Shakura Productions

Shakura Productions Shakura is one of the best recording studios in Addis Ababa Ethiopia run by the talented musicians

16/12/2023

አይዞን....!

| በእውቁ የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ ፕሮዲውስ የተደረገው አይዞን "Ayzon" የተሰኘው ሙዚቃ በ2023 ከተለቀቁ ሙዚቃዎች በኮራ አዋርድ ላይ "የአመቱ ምርጥ ጥምረት" (Best Collaboration Of The Year) በሚል ዘርፍ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ይህ "አይዞን" የተሰኘው ሙዚቃ የግራሚ አዋርድ ላይ በምርጥ አልበም እጩ በነበረው በጀማይካዊው ጄሲ ሮያል "Jesse Royal" እና በኢትዮጵያዊቷ ኒና ግርማ ጥምረት የተሰራ የሬጌ ስልተ ምት ያለው ሙዚቃ ሲሆን የሙዚቃ ቅንብሩን እውቁ የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ አቀናብሮታል።

በዚህ ስራ ላይ በግጥምና በዜማ ጄሲና ኒና
በማስተሪንግ ስራው አበጋዝ ክበረዎርቅ ሺዎታ የተሳተፉበት የሀገራችን ምርጥ ሙዚቃ ነው።

ከቅርብ ጊዜ በኋላ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአፍሪካ እና በዓለም ላይ ያለው መጠነኛ አስተዋጽኦ እና ተቀባይነት እየዳበረ መምጣቱን አጠናክሮ ለመቀጠልና በራሳችን ቋንቋ እያመረትን ያለናቸው የሀገራችን የሙዚቃ ስራዎች ከዓለም የማይተናነሱ መሆናቸውን ለዓለማችን የሙዚቃ አፍቃሪያን ለማረጋገጥ ይኽ ሙዚቃ በእጩነት በቀረበበት ዘርፍ ተሸላሚ ይሆን ዘንድ ሁላችሁም እየገባችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን Jesse Royal የሚለውን እንድትመርጡ እንጠይቃልን።

https://www.koraawards.com/top40/best-collaboration-of-the-year

ከኮራ ሽልማት ላይ 5 ኢትዮጵያዊያን ሙዚቀኞች በ5 ዘርፍ እጩ ሆነዋል

1- በBest Group- African Urban Music
ጃኖ ባንዶች (Jano Band)

2- በBest Artist Traditional Music
አስቻለው ፈጠነ በእናትዋ ጎንደር እና በካሲናው ጎጃም

3- በBest Male Artist-RAP Music
ልጅ ሚካኤል

4- በBest Collaboration of the Year
ጆሲ ሮያል

5- በBest Female African Urban Music
ሔዋን ገብረወልድ ናቸው።

16/12/2023

TOP 40 - Best Collaboration Of The Year

30/11/2023
🔥🆕ተለቀቀ OUT NOW🆕🔥
05/10/2023

🔥🆕ተለቀቀ OUT NOW🆕🔥

Oromo Music : Kuni Tesfaye (Siyadera) - New Oromo Music 2023(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Video...

02/10/2023

🎤
አዉርተን_የማንጨርሰዉ_ነገር_አለ፣
በትንሹ_Kamuzu kassa_ ..
ለኢትዮጲያ_በሙዚ_@industry_ከ #አስቴር አወቀ_ጀምሮ_እስከነ_ #ፀጋዬ እሼቴ ድረስ_ባለዉለታ_ነዉ🙏💪🏿.ለላኛዊ_ደግሞ_ (የወላይታን_ሙዚቃ_Bit creator ነዉ።ትልቅ ክብር ይገበዋል🙏🙏🙏🙏

29/09/2023
🔥  #ሲያዴራ በቅርብ ቀን🔥ከዚህ በፊት ወደእናንተ ባደረሳቸዉ በተለያዩ ስራዎቹ የምታውቁት ድምፃዊ   በዓዲስ ኦሮምኛ ስራ ብቅ ብሏል  #ሲያዴራ  የተሰኘ ምርጥ ኦሮምኛ  ሙዚቃ ይዞላችሁ መጥቷ...
07/09/2023

🔥 #ሲያዴራ በቅርብ ቀን🔥

ከዚህ በፊት ወደእናንተ ባደረሳቸዉ በተለያዩ ስራዎቹ የምታውቁት ድምፃዊ በዓዲስ ኦሮምኛ ስራ ብቅ ብሏል #ሲያዴራ የተሰኘ ምርጥ ኦሮምኛ ሙዚቃ ይዞላችሁ መጥቷል በቅርብ ቀን በተወዳጁ ይጠብቁ ::
ሊንኩን በመጫን ብቻ ቀድመው የተለቀቁ ስራዎችን ይመልከቱ👇👇👇Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtube.com/
STAY CONNECTED!!

