ኦሎምፕያድ / Olympiad

ኦሎምፕያድ / Olympiad ኦሎምፕያድ ከታሪካዊ እስከ ወቅታዊ የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃዎች የሚቀርቡበት ገፅ ነው። ስለ ስፖርታዊ ክንውኖች ፣ ታሪኮች እና ወቅታዊ ጉዳዮች መረጃና ሀሳብ የምንለዋወጥበት ገፅ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ 09፡00ባህር ዳር ከተማ ከ ልደታ ክ/ከተማበቀጥታ ለመከታተል 👉
07/12/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ

09፡00

ባህር ዳር ከተማ ከ ልደታ ክ/ከተማ

በቀጥታ ለመከታተል 👉

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ05፡00 ጨዋታልደታ ክ/ከተማ ከ ቦሌ ክ/ከተማበቀጥታ ለመከታተል 👉
27/11/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ05፡00 ጨዋታ

ልደታ ክ/ከተማ ከ ቦሌ ክ/ከተማ

በቀጥታ ለመከታተል 👉

The official Youtube channel of the olympiad with exclusive news, LIVE soccer Mach,player profile and more.

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሁለተኛ የሆነውን የልደታ ክ/ከተማ እና የቦሌ ክ/ከተማ ጨዋታ ነገ ከረፋድ 4፡30 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ...
26/11/2024

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ሁለተኛ የሆነውን የልደታ ክ/ከተማ እና የቦሌ ክ/ከተማ ጨዋታ ነገ ከረፋድ 4፡30 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ ይጠብቁ!

✔️ የአሰልጣኞች ቅድመ ጨዋታ እና ድኅረ ጨዋታ አስተያየት

✔️ ሙሉ ጨዋታ ከኮሜንታሪ እና ትንተና ጋር

✔️ ተደጋጋሚ እና ጥራት ያላቸው መልሶ ምልከታዎች ( ኃይላይት )

✔️ ታክቲካል ዕይታዎች እና ጥቆማዎች

ኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ

LINK 👉 https://youtube.com/?si=Dw8sBvq-d0iB_DkV

ቦሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባን አሸንፏል !የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የ2ኛ ቀን የ4ሰዓት ጨዋታ ቦሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ...
23/11/2024

ቦሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባን አሸንፏል !

የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የ2ኛ ቀን የ4ሰዓት ጨዋታ ቦሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል።

ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ድል ማድረግ የቻሉት ቦሌዎቹ በ6 ነጥብ በጊዚያዊ የደረጃ ሰንጠረዥ 7ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ በቀጣይ በ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ከልደታ ክ/ከተማ ጋር ይጫወታሉ።

በአምስት ሳምንት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ያሳኩት አዲስ አበባ ከተማዎች በጊዚያዊ የደረጃ ሰንጠረዥ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። በ6ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ይጫወታሉ።

ኦሎምፕያድ ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ 4፡00 መቻል ከ አርባምንጭ ከተማጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል 👉
22/11/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ

4፡00

መቻል ከ አርባምንጭ ከተማ

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል 👉

The official Youtube channel of the Olympiad wit exclusive news,live football streaming,player profile and more. Follow us on:

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የሆነውን የመቻል እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ነገ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ...
21/11/2024

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የሆነውን የመቻል እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ነገ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ ይጠብቁ!

✔️ የአሰልጣኞች ቅድመ ጨዋታ እና ድኅረ ጨዋታ አስተያየት

✔️ ሙሉ ጨዋታ ከኮሜንታሪ እና ትንተና ጋር

✔️ ተደጋጋሚ እና ጥራት ያላቸው መልሶ ምልከታዎች ( ኃይላይት )

✔️ ታክቲካል ዕይታዎች እና ጥቆማዎች

ኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ

LINK 👉 https://youtube.com/?si=Dw8sBvq-d0iB_DkV

የጨዋታ ኃይላይት እና የአሰልጣኞች አስተያየት ኢትዮ ኤሌክትሪክ በማህሌት ምትኩ ብቸኛ ግብ ሀምበርቾን 1ለ0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ተከ...
19/11/2024

