Prophet mekuanenete /JC

Prophet mekuanenete /JC ኢየሱስ ጌታ ነው

30/09/2022
07/09/2022
15/08/2022

👇👇👇👇👇👇👇

14/08/2022

የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን።

28/04/2022

ነቢይ መኳንንት

23/03/2022

unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022Thank you for watching our videos. you can be a family to ...

06/03/2022

:00_ላይ_Live_ስለምገባ_ይጠብቁኝ

02/01/2022

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ኘሮግራም ደረሰ
ነገ እንዳትቀሩ ተጋብዘዋል

እንዳይቀሩ
23/12/2021

እንዳይቀሩ

02/10/2021
01/10/2021

ድንገት እግዚያብሔር ለነገራችሁ መልስ ይሰጣችኋል

13/09/2021
13/09/2021
12/09/2021
10/09/2021

# ቅምሻ✅✅✅✅ቅምሻ #
በዚች አለም ስትኖር ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር አንድም ነገር ባለበት እንደማይቀጥልና ለዘለአለም እንደማይኖር በሚገባ መረዳት ይኖርብሀል/ሻል።ሁሉም ነገር ያረጃል,ይዎጣል ይዎርዳል,ይመጣል ይሄዳል,ዛሬ ቀኖችህን /ሽን ገና በማለዳ ለስለስ ባለ ፀሀይ የተቀበልካት/ሻት ቀንህ/ሽ እየዋለች የፀሀይዋ ትኩሳት እየበረታብህ/ሽ ምንም ሳይቆይ ነገ ለተባለው ቀንክ/ሸ ራስዋን ለመልቀቅ መጨላለም ትጀምራለች ዛሬ ገና በማለዳ የተቀበልካት ቀንክ እየደበዘዘች ትሄዳለች ።አዲሷ የመጣችው ቀንክ ላንተ/ቺ አዲስ ነበረች እንጂ አዲስ ሆና አልቀረችም። 👉ምክንያቱም ቀንህ/ሽ ተረኛ ነበረችና ለባለ ተራዋ ተራዋን ለቃ ሄዳለችና።ስለዚህ 2013 ዓ/ም ያኔ አምና 2012 ዓ/ም አርጅታብን ረስተናት 2013 ዓ/ም ናፍቃን ያገኘናት የናፈቀችን ያችኛዋ አመት ኖረንባት ካለፍን በኋላ በ2014 ዓ/ም ልትረሳ ነው።አየህ/ሽ ሁሉም ነገር ባለበት አይቀጥልም አንተም /ቺም ተረኛ መሆንክን/ሽን አትርሳ /ሺ አንድ ቀን ተራክን/ሽን ለቀህ/ሽ ለባለ ተራዎች ማስረከብህ/ሽ የማይቀር ጉዳይ ነው።ነገር ግን በዚህ አዲሱ ብለህ አጨብጭበህ/በሽ እልል ብለህ/ሽ ለመቀበል የተዘጋጀህለት/ሺለት አመት የማይረሳ መልካም ስራ ሰርተህ/ሽ ለሀገርክ/ሽ አሻራ አኑረክ/ሽ እለፍ/ፊ።
@ምክኒያቱም የማያልፍ የለምና የመያልፍና የማይረሳ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራልና።
👉👉2014 ዓ/ም ያልፋልና።
አመሰግናለሁኝ ነቢይ መኳንንት ነኝ
👉

09/09/2021

ድንቅ አምልኮ ከዘማሪት መክሊት ማሞ

07/09/2021
05/09/2021

0920076916

05/09/2021

ዛሬ 4:00pm ይቀጥላል

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet mekuanenete /JC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet mekuanenete /JC:

Videos

Share