Oscar Kahsu Official

Oscar Kahsu Official FREEDOM IS NOT GIVEN, IT IS WON�

ኣቦ ወምበር ኢዜማ ነበር የሺዋስ ኣሰፋ ብመንግስቲ ኢትዮጵያ ተኣሲሩ።
03/06/2024

ኣቦ ወምበር ኢዜማ ነበር የሺዋስ ኣሰፋ ብመንግስቲ ኢትዮጵያ ተኣሲሩ።

03/06/2024

ማንበብ ባህል መጻሕፍትም ቤተኛ እንዲሆኑ እንደ ሀገር መሥራት አለብን። የሰከነ፣ የሚያሰላስልና በሐሳብ ልዕልና የሚያምን ማኅበረሰብ ለመገንባት ንባብ ወሳኝ ነው።

የንባብን ባህል ለመገንባት ወሳኝ የሆኑትን አብያተ መጻሕፍት፣ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች እየገነባን ነው። በጀመርነው የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብር በኩል መጻሕፍትን በቀላል መንገድ ለማዳረስ እንሠራለን።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 በኩል በ2016 ለ አንድ መቶ ቀናት ንባብን ሲያበረታታ ቆይቷል። ሌሎች ሚዲያዎችም በተመሳሳይ መንገድ ንባብን እንዲያበረታቱ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

መጪው ክረምት ነው። ብዙ ወጣቶች ዕረፍት ላይ ይሆናሉ። ጊዜያቸውን በንባብና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲያሳልፉ በብርቱ ልንሠራ ይገባል።

Dubbisuun aadaa kitaaboleenis fira akka ta'an akka biyyaatti hojjechuu qabna. Dubbisuun hawaasa tasgabbaa'e, kan qalbiin yaaduufi olaantummaa yaadaatti amanu ijaaruuf murteessaadha.

Manneen kitaabaa aadaa dubbisuu ijaaruuf murteessaa ta'an Finfinneefi magaalotii naannoleetti ijaaraa jirra. Sagantaa Dijiitaal Itoophiyaa jalqabneen kitaabolee akka salphaatti waliingahuuf ni hojjenna.

Korporeeshiniin Biroodkaastiingii Itoophiyaa karaa FM 97.1 bara 2016 kana guyyoota 100f dubbisuu jajjabeessaa tureera. Midiyaaleen kanbiroos haala walfakkaatuun dubbisuu akka jajjabeessanin dhaama.

Ganna dhufu dargaggoonni hedduun boqonnaa qabu. Yeroosaanii dubbisuufi tajaajila tola ooltummaa irratti akka dabarsan cimsinee hojjechuu qabna.

30/05/2024

ዝተስተኻኸለ ጥዕና ቴስቶስትሮን ንምዕቃብ ዝሕግዙ ሓሙሽተ ቀንዲ ምኽርታት ጥዕና እዞም ዝስዕቡ እዮም፤

1. *ስሩዕ ምንቅስቓስ ኣካላትን ልምምድ ሓይልን*፡ ኣብ ስሩዕ ኣካላዊ ምንቅስቓስ ብፍላይ ድማ ልዑል ጉልበት ዝሓትት ስፖርታዊ ምንቅስቓስ ምግባር። ከምዚኦም ዓይነታት ምንቅስቓስ ኣካላት ቴስቶስትሮን ኣብ ምዕባይ ልዑል ረብሓ ኣለዎ። ምፅዋር ዓቕምን ናይ ልብን ስርዓተ ደምን ምንቅስቓስ ዘጠቓልል ሚዛናዊ ስፖርታዊ ምንቅስቓስ ኣብ ህይወትና ምልማድ ይግባእ።

2. *ዝተስተኻኸለ ኣመጋግባ*፦ ብፕሮቲ ዝማዕበለ (ከም ስጋ ደርሆ፣ ዓሳን ፍረታትን) ዝኣመሰሉ ዓይነታት ምግቢ ከም ኣቮካዶ፡ ኣሕምልትን ፍረምረን ከኡውን ዘይቲ ኣውሊዕ፣ ብካርቦሃይድሬት ዝማዕበሉ ምግብታት ምዝውታር መጠን ቴስቶስትሮን ንክውስኽ ይሕግዝ። ሕፅረት ዚንክን ቪታሚን Dን መጠን ቴስቶስትሮን ክቕንስ ክገብር ይኽእል እዩ።

