Teddy dish-ቴዲ ዲሽ

Teddy dish-ቴዲ ዲሽ Work

20/04/2024
29/02/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mehari Tesfay, ሎግ ኢን ኤፍቢ, Danger Miftah, Chernet Aragaw, Liji Yoni, Hazard Hazard, Um Fila

SUPER SUNDAY IS COMING ⚔🔥
04/02/2024

SUPER SUNDAY IS COMING ⚔🔥

19/11/2023
15/11/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Hirpa Gudisa Jabessa, Fetene Sileshi, Elias Efrem Elias, Samrawit Asenak, Dejen Abrha

08/11/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mekin Oumer Mekin, Alemayehu Gizachew, Asmelash Gebrehiwot, Tigabu Derbe, Degife Dosa Gebire, Abeje Nigussie, Tare Man

Subscribe 🔔🔔🔔🔔Like 👍👍👍👍👍Comment💬💬💬💬💬Share
01/11/2023

Subscribe 🔔🔔🔔🔔
Like 👍👍👍👍👍
Comment💬💬💬💬💬
Share

Funny Ethiopian videos Ethiopian TikTok Funny videos Best Ethiopian Tiktok Vine tok FUNcopyright disclaimer under section 107 of the copyright ...

😍መልካም ዜና ለ Amos 4°West  ተጠቃሚዎች አዲስ የ Sport ቻናል Sport TOGO 1HD ተጨምሮዋል የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን በ SPORT 1SD ሲያዝገን የነበረው አሁን በ HD ጥራት...
24/10/2023

😍መልካም ዜና ለ Amos 4°West ተጠቃሚዎች አዲስ የ Sport ቻናል Sport TOGO 1HD ተጨምሮዋል የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን በ SPORT 1SD ሲያዝገን የነበረው አሁን በ HD ጥራት ማየት እንችላለን!

Frequency 10971 V 30000

https://t.me/tedadish

11/10/2023

አሞላል ላስቸገራችሁ ይሁን

10/10/2023

ውድ የቃና ተመልካቾቻችን

ከመስከረም 29 ጀምሮ በኢትዮሳት ላይ በሚገኘው የቃና ቴሌቪዥን Symbol rate ላይ የተወሰነ ማስተካከያ አድርገናል።

ሰለዚህ በኢትዮሳት በኩል የምትከታተሉን ተመልካቾቻችን ዲኮደራችሁ ላይ ሲምቦል ሬት በፊት ከነበረበት 30000 ወደ 45000 በመቀየር ተወዳጅ ፕሮግራማችንን መከታተል ትችላላችሁ።

ቀደም ሲል የነበረው

Frequency 11545

Polarization Horizontal

FEC 5/6

እንደነበረው ምንም ሳይቀየር ሲምቦል ሬቱን ብቻ በፊት ከነበረበት 30000 ወደ 45000 በመቀየር ቃና ቲቪን ማግኘት ትችላላችሁ።

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች  KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation  Antenna Setup Tp List...
10/10/2023

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000
Telegram ላይ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/tedadish

መረጃ ለመስጠት ያክል በአሁን ሰአት TV Varzish(Yahsat 52.5°E) እና YES HD(Amos 4°W) ሲግናል ኳሊቲያቸው እንደቀነሱ እና አብዛኛው ቦታ No Signal ወይም Scratc...
15/08/2023

መረጃ ለመስጠት ያክል
በአሁን ሰአት TV Varzish(Yahsat 52.5°E) እና YES HD(Amos 4°W) ሲግናል ኳሊቲያቸው እንደቀነሱ እና አብዛኛው ቦታ No Signal ወይም Scratch እያደረጉ ነው ይንን ለማስተካከል ብቸኛው አማራጭ ኦርጅናሎቹን GOLDSTAR 118D High Quality እና LIFESTAR 118D High Quality LNB መጠቀም ነው እነዚህን LNB ዎች ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል

ኢትዮሳት 57E ላይ አዲስ ሀገርኛ  ቻናል ገብቷል። 🛰️Ethiosat 57°E🖥Bisrat TV📶11545 H/V 30000🔰በሪሞታቹ ብቻ Search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!  🔰ቻናሉ SD ስለሆ...
11/07/2023

ኢትዮሳት 57E ላይ አዲስ ሀገርኛ ቻናል ገብቷል።

🛰️Ethiosat 57°E
🖥Bisrat TV
📶11545 H/V 30000

🔰በሪሞታቹ ብቻ Search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ!

🔰ቻናሉ SD ስለሆነ የድሮው Sd ሪሲቨር ላላቹም አሪፍ አማራጭ ነው!!