የጨዋታ ኃይላይት እና የአሰልጣኞች አስተያየት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በማህሌት ምትኩ ብቸኛ ግብ ሀምበርቾን 1ለ0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል።

ተከታዩን LINK ተጭነው የጨዋታውን ኃይላይት እና የአሰልጣኞች አስተያየት ይመልከቱ 👉

| Hambericho 0-1 Ethio Electric | Ethiopian Women's Premier League GW 4 | ኃይላይት እና የአሰልጣኞች አስተያየት ኢትዮ ኤሌክትሪክ በማህሌት ምትኩ ብ...

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 5ኛ የሆነውን የሀምበርቾ እና የኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ ነገ ከ8፡40 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ ይጠብቁ...
18/11/2024

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 5ኛ የሆነውን የሀምበርቾ እና የኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ ነገ ከ8፡40 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ ይጠብቁ!

✔️ የአሰልጣኞች ቅድመ ጨዋታ እና ድኅረ ጨዋታ አስተያየት

✔️ ሙሉ ጨዋታ ከኮሜንታሪ እና ትንተና ጋር

✔️ ተደጋጋሚ እና ጥራት ያላቸው መልሶ ምልከታዎች ( ኃይላይት )

✔️ ታክቲካል ዕይታዎች እና ጥቆማዎች

ኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ

Link 👉 https://youtube.com/?si=PosoJhyNHhM-OQFu

አርባምንጭ ከተማ 0-1 አዳማ ከተማበኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ7 ሰዓት ጨዋታ አዳማ ከተማ በጽዮን ዋጅና ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 የረታበት ጨዋታ...
17/11/2024

አርባምንጭ ከተማ 0-1 አዳማ ከተማ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ7 ሰዓት ጨዋታ አዳማ ከተማ በጽዮን ዋጅና ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 የረታበት ጨዋታ ኃይላይት እነሆ !

አርባምንጭ ከተማ 0-1 አዳማ ከተማበኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ7 ሰዓት ጨዋታ አዳማ ከተማ በጽዮን ዋጅና ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 የረታበት ጨዋታ ኃ...

ሀዋሳ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ እና መቻል ድል ተቀዳጅተዋል !በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ረፋድ 4 ሰዓት ላይ በተደረገው የዕለቱ...
17/11/2024

ሀዋሳ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ እና መቻል ድል ተቀዳጅተዋል !

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል።

ረፋድ 4 ሰዓት ላይ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሀዋሳ ከተማ በ ከአምላክነሽ ሀንቆ እና ሰላማዊት ጎሣዬ ጎሎች ቦሌ ክ/ከተማን 2ለ0 ረቷል።

* 7 ሰዓት በተካሄደው እና በብዙ ውዝግቦች ታጅቦ በተጠናቀቀው ጨዋታ ደግሞ አዳማ ከተማ በጽዮን ዋጅና ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማ ላይ ያልተጠበቀ ድል ተቀዳጅቷል።

በጨዋታው ላይ የአርባምንጭ ከተማዋ የመስመር አጥቂ ሥራ ይርዳው ግብ አስቆጥራ ዋና ዳኛዋ አዲስዓለም ቢሻው ብታጸድቀውም በረዳት ዳኛዋ እና በ4ኛ ዳኛዋ ጥቆማ ሽራዋለች። በዚህ አጋጣሚም ከፍተኛ ቅሬታ ያቀረቡት እንስት አዞዎቹ ጨዋታ አቋርጠው ክስ ሲያስመዘግቡ በስፍራው ተገኝተን ታዝበናል።

* 9 ሰዓት ላይ በተደረገው በዕለቱ የመጨረሻ መርሐግብር ደግሞ መቻሎች በቤተልሔም መንተሎ እጅግ አስደናቂ የቅጣት ምት ጎል እና በትዕግሥት ወርቄ በግንባር ተገጭቶ የተቆጠረ ተጨማሪ ጎል አዲስ አበባ ከተማን 2ለ0 አሸንፈዋል።