3. *እኹል ድቃስ ምድቃስ*፡ ኣብ መዓልቲ 7-9 ሰዓታት ዝተስተኻኸለ ድቃስ ምድቃስ ኣገዳሲ እዩ። ትሑት መጠን ድቃስ ንመጠን ቴስቶስትሮን ክቕንስ ይኽእል።

4. *ጭንቂ ምቕናስ*፡ ልዑል መጠን ጭንቂ ንደረጃ ኮርቲሶል ከዕቢ ይኽእል እዩ፥ እዚ ድማ ኣብ ምፍራይ ቴስቶስትሮን ኣሉታዊ ፅልዋ ክህልዎ ይኽእል። ከም ኣስተንትኖ፣ ዮጋ፣ ምውስዋስ ኣካላት ዓሚቝ ምስትንፋስ፣ መዘናግዒታት ተጠቒምካ ምዝንጋዕ ጭንቂ ዝቕንሱ ንጥፈታት ምግባር።

5. *ገደብ ኣልኮላዊ መስተ ምግባርን ካብ ምጥቃም መደንዘዚ ዕፅ ምዕቃብ*፡ ካብ መጠን ንላዕሊ ኣልኮላዊ መስተ ምውሳድን ኣደንዛዚ ዕፅ ምጥቃምን ንፍርያት ቴስቶስትሮን ከዳኽም ይኽእል። ሽጋራ ምትካኽ ምቁራፅ ደረጃ ሆርሞን እውን ኣወንታዊ ፅልዋ ክህልዎ ይኽእል እዩ።

ነዞም ናይ ኣነባብራ ልምድታት ብምውህሃድ፥ ዝተስተኻኸለ ደረጃ ቴስቶስትሮን ንምዕቃብ ክሕግዘናን ሓፈሻዊ ፅቡቕ ሂወት ክህልወናን ክገብር ይኽእል። ትሑት መጠን ቴስቶስትሮን ከምዘለና እንተጠርጢርና ወይ ከም ምንካይ ድሌት ፆታዊ ርክብ፣ ድኻም ወይ ለውጢ ስሚዒት ዝኣመሰሉ ምልክታት እንተ ኣጋጢሙና፥ ንዕሙቕ ዝበለ ገምጋምን ምኽርን ምስ ሰብ ሞያ ጥዕና ክንማኸር ኣለና።

30/05/2024

ኣብዚ ሐዚ እዋን ኣብ ትግራይ ዝረአ ዘሎ ፀገም ፀጥታ፣ ሰብኣዊ ቅልውላውን ዉራ መዓድንን መፍትሒ ክረክብ ዝምልከቶ ኣካል ሓላፍነቱ ክፍፅም ዓረና ትግራይ ንዲሞክራስን ሉኣላውነትን ፓርቲ ፀዊዑ።

ኣብ ትግራይ ቅትለትን ክትራንን ከምኡ እውን ከም ጭውያ ዝበሉ ዘይተለመዱ ገበናት ይረአዩ ከምዘለዉን ስግኣት ደሕንነት ህዝቢ ብፍላይ ድማ ደቂ ኣንስትዮ ከምዝኾኑን እቲ ውድብ ገሊፁ።

ነቲ ፀገም ንምፍታሕን ገበነኛታት ናብ ሕጊ ንምቕራብን መሓውር ፀጥታን ደሕንነትን መንግስቲ፣ ውዳበታት ደቂኣንስትዮ፣ ዲያስፖራን ፖለቲካ ውድባትን ዓብዩ ሓበራዊ ቓልሲ ክገብሩ ፀዊዑ።

