Danayit mekibib fan's

Danayit mekibib fan's Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Danayit mekibib fan's, Social Media Agency, Addis Ababa.
(5)

12/11/2024

ይመልሱ ይሸለሙ
ታዲያ ልብ ይበሉ!
ጥያቄ መመለስ ብቻ ተሸላሚ አያደርግም አካውንቱን ፎሎው ማድረግ፣ ይኼን ልጥፍ ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዲሁም ከስር በተቀመጠው ሊንክ የዩቶፒያስ ስቱደንት አፕን ዳውንሎድ ማድረግ ይጠበቅባቸሃል ።
አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል።
Unlock Your Academic Potential with Eutopias students
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eutopias.android&pcampaignid=web_share

https://www.youtube.com/watch?v=IxT1HNDdYUY
27/10/2024

https://www.youtube.com/watch?v=IxT1HNDdYUY

ለገንዘብ ብላ የገባችበት ትዳር ያልጠበቀቸውን ነገር አሳያት - ፊልም ታሪክ በአጭሩ - New ethiopian movie 2024 - Ethiopian drama

23/10/2024

እድል አይደለም !
🎯🎯🎯
በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ውስጥ ከተሳትፎ ያለፈ ተፅእኖ መፍጠር መቻል ከልህቀት ጋር ይገናኛል።ተፅእኖ ፈጣሪነት በምኞትና በእድል ሳይሆን በተግባር የሚገኝ የተገለጠ ፀጋ ነው።
🎯🎯🎯
እሺ ተግባር ነው !

22/10/2024

እድል አይደለም !
🎯🎯🎯
በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ውስጥ ከተሳትፎ ያለፈ ተፅእኖ መፍጠር መቻል የብዙ ሰዎች ምኞት ነገር ግን የጥቂቶች "ተግባር" ነው። ተፅእኖ ፈጣሪነት በምኞትና በእድል ሳይሆን በተግባር የሚገኝ የተገለጠ ፀጋ ነው።
🎯🎯🎯
እሺ ተግባር ነው !

የእንዳልካቸው ዘነበ መምህር እና የሁለተኛ ጥምቀቱምፈጻሚ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ መሆኑን በአደባባይ የተመለከትኩይመሥለኛል ።እንዳልካቸው ተጠምቆ ሣይሆን ተዘፍዝፎ የወጣ መንፈሱያላደገ ከእውቀት ፆ...
17/10/2024

የእንዳልካቸው ዘነበ መምህር እና የሁለተኛ ጥምቀቱም
ፈጻሚ ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ መሆኑን በአደባባይ የተመለከትኩ
ይመሥለኛል ።

እንዳልካቸው ተጠምቆ ሣይሆን ተዘፍዝፎ የወጣ መንፈሱ
ያላደገ ከእውቀት ፆመኛነቱንም የጭንቅላቱ ደዳርነት እና
የአንደበቱ አለመገራት የሚመሠክሩበት መሆኑን በታላቂቷ
ቤተክርስቲያን ላይ የሚያሣየው ዘለፋ ብቻውን ማንነቱን ግልጽ
ያደርገዋል ።

የሚያሣዝነው የነብይ ጥላሁን ያ ሁሉ ስብከት በእንዳልካቸው
ልቡና ላይ እንደምን ላያርፍ እንደቻለ ቢያንሥ መምህሩ ራሳቸውን
ሊጠይቁበት ይገባል።

ደቀመዝሙራቸውንም ሊገሥጹት ጭምር ።ያጠፋን ልጅ መ
ምከርና ተው ማለት ከጎረቤቱ ይልቅ ተቀዳሚ ኃላፊነቱ የአባቱ
ነውና ፡፡

ትኑር

10/09/2024

እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
🌼🌼🌼🌼🌼
ይመልሱ ይሸለሙ ታዲያ ልብ ይበሉ!
ጥያቄ መመለስ ብቻ ተሸላሚ አያደርግም አካውንቱን ፎሎው ማድረግ፣ ይኼን ልጥፍ ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዲሁም ከስር በተቀመጠው ሊንክ የዩቶፒያስ ስቱደንት አፕን ዳውንሎድ ማድረግ ይጠበቅባቸሃል ።
አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቸዋል።
Unlock Your Academic Potential with Eutopias students
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eutopias.android&pcampaignid=web_share

22/08/2024
ሰበር ዜና  ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዶ/ር  አረፉ(EOTC TV)በመ/ር አቤል አሰፋ(ኢኦተቤ ቴቪ መጋቢት ፲፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም አዲስ አበባ)ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማ...
21/03/2023