ኦሎምፕያድ ስፖርት

የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በብርቱካናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኘው የድሬዳዋ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ 3ለ1 አሸና...
16/11/2024

የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በብርቱካናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል።

በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኘው የድሬዳዋ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ 3ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል።

የድሬዳዋን ጎሎች ፋሲካ ውበት ፣ አለሚቱ ድሪባ እና ቤዛዊት መንግሥቴ ( በራሷ ላይ ) ሲያስቆጥሩ የባህር ዳርን ብቸኛ ጎል ወርቅነሽ መሰለ ከመረብ አሳርፋለች።

አራዳ ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማበቀጥታ ለመከታተል 👉
16/11/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ

ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በቀጥታ ለመከታተል 👉

Ethiopian Women's Premier League Game Week 3 |

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የሆነውን የባህር ዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ነገ ጠዋት 3፡30 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያ...
15/11/2024

የቀጥታ ሥርጭት ጥቆማ!

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የሆነውን የባህር ዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ነገ ጠዋት 3፡30 ጀምሮ በተሻለ ጥራት በኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ ይጠብቁ!

✔️ የአሰልጣኞች ቅድመ ጨዋታ እና ድኅረ ጨዋታ አስተያየት

✔️ ሙሉ ጨዋታ ከኮሜንታሪ እና ትንተና ጋር

✔️ ተደጋጋሚ እና ጥራት ያላቸው መልሶ ምልከታዎች ( ኃይላይት )

✔️ ታክቲካል ዕይታዎች እና ጥቆማዎች

ኦሎምፕያድ ስፖርት ሚዲያ

LINK 👉 https://youtube.com/?si=KZ-Ll3nCoBxkV1Cy

ሀዋሳ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማን 2ለ0 ያሸነፈበት ጨዋታ ኃይላይት እና የአሰልጣኞች አስተያየት
13/11/2024

ሀዋሳ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማን 2ለ0 ያሸነፈበት ጨዋታ ኃይላይት እና የአሰልጣኞች አስተያየት

ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  4 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ በጨዋታው ሁለት ግብ ያስቆጠረችው  ሜሊንዳ ክጋዲቴ የጨዋታው ኮከብ ሆና ተመርጣለች። ኦሎምፕያድ ስፖርት
13/11/2024

ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ በጨዋታው ሁለት ግብ ያስቆጠረችው ሜሊንዳ ክጋዲቴ የጨዋታው ኮከብ ሆና ተመርጣለች።



ኦሎምፕያድ ስፖርት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬም በሰፊ የጎል ልዩነት ተሸንፏል!በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የምሥራቅ አፍሪካ ተወካዩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩበት...
13/11/2024

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬም በሰፊ የጎል ልዩነት ተሸንፏል!

በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ የምሥራቅ አፍሪካ ተወካዩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩበት 4 ጎሎች በማሜሎዲ ሰንዳውንስ 4ለ0 ተሸንፏል!

ጨዋታውን እንዴት አገኛችሁት?

ኦሎምፕያድ ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ07፡00 ጨዋታቦሌ ክ/ከተማ ከ መቻልበቀጥታ ለመከታተል
12/11/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የ07፡00 ጨዋታ

ቦሌ ክ/ከተማ ከ መቻል

በቀጥታ ለመከታተል

| Bole Sub City vs Mechal | Ethiopian Women's Premier League GW3 |

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የ07፡00 ጨዋታ ተጀምሯል!01' አርባምንጭ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማበቀጥታ ለመከታተል
11/11/2024

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የ07፡00 ጨዋታ ተጀምሯል!

01' አርባምንጭ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

በቀጥታ ለመከታተል

| Arba minche Ketema vs bahirdar Ketema | Ethiopia Women's Premier League GW 3|

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኦሎምፕያድ / Olympiad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category