ኣብ መዓድናትን ዝረአ ዘሎ ውራ ሓደገኛን ቐፃላይ ስግኣት ፀጥታ ትግራይን ምዃኑ ብምሕባር ሃፍቲ ትግራይ ብስርዓት ክመሓደርን ንረብሓ ህዝቢ ክውዕልን መንግስትን ኩሉ ብዛዕባ ትግራይ ዝግደስ ኣካል ክፅዕር ውድብ ዓረና ኣገንዚቡ።

ኣብ ከባቢ ጉሎመኸዳ ዘሎ ድርቂ ዝወለዶ ጥሜት ቅልጡፍ ምላሽ ክውሃቦ፣ ተመዛበልቲ ወገናት መንግስቲ ብመሰረት ዝኣተዎ ቃል ናብ መረበቶም ክምለሱን ፡ ሓደጋ ህልውና ኣንፀላልይዎ ዝርከብ ህዝቢ ኢሮብ ውሕስና ዝረኽበሉ ኩነታት ክመቻቾን ዝምልከቶ ኹሉ ክሰርሕ ዓረና ትግራይ ንዲሞክራስን ሉኣላውነትን ፓርቲ ኣብ ዕላዊ መርበብ ሓበሬትኡ ኣብ ዘውፀኦ መግለፂ ኣተሓሳሲቡ።

30/05/2024

ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣንን ለኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት ኃላፊ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ

ማንኛውንም ሰው ከሀገር ውስጥ እንዳይወጣ የማገድ ስልጣንን፤ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ። የአዋጅ ማሻሻያው፤ በህገ ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች “በጥቁር መዝገብ እንዲመዘግቡ እና ከሀገር እንዲወጡ” የሚያስችል “አስተዳደራዊ ቅጣት” የመጣል ስልጣንን ለኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት ይሰጣል።

እነዚህን አዲስ ድንጋጌዎች ያካተተው የኢሚግሬሽን አዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ የተላለፈው፤ ከሁለት ሳምንት በፊት በተካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ቀርቦ ከጸደቀ በኋላ ነው። በ1995 ዓ.ም. የጸደቀውን ነባሩን አዋጅ ማሻሻል ካስፈለገባቸው ምክንያቶች መካከል፤ መሰረታዊ ከሆኑ መብቶችን አንዱ የሆነውን “የመዘዋወር ነጻነትን ለማስከበር” እና የኢሚግሬሽን አገልግሎቶችን ለኢትዮጵያውያንና ለውጭ ሀገር ዜጎች “በተሻለ ጥራትና ቅልጥፍና መስጠት እንዲቻል” መሆኑን የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወቅቱ አስታውቆ ነበር።

ሀገራት “ሉዓላዊ ስልጣንን” ተግባራዊ ከሚያደርጉባቸው ህጎች “በዋነኛነት” የሚጠቀስ ነው የሚባልለት የኢሚግሬሽን ህግ፤ “በህግ የተከለከሉ ሰዎች በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር እንዳይወጡ እና ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ቁጥጥር የሚደረግበትን አግባብ” የሚደነግግ ነው። በስራ ላይ ከዋለ 21 ዓመት የሞላው ነባሩ ህግ፤ “ከኢትዮጵያ እንዳይወጡ ስለሚታገዱ ሰዎች” እና “ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ስለሚደረጉ የውጭ ሀገር ሰዎች” ድንጋጌዎችን አስቀምጧል።

በነባሩ ህግ መሰረት “ማንኛውም ሰው ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ ሊታገድ የሚችለው በህግ መሰረት በፍርድ ቤት ሲታዘዝ ብቻ ነው” ይላል። ዛሬ ለፓርላማ የቀረበው የአዋጅ ማሻሻያ በነባሩ ህግ የተቀመጠውን የፍርድ ቤት “ብቸኛ ስልጣን” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ በተጨማሪነት ያጋራ ሆኗል።

ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2024/13135

እታ ናይ ጌታቸው ኣሰፋ ክተእምነኒ ኣይከኣለትን። እስቲ እዛ ቪድዮ ስምዑዋ 'ሞ ፍረዱ
30/05/2024

እታ ናይ ጌታቸው ኣሰፋ ክተእምነኒ ኣይከኣለትን። እስቲ እዛ ቪድዮ ስምዑዋ 'ሞ ፍረዱ

29/05/2024
29/05/2024

ለቸኮለ ማለዳ! ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ፣ም የዋዜማ ዕለታዊ ዜናዎች

1፤ የተመድ ስደተኞች ኮሚሽን፣ በአማራ ክልል ከአውላላ የስደተኞች መጠለያ አካባቢ ባለፈው ሳምንት ዓርብ አንድ የረድዔት ሠራተኛ በተሽከርካሪው ላይ በተተኮሰ ጥይት እንደተገደለ አስታውቋል። ከሦስት ሳምንት በፊት ከመጠለያው ወጥተው መንገድ ዳር የከተሙ የሱዳን ስደተኞች ኹኔታ እንዳሳሰበውና የተወሰኑ ስደተኞችም የርሃብ አድማ ላይ መኾናቸውን ኮሚሽኑ ገልጧል። የክልሉ ጸጥታ አካላት፣ መንገድ ዳር ለከተሙት ስደተኞች ጥበቃ እያደረጉ እንደሆነና ስደተኞቹ ከመጠለያ ጣቢያው ውሃና ሌሎች መሠረታዊ አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲቀጥሉ መደረጉን ኮሚሽኑ ጠቅሷል። የአካባቢው የጸጥታ ኹኔታው አኹንም አስጊ በመኾኑ፣ የኮሚሽኑ ቡድን የሰሞኑን ጉብኝቱን ለማቋረጥ ተገዷል ተብሏል።

2፤ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ፕሮጀክቶች በሚገነባባቸው አካባቢዎች ከካሳ ይገባኛል ጥያቄ ጋር በተያያዘ ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ በክርክር፣ በቅሬታና በአቤቱታ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። ኩባንያው የተጋነኑ የካሳ ጥያቄዎች የገጠሙት፣ ከውሃ፣ ከንፋስ፣ ከደረቅ ቆሻሻና ከከርሰ ምድር እንፋሎት የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶቹ ጋር በተያያዘ እንደኾነ ገልጧል። የተጋነኑ የካሳ ጥያቄዎች ፕሮጀክቶችን በጊዜ እንዳያጠናቅቅ እንቅፋት እንደኾኑበትና የበጀት ጫና ውስጥ እንዳስገቡትም ኩባንያው ተገልጧል። ኩባንያው ከካሳ ክፍያ ጋር በተያያዘ ከ340 ሚሊዮን ብር በላይ በፍርድ ቤት ታግዶብኛል ብሏል። ኩባንያው ይህን ያለው፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሕዝብ ጥቅም መሬት የሚለቀቅበትን፣ ካሳ የሚከፈልበትንና ተነሺዎች የሚቋቋሙበትን ኹኔታ በሚወስነው የተሻሻለ ረቂቅ አዋጅ ላይ በተወያየበት ወቅት ነው።

3፤ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዛሬ በአዲስ አበባ የምክክር ምዕራፉን እንደሚጀምር ይጠበቃል። በምክክር ምዕራፉ፣ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ከ2 ሺህ 500 በላይ ተወካዮች እንደሚሳተፉ ኮሚሽኑ ገልጧል። የምክክር መድረኩ ዓላማ፣ የአጀንዳ ሃሳቦችን ማቅረብ፣ አጀንዳቸውን በጋራ ማደራጀትና በዋናዉ አገራዊ ምክክር ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን መለየት እንደኾነ ኮሚሽኑ ተናግሯል።

4፤ አውሮፓ ኅብረት፣ ኩባንያዎች ከውጭ ወደ አባል አገራት በሚያስገቧቸው ምርቶች ሰንሰለት ውስጥ የሰብዓዊ መብቶችና የአካባቢ ጥበቃ ጥሰቶች አለመኖራቸውን እንዲያረጋግጡ ግዴታ የሚጥለውን አዲሱን መመሪያ ሰሞኑን አጽድቋል። መመሪያው፣ የሰብዓዊ መብቶችንና የአካባቢ ጥበቃ መብቶችን በሚጥሱ ትላልቅ ኩባንያዎች ላይ የጉዳት ካሳን ጨምሮ የተለያዩ ቅጣቶችን ይጥላል። ኢሠማኮንና የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌደሬሽን ይህ መመሪያ ተግባራዊ ከመኾኑ በፊት፣ የኢትዮጵያ ላኪዎች ምርታቸውን ያለ ስጋት ወደ አውሮፓ እንዲልኩ መንግሥት ዝቅተኛ የሠራተኞች ደመወዝ ወለልን እንዲወስን ሰሞኑን ጠይቀዋል።

