ሱጂደና☑አላሁመ አህዲ ቀልበና☑አላሁመ አግፈር ዙኑብና ☑አላሁመ አግፈርለና ☑...
19/03/2024

☑አላሁመ ተቀበል ስያመና
☑አላሁመ ተቀበል ዱአና
☑አላሁመ ተቀበል ሰላተና
☑አላሁመ ተቀበል ሩኩአና
☑አላሁመ ተቀበል ሱጂደና
☑አላሁመ አህዲ ቀልበና
☑አላሁመ አግፈር ዙኑብና
☑አላሁመ አግፈርለና
☑አላሁመ እህዲና
☑አላሁመ ወረሀምና
☑አላሁመ ወአፊና
☑አላሁመ ወርዙቀና
☑አላሁመ ወረፋእና
☑ቢረህማቲክ ያህራምራሂሚን🤲

ያ ረቢ ከተጠቀሙት አድርጋን 🤲🏿
12/03/2024

ያ ረቢ ከተጠቀሙት አድርጋን 🤲🏿

🕍 ረመዳን ከሪም 🕋
10/03/2024

🕍 ረመዳን ከሪም 🕋

የተረጋጋ ፍጹም ሰላማዊ ሰው 💓ዶክተር 👌🏿
24/02/2024

የተረጋጋ ፍጹም ሰላማዊ ሰው 💓

ዶክተር 👌🏿

ወረሃ እዝነት😍ረመዳን በሰላም አድርሳን 🤲🏿
21/02/2024

ወረሃ እዝነት😍

ረመዳን በሰላም አድርሳን 🤲🏿

💥❣️ Vacation Time  💖💥
05/02/2024

💥❣️ Vacation Time 💖💥

ባረከላሁ ላኩማ ወበራካ አለይኩማ ወጀማዓ በይናኩማ ፍልካይርውዱ ወንድሜ ጓደኛሄ ሂጃዙ ሸ/ሰን ላንተ ደስ ብሎኛል🥰 አሏህ ትዳራችሁን የተባረከ የተዋበ ፍቅር ኢማን የተሞለባት ያድርጋው😍
18/01/2024

ባረከላሁ ላኩማ ወበራካ አለይኩማ ወጀማዓ በይናኩማ ፍልካይር

ውዱ ወንድሜ ጓደኛሄ ሂጃዙ ሸ/ሰን ላንተ ደስ ብሎኛል🥰 አሏህ ትዳራችሁን የተባረከ የተዋበ ፍቅር ኢማን የተሞለባት ያድርጋው😍

Address

Bashano
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 𝐍𝐚𝐦𝐮𝐬 - 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐞𝐚 -𝐍𝐞𝐭𝐰𝐨𝐫𝐤 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share