ሰበር ዜና ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዶ/ር አረፉ
(EOTC TV)
በመ/ር አቤል አሰፋ
(ኢኦተቤ ቴቪ መጋቢት ፲፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም አዲስ አበባ)
ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ ዕድ የሾሙት ጳጳሳት 14 ኤጲስ ቆጶሳት መካከል አንዱ የሆኑት በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ ዶ/ር በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዶ/ር የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ብፁዕነታቸው ለረጅም ጊዜ ከሀገር ውጪና በሀገር ውስጥ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው ሳይችል ቀርቶ ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለይተዋል።
በረከታቸው ይደርብን።
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=

"  😭   ይህች አንጀት የምትበላ ቆንጅዬ ህፃን   ትባላለች!13ዓመቷ ቢሆንም ያለፉትን 6ዓመታት የኖረችው በስቃይና በሰቀቀን ነው!ትንሿ ቤዛ ከ3ዓመት በፊት ህመሟ ሲብስባትና ከአቅሟ በላይ ...
01/03/2023

" 😭

ይህች አንጀት የምትበላ ቆንጅዬ ህፃን ትባላለች!13ዓመቷ ቢሆንም ያለፉትን 6ዓመታት የኖረችው በስቃይና በሰቀቀን ነው!

ትንሿ ቤዛ ከ3ዓመት በፊት ህመሟ ሲብስባትና ከአቅሟ በላይ ሲሆንባት ትምህርቷን አቁማ በየቀኑ ሆስፒታል እየተመላለሰች እንደ ጓደኞቿ መማር ባለመቻሏም እያነባች እስካሁን እንደምንም ቆየች!!

የቀን ስራ እየሰሩ በቤት ኪራይ 3ልጃቸውን የሚያሳድጉት እናት ውዴ ለ10ደቂቃ ያለማቋረጥ እያለቀሱ እባኮትን ይረጋጉ እያልን በተኮላተፈ አማርኛ ያስደነገጣቸውን መርዶ ነገሩን:-

"እኔስ ቀኔ ነው መሰለኝ፣ልጄ ልትሞትብኝ ነው!እባካችሁ አድኑልኝ...የሚያስጨንቅ እንባ😭😭....

እማዬ አያልቅሱ ተረጋግተው የሆነችውን ያውሩን:-

"እሷ ሶስተኛ ልጄ ናት!በ7ዓመቷ መታመም ጀምራ ሆስፒታል ብትመላለስም ህመሟ አልታወቀም ነበር!መስከረም20 ስንሄድ ግን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል "መቅኔዋ ደም ማምረት አቁሟል ወደ ውጪ ሄዳ መታከም" አለባት ብለው አስደነገጡን😭"እንኳን ውጪ እዚህም የማሳከም አቅሙ የለኝም😭"ብልም የህክምና ቦርድ የፃፈውን ወረቀት በግድ ሰጡኝ" እያሉን እንደገና ማልቀስ ጀመሩ.....

ህፃን ቤዛ ባልጠነከረ ሰውነቷ ስቃይዋ በዝቶ አሁን ላይ በአፍና በአፍንጫዋ ደም በከፍተኛ ሁኔታ እየፈሰሳት ነው!

አባት "እናንተ ከሀገር አትበልጡም"ብሎ የሚሰራውን ስራ ትቶ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባል ሆኖ ገብቶ በጦርነቱም ተመቶ ቆስሎ ህክምና ላይ እንዳለ ፎቶ ልኮላቸው አይተዋል😭

እናት ሲጨንቃት መከላከያ ሚኒስቴር ሄዳ ጉዳዩን ስታስረዳቸው ብሩ ብዙ ነው ይሄን አንችልም እስኪ እንደውላለን "ብለዋት ተስፋ ቆርጣ ተቀምጣለች!!

እናንተ #ልበወርቆች ሆይ ህፃን ቤዛን ለማዳን የተጠየቁትን 3ሚሊዮን ብር የቻልነውን በማገዝ እናድናት🙏 ምንም ማድረግ ካልቻልን #እየፀለይን #ሼር በማድረግ ለደጋጎችና ለመከላከያ ሚኒስቴር እናድርስላት🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም!!!"
#አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000421430539-ውዴ ታመነ
#ስልክ
0936682172-ውዴ(እናት)
0910978773-ልጃለም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Danayit mekibib fan's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share


Other Social Media Agencies in Addis Ababa

Show All