5፤ ደቡብ አፍሪካ ዛሬ ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀውን አገር ዓቀፍ የፓርላማ ምርጫ ታካሂዳለች። በምርጫው፣ ገዥው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግሬስ አብላጫ መቀመጫውን ሊያጣና ጥምር መንግሥት ለማቋቋም ሊገደድ እንደሚችል ተገምቷል። የገዥው ፓርቲ ዋነኛ ተፎካካሪዎች፣ የጥቁሮች የኢኮኖሚ ነጻነት ተፋላሚዎችና የነጮቹ ዲሞክራሲያዊ ጥምረት ናቸው። የአገሪቱን ፕሬዝዳንት የሚመርጠው አዲስ የሚቋቋመው ፓርላማ ነው። የአገሪቱ መንግሥት ወደ ምርጫ የገባው፣ በተመድ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ "የዘር ማጥፋት" ክስ በመሠረተ ማግስት ነው።

6፤ ኬንያ፣ ወደ ሔይቲ የላከችው የጸጥታ ገምጋሚ ቡድን የኬንያ ጸጥታ አስከባሪ ፖሊሶች የሚሠማሩባቻውን አካባቢዎች ለይቶ እንደተመለሰ ዘ ስታር ጋዜጣ ዘግቧል። ቡድኑ የኬንያ ፖሊሶች በአገሪቱ ሲሠማሩ፣ አውሮፕላን ማረፊያውን፣ ወደቡን፣ ዋናውን ሆስፒታል፣ ኹለት ዋና ዋና መንገዶችን እና ቤተመንግሥቱን እንዲጠብቁ ከአገሪቱ መሪዎች ጋር ከስምምነት ላይ እንደደረሰ ዘገባው አመልክቷል። ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የኬንያ ፖሊስ ከኹለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በሔይቲ እንደሚሠማራ ሰሞኑን ገልጸዋል። 2 ሺህ የሔይቲ ፖሊሶችም ወደ ኬንያ ሂደው ይሰለጥናሉ ተብሏል። የተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ሲፈቅድ፣ ኬንያ 2 ሺህ 500 የሚገመተውን በአገሪቱ የሚሠማራ ዓለማቀፍ የፖሊስ ኃይል ትመራለች። [ዋዜማ]

With Fitsum Berhane – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
29/05/2024

With Fitsum Berhane – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

Family❤
28/05/2024

Family❤

28/05/2024

ብዝኾነ ይኹን መንገዲ ኣብ ትሕቲ ዝኾነ ይኹን ኩነታት ሓውካን በዓል ውዕለታኻን እንተጥፊኡ ቅድም ንከስተኻኽል ትመኽሮ፤ቀፂልካ ትወቕሶ ይቕሬታ ንክሓትት ትደፋፍኦ 'ምበር ዘይናሃቱ ክትህቦን ክትጥቅኖን የብልካን።

በዓል ዋናን ኣሰናዳኢን ቴሌቪዥን ኣሰና ዝኾነ ኣማኑኤል ኢያሱ ብትግራዋይ ሚድያ እንትዝለፍ ምርኣይ የሕዝን 'ዩ። ህዝቢ ትግራይ ናይ ሚድያ ጨና ኣብ ዝሓረሞ ኣብቲ እዋን ዕፅዋን ክባን Total blokade ምስ መንግስታት ኢትዮጵያን ኤርትራን ብምግጣም፤ካብ ኣየር ብምውራድን ናብ ኣየር ብምድያብን ካብ Tigrai Media House ን DW ን ቀፂሉ ድምፂ ዝኾነና ጋዜጠኛ እዩ። ብወገነይ ልዑል ክብሪ ኣለኒ። ነቲ ኣብ ልዕሊኡ ዝተፈፀመ ኣነዋሪ ተግባር ድማ ብዙሓት ተጠቀምቲ ማሕበራዊ ሚድያ ተጋሩ ብዕሊ እናኾነኑዎ ይርከቡ። እቲ ሚድያ 'ውን ከይወዓለ ከይሓደረ ይቕሬታ ክሓቶ ትፅቢት ይግበረሉ።