የሁሉም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ ከTeddy dish-ቴዲ ዲሽ እና ሶፍትዌር__LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300 ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ...
07/04/2023

የሁሉም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ ከTeddy dish-ቴዲ ዲሽ እና ሶፍትዌር
__
LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🌲 Bisskey _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲 Master code 3503
_
Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000
Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 8888
_
Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey ለማስገባት Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 9876
__
Ls 6060-8080-8585-9090
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
Ls 9090-Ls 90o0Mini HD
🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
RealStar 1010-5050
🌲Bisskey በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24
🌲Bisskey ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 1512
_
Supermax 2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini
🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
__
SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus
🌲Bisskey ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 3606
__
Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
🌲Master code 1004
_
SM 2550HD CA MINI
🌲Bisskey ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን።
🌲Master code 3327 _3328_3329
_
IBOX 3030,3030S,3030S2
🌲Bisskey በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
Sm F18 ALL TYPE
🌲Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876 -6000
__
SM 3500 3G HD
🌲Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ F1 + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
🌲Master code 9876
____
NEw Star NR 4040
🌲Bisskey በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code
___
i MAX HD BOX
🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code
____
SR 4080 EXTREME
🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን።
___
CORONET HD RECIVERS
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876 -9999
____
HD WORLD RECIVERS
🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።
____
TIGER HIGH CLASS V2
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።
_
STAR GOLD MINI
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።
_
FREE SAT RECIVERS
🌲Bisskey ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
TIGER E12 HD ULTRA RF
🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።

🤔 BISS KEY
🎄TV VARZISH BISS KEY ; 03A0 1BBE 20C1 6D4E
FOOTBAL HD BISS KEY ; 12340046ABCD0078 or 12340055ABCD0078

Like በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ጓደኛ ደግሞ share ሀሳብ ካለ comment

Teddy dish-ቴዲ ዲሽ

20/03/2023

አዲስ የመዝናኛ ቻናል በEthiosat ገብቶል ከታች ያለውን ፍሪኩዌንሲ ተጠቅመው ሪሲቨራቹን Search አርጉት።

🖥 GOHE TV
🛰 NSS 57°E | 11105 H 45000

08/03/2023

የዲሽ አቅጣጫ ለመፈለግ የምንጠቃማቸው ቀላል ፍሪኪዌንሲ ( Strong tp)
📡SES@22w(12530 V 30000
📡Amos@4w 11030 H 27500
📡Nilesat@7w 11512 H 27500
📡Ses5@5E 11766 H 27500
📡Eutelsat@7E 11554 H 30000
📡arebsat@26e 11919 H 27500
📡Eutlsat@36e(DSTV)12245 H27500
📡Yahsat@52e 11766 V 27500
📡Nss12@57e 11105 H 45000
📡Intelsat@68e 12727 H 26666
👉 ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ መረጃዎችን እንለዋወታለን ።
እናንተም በምትሰሩበት ሰአት የምትጠቀሙበትን ፍሪኪዌንሲ comment ላይ አጋሩን።

08/03/2023

Funcam እና Forever Server የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች ላይ Server Active ለማድረግ ብዙ ሰው ሲቸገር አስተውላለው።
1)በቅድሚያ የሪሲቨሩን የራሱን Software መጫን አለበን።
2) ሪሲቨሩ ጠፍቶ ከበራ በኋላ የሪሲቨሩን የቻናል List(የቻናል ድርድር) እንጭናለን።
Wifi ብቻ በማገናኘት ቻናሎቹን ይከፍትልናል መጠቀም እንችላለን።
2ኛ አማራጭ - እየሰራ በመሀል ከቆመ እና የሞላነው የቻናል ዝርዝር እንዳይጠፋ ከፈለግን
1) በቅድሚያ ሪሞቱ ካይ Menu በመንካት Network Setting ላይ Server Setting የሚል ይፈልጋሉ።
2) Server ላይ እንደገቡ የጨረሻው ቁጥር ላይ ማለትም ወይም 40 ወይም 15 ወይም 10 ያድርጉት( እንደሪሲቨሩ አይነት የመጨረሻው የServer ቁጥር ይለያያል።)
3) ከታች Default የሚለውን አማራጭ በማየት ( F1 ወይም 3 ቁጥር) በመንካት የሚመጣልንን Dialogue YES ብለን እነመልሳለን።
ይህንን ስናደርግ ምን ያህል ቀን እንደቀረን እና Serverኣችን ከመች እስከ መች እንደሚሰራ ያሳየናል ማለት ነው።
ምን ጊዜም Server Setting የሚለው ከጠፋባችሁ Patch menu enable በማድረግ ወይም በቀላሉ Factory Default በማድረግ ማስተካከል ይችላሉ።
ስለሚጠቅምዎ Save አድርገው ያስቀምጡ።

አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩ።

05/03/2023

🛰እለተ እሁድ በTv Varzish & Football HD የሚተላለፍ ጨዋታዎች !