🔥🆕ተለቀቀ OUT NOW🆕🔥"ጆሮዬን" ራስ ጃኒ | "Joroyen" Ras Janny
14/07/2023

🔥🆕ተለቀቀ OUT NOW🆕🔥
"ጆሮዬን" ራስ ጃኒ | "Joroyen" Ras Janny

🔥 ራስ ጃኒ "ጆሮዬን" የተሰኘው ቆንጆ ሙዚቃ የተካተተበት "ሻኩራ" የተሰኘው አልበም በሰዋስው መተግበሪያ ላይ ያገኙታል🤩🤩። 🔥 ጆሮየን ባሸሸው ባሸሸው ነገር በአይኔ ገባ ያነባል ያነባ.....

ዳዊት መንግስቱ X ጊልዶ ካሳ (ያላንቺ) ተለቀቀ
30/06/2023

ዳዊት መንግስቱ X ጊልዶ ካሳ (ያላንቺ) ተለቀቀ

Ethiopian Music : Dawit Mengistu X Gildo Kassa | ዳዊት መንግስቱ X ጊልዶ ካሳ - Yalanchi | ያላንቺ - New ethiopian Music 2023 (Official Video)Subscribe: http://goo.gl/vdt...

ይህ የድምጻዊ  #ካሳሁን  #እሸቱ አዲስ ዩቱብ ቻናሉ  ነው  #ሰብስክራይብድ ሼር ሼር በማረግ ቤተሰቡ ይሁኑ መልካም እድል ወንድሜ👌👌👌👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
22/06/2023

ይህ የድምጻዊ #ካሳሁን #እሸቱ አዲስ ዩቱብ ቻናሉ ነው #ሰብስክራይብድ ሼር ሼር በማረግ ቤተሰቡ ይሁኑ መልካም እድል ወንድሜ👌👌👌👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Share your videos with friends, family, and the world

https://youtu.be/nqJlv6ElYL4
18/05/2023

https://youtu.be/nqJlv6ElYL4

New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023 | Amharic Music ela tv presents - Jesse Royal | Nina Girma - Ayzon - New Ethiopian Music 2023 - Jamaican | R...

🔥🔥🔥OUT NOW🔥🔥🔥የቀረሽ ይመስለኛል 💗🥀🥀🥀
12/05/2023

🔥🔥🔥OUT NOW🔥🔥🔥
የቀረሽ ይመስለኛል 💗🥀🥀🥀

----------------------------------------------------------------------------------------------------------------...

12/05/2023

ኑ ጃማይካ አብረን እንሂድ the royal fest ☎️ 097 576 9696 www.royalfestmusic.com

06/05/2023

ምስጋና አንድ
ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ አለቀ የተሰኘው አራተኛ የሙዚቃ አልበሜ በሰዋሰው መተግበሪያ መለቀቁን በድጋሚ በደስታ አበስራለሁ።
በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ መሆኑን እየገለፅኩ ይልቁንም ደግሞ ለአበጋዙ ክብርወርቅ ሺሆታ፣ ለካሙዙ ካሳ ፣ለአቤል ዻውሎስ፣ ለሚካኤል ሀይሉ፣ ሰለሞን ኀ/ማርያም፣ ይትባረክ ክፍሌ ፣ሜላት ቀለምወርቅ፣ ሳሙኤል አለማየሁ ፧አለማየሁ ደመቀ፣ ፍፁም ካሳሁን የሙዚቃዉ ደረጃ
ከፍ እንዲል ስለደከሙልኝ ከፍ ባለ ክብር አስምሬበት አመሰግናቸዋለሁ ።
የሆነው ሁሉ ለእናንተ አድማጮች ነውና እንድታዳምጡልኝ እየጋበዝኩ አስተያየታችሁንም እንደሁልግዜው እናፍቃለሁ ❤️
በመጨረሻም ይህ አልበም መታሰቢያነቱ ለሙዚቃ ህይወቱን ለሰጠው ዘመናትን በክብር በመሻገር ህያው ለሚሆነዉ ለልቤ ሰው ለስመ መልካሙ ሊቀ