28/05/2024
ሰባት ብዙሕ ግዜ ባዕሎም ዝሰርሑዎ ታሪኽ ኣይወቕሱን። ናይቲ ታሪኽ ኣካላት ስለ ዝኾኑ። ናይቲ ታሪኽ ኣካላት ዘይኮኑ ሰባት ካልኦት ሰባት ንዝሰርሑዎ ታሪኽ ክወቕሱን ከቃልሉን ይረአዩን ይስምዑን...
28/05/2024

ሰባት ብዙሕ ግዜ ባዕሎም ዝሰርሑዎ ታሪኽ ኣይወቕሱን። ናይቲ ታሪኽ ኣካላት ስለ ዝኾኑ። ናይቲ ታሪኽ ኣካላት ዘይኮኑ ሰባት ካልኦት ሰባት ንዝሰርሑዎ ታሪኽ ክወቕሱን ከቃልሉን ይረአዩን ይስምዑን 'ዮም። ታሪኽ ማለት ካብቲ ፅቡቕ ነገሩ ተሞክሮ ወሲድካ ንከተቐፅሎን ካብቲ ሕማቕ ነገር ድማ ትምህርቲ ወሲድካ ንከይትደግሞን ዝጠቅም ፍፃመ እዩ።
ንሓደ ታሪኻዊ ፍፃመ በብዓመቱ እንዝክረሉ ምኽንያት ድማ ወለዶ ንከይርስዖን ንኽዝክሮን 'ዩ።
ሎሚ ግንቦት 20/2016 ዓ/ም ስርዓት ደርግ ብወታደራዊ ዓመፅ ካብ ስልጣኑ ዝተኣለየሉ መበል 33 ዓመት 'ዩ። ብስርዓት ደርግ ጭቆና ዝበፅሖም ህዝብታት ኢትዮጵያ ኢህወደግ ኣብ ስልጣን እናሃለወ(ክሳብ ግንቦት 20/2009 ዓ/ም) ብድሙቕ መንገዲ እናኽበሩዎ እኳ እንተፀንሑ ድሕሪ 2010 ዓ/ም ሓዱሽ ቀዳማይ ሚኒስቴር ዶ/ር ኣብይ ኣሕመድ ናብ ስልጣን ምስ መፁ ኣብ ሓደ እዋን ግንቦት 20 "ሓው ንሓው ዝተቓተሉሉ እዩ" ድሕሪ ምባሎም ብድሙቕ ክኽበር ኣይረአን ኣሎ።

ጉዳያት ኮሙኒኬሽን ኢትዮጵያ 'ውን "እቲ ዕለት ካብ ካላንደር ብባይቶ ወከልቲ ህዝቢ ክሳብ ዘይተቐየረ ወይ ዘይተለዓለ ኣይተኽብሩ ኣይንብልን ከም ዝነበሮ ይቕፅል ዋላ 'ኳ እንተበሉ መስሪያ ቤታት ግን ምስ ሰራሕተኛታቶም ብምምኽኻር ስርሖም ክሰርሑ ይኽእሉ 'ዮም" እንትብሉ 'ዮም መልእኽቲ ኣሕሊፎም ዘለዉ። ደርጊ ሃይለስላሴ ዝወደቐሉ ዕለት ደኣ ንምንታይ ዘየኽብር? ኢሎም ዝሙግቱ ኢትዮጵያውያን ኣለው 'ዮም።
ናብ ትግራይ ክንመፅእ ኸለና ድማ ጉዳያት ኮሚኒኬሽን መንግስቲ "ግንቦት 20 ኣካል ድሙቓት ታሪኽና እያ" ብዝብል ቴማ ብድሙቕ ክትኽበር ከም ዘለዋ ዘአንፍት መልእኽቲ 'ዩ ኣሕሊፉ ዘሎ።