🖥በFootball HD የሚተላለፉ👇

🇬🇧English Premier League | ዛሬ

🏟Liverpool ✘ Man United
⏰ 01:30 ምሽት🇪🇹

🇩🇪Germany Bundesliga | ዛሬ

🏟Leverkusen ✘ Herta Berlin
⏰ 11:30 ቀን🇪🇹

🇮🇹Italian Serie A | ዛሬ

🏟Roma ✘ Juventus
⏰ 04:45 ማታ🇪🇹

🖥 FOOTBALL HD
🛰 Yahsat 52.5°E
📶 11785 H 27500
🔐 Biss: 12340046ABCD0078
-----------------------------

🖥በTV Varzish የሚተላለፉ👇

🇪🇸Spain Laliga | ዛሬ

🏟Barcelona ✘ Valencia
⏰ 12:15 ምሽት🇪🇹

🏟Real Betis ✘ Real Madrid
⏰ 05:00 ምሽት🇪🇹

🖥 TV VARZISH HD
🛰 Yahsat 52.5°E
📶 11785 H 27500
🔐 Biss: 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E
------------------------------------------
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ!

🛰እለተ ቅዳሜ በTv Varzish & Football HD የሚተላለፍ ጨዋታዎች !--------------------------------------------🖥በFootball HD የሚተላለፉ👇🇬🇧Engl...
04/03/2023

🛰እለተ ቅዳሜ በTv Varzish & Football HD የሚተላለፍ ጨዋታዎች !

--------------------------------------------

🖥በFootball HD የሚተላለፉ👇

🇬🇧English Premier League | ቅዳሜ

🏟Manchester City ✘ Newcastle
⏰ 09:30 ቀን🇪🇹

🏟Arsenal ✘ Bournemouth
⏰ 12:00 ማታ🇪🇹

🇮🇹Italian Serie A | ቅዳሜ

🏟Atalanta ✘ Udinese
⏰ 02:00 ማታ🇪🇹

🏟PSG ✘ Nantes
⏰ 05:00 ማታ🇪🇹

🖥 FOOTBALL HD
🛰 Yahsat 52.5°E | 11785H27500
🔐 Biss: 12340046ABCD0078
------------------------------------------

🖥በTV Varzish የሚተላለፉ👇

🇩🇪Germany Bundesliga | ቅዳሜ

🏟Stuttgart ✘ Bayern Munich
⏰ 02:30 ማታ🇪🇹

🇮🇹Italian Serie A| ቅዳሜ

🏟Florentina ✘ AC Milan
⏰ 04:45 ምሽት🇪🇹

🖥 TV VARZISH HD
🛰 Yahsat 52.5°E | 11785H27500
🔐 Biss: 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E

------------------------------------------
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ!

ETV መዝናኛ ዛሬ ምሽት ⏰ 12:00 ሰዐት የሚደረገውን ቼልሲ 🆚 ሊድስ ዩናይትድ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ ያስተላልፋል!ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ!
04/03/2023

ETV መዝናኛ ዛሬ ምሽት ⏰ 12:00 ሰዐት የሚደረገውን ቼልሲ 🆚 ሊድስ ዩናይትድ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ ያስተላልፋል!

ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያድርሱ!

ሊያመልጥዎ አይገባም በዚህ ሳምንት በCanal+ Ethiopia የሚተላለፉት ፕግራሞችTeddy dish-ቴዲ ዲሽ ቤተሰብ ይሁኑ
01/03/2023

ሊያመልጥዎ አይገባም በዚህ ሳምንት በCanal+ Ethiopia የሚተላለፉት ፕግራሞች

Teddy dish-ቴዲ ዲሽ
ቤተሰብ ይሁኑ

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ ዝግጅቱን አጠናቆ በቅርቡ ወደ ኢትዮሳት በድጋሚ ይቀላቀላል!
13/07/2021

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያ

ዝግጅቱን አጠናቆ በቅርቡ ወደ ኢትዮሳት በድጋሚ ይቀላቀላል!

ወላይታ ቲቪ ስርጭት ጀምሯል!11165 | 45000| ሆሪዞንታልስካን ያድርጉ!📲 0970997698
09/02/2021

ወላይታ ቲቪ ስርጭት ጀምሯል!

11165 | 45000| ሆሪዞንታል
ስካን ያድርጉ!

📲 0970997698

Address

Addisu Gebeya
Addis Ababa

Telephone

+251970997698

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teddy dish-ቴዲ ዲሽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Teddy dish-ቴዲ ዲሽ:

Videos

Share