ካብዚ ብምብጋስ ኣብ ቀፀልቲ ግዜታት ስርዓት ብልፅግና ንግንቦት 20 ካብ ካላንደር ክሓካ ከም ዝኽእልን ከም ለካቲት 11 ኣብ ትግራይ ጥራሕ ተወሲና እትቕፅለሉ ዕድል ሰፊሕ 'ዩ ማለት 'ዩ። እዚ ድማ ንህዝቢ ትግራይ ኪሳራ እዩ። ከመይ እንተይልና

1) ብትግራይ ደረጃ ካብ ስርዓት ደርግ ነፃ ዝወፃእናሉ 1981 ዓ/ም እንተነኽብር ኔርና ትርጉም ናፅነት እንታይ ምዃኑ እኹል ትምህርቲ ምረኸብና ኔርና፤

2) ንዝሓለፉ 30 ዓመታት ኣብ ኢትዮጵያ ዘፍሰስናዮ መዋእለ ንዋይ፣ፍልጠትን ዲፕሎማሲን ኣብ ትግራይ ጥራሕ ምወዓለ ኔሩ ትግራይ 'ውን ዓባይ ምኾነት ኔራ

3) ካልኦት ዕድላት....

ድሕሪ ሕዚ ኢትዮጵያውያን ምናልባት 'ውን ኢህወደግ ካብ ስልጣን ዝተኣለየሉ ዕለት ኣብ ካላንደር ከስፍሩ ይኽእሉ 'ዮም። ነዓና 'ውን ንክነኽብሮ ከገድዱና ይኽእሉ 'ዮም። ብዓይኒ ኢትዮጵያውያን ግንቦት 20 ደርጊ ዝወደቐሉ ዕለት 'ምበር መዓልቲ ናፅነት ብሄር ብሄረሰባት ኢትዮጵያ ኣይኮነትን። ብዓይኒ ተጋሩ ድማ ተጋሩ ብ1983 ዓ/ም ካብ ስርዓት ደርግ ነፃ ወፂኦም እናሃለው ንናፅነት ብሄር ብሄረሰባት ብዝብል ተወሳኺት ደሞም ዘፍሰሱላ ዕለት እያ።

ርሑስ በዓል ዕለት 20 ግንቦት!

26/05/2024

ለቸኮለ! ቅዳሜ ግንቦት 17/2016 ዓ፣ም የዋዜማ ዕለታዊ ዜናዎች

1፤ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከመጽደቁ ከኹለት ወራት በፊት ያቀረብኳቸው አብዛኞቹ ምክረ ሃሳቦች ወደ ጎን ተገፍተዋል በማለት ለፍትህ ሚንስቴር ቅሬታ ማቅረቡን ከኮሚሽኑ ሚስጢራዊ ሰነድ መመልከቱን ጠቅሶ ሪፖርተር ዘግቧል። በሽግግር ፖሊሲው ውስጥ ሳይካተት ከቀረው የኮሚሽኑ ምክረ ሃሳብ አንዱ፣ ፖሊሲው "ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጎጂዎች" የሰጠው ትርጉም አብዛኛውን የኅብረተሰብ ክፍል አግልሏል የሚል እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል። የባለሥልጣናት የሕግ ከለላ፣ ከመብት ጥሰት ተጠያቂነት እንደማያድናቸው በፖሊሲው ውስጥ በግልጽ እንዲጠቀስና ፖሊሲው ግልጽና ተዓማኒ እንዲኾን የዓለማቀፍ ፍርድ ቤቶች ትብብር እንደሚያስፈልግ እንዲያካትት ኮሚሽኑ ያቀረባቸው ምክረ ሃሳቦችም በተመሳሳይ አልተካተቱም ተብሏል። ኮሚሽኑ፣ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ለኹሉም ጥሰቶች "ኹሉን ዓቀፍ የሕግ መሠረት" ሊኾን እንደማይችል የሚገልጽ ሌላ ሕግ እንዲወጣ መጠየቁንም ዘገባው ጠቅሷል።

2፤ ኢትዮጵያ፣ በአውሮፓ ኅብረት አዲስ የደን ጥበቃ ሕግ መሠረት የቡና ምርቷን ሰንሰለት ወደምታስተካክልበት ደረጃ ለመሸጋገር ፍላጎት ካሳየች ኅብረቱ የገንዘብ ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚችል ከኅብረቱ ምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ሊ ሞንድ ጋዜጣ ዘግቧል። በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ተግባራዊ የሚኾነው የኅብረቱ አዲስ ሕግ፣ አባል አገራት ደኖችን በመጨፍጨፍ የተመረተ ቡና ከውጭ አገራት ገዝተው እንዳያስገቡ የሚያግድ ነው። ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ከሌሎች ቡና አምራችና ላኪ የአፍሪካ አገራት ወደኋላ እንደቀረች የኅብረቱ ምንጮች መጠቆማቸውንም ዘገባው አመልክቷል። አንዳንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያ የቡና ምርቷን ሰንሰለት ከኅብረቱ አዲስ ሕግ ጋር ለማጣጣም በትንሹ አምስት ዓመት ያስፈልጋታል ብለዋል ያለው ዘገባው፣ አንድ የሆላንድ ኩባንያ በደን ጭፍጨፋ የተመረተ የኢትዮጵያ ቡና ካለ በሳተላይት የመለየት ሥራ መጀመሩ አገሪቱን ከችግር ሊታደጋት ይችል ይኾናል ብሏል።

3፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ አቋርጦት የነበረውን በረራ እንደገና እንደሚጀምር ማስታወቁን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል። አየር መንገዱ ወደ ነቀምቴ በድጋሚ በረራ የሚጀምረው፣ በሳምንት አራት ጊዜ እንደኾነ መናገሩን ዘገባው አመልክቷል። አየር መንገዱ የበረራ ብዛቱን ለማሳደግ የአውሮፕላን ማረፊያውን የቀድሞ የመንገደኞች ተርሚናል የማደስ ሥራ በቅርቡ ይጀምራል መባሉንም ዘገባው ጨምሮ ጠቅሷል። አየር መንገዱ ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ ለዓመታት አቋርጦት የቆየውን የደምቢዶሎ በረራ በድጋሚ መጀመሩ አይዘነጋም።

4፤ ኩዌይት የገጠማትን የቤት ሠራተኞች እጥረት ለመቅረፍ፣ ሰሞኑን አንድ ልዑካን ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እንደምትልክ የአገሪቱ ጋዜጣ ኩዌይት ታይምስ አስነብቧል። ከኢትዮጵያ ሠራተኞችን መቅጠር በሚችልበት ኹኔታ ዙሪያ ለመምከር በመጪው ሳምንት ሰኞ ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዘው ልዑካን ቡድን፣ የመንግሥት ባለሥልጣናትንና የሠራተኛ ቅጥር ቢሮዎችን ሃላፊዎች ያካተተ እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል። ኩዌይት የቤት ሠራተኞች እጥረት የገጠማት፣ የፊሊፒንስ መንግሥት በኹለቱ አገራት መካከል የተፈረመውን የሠራተኛ ቅጥር ስምምነት አላከበረም በማለት ካለፈው ዓመት ግንቦት ጀምሮ ከፊሊፒንስ ሠራተኞችን መቅጠር በማቆሟ እንደሆነ ተገልጧል። [ዋዜማ]

ሞክሩ!
24/05/2024

ሞክሩ!

23/05/2024
With ንኺድ ጥራይ – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
23/05/2024

With ንኺድ ጥራይ – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

With Yapi Mapi – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
23/05/2024

With Yapi Mapi – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oscar Kahsu Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Oscar Kahsu Official:

Videos

Share


Other Social Media Agencies in Addis Ababa

Show All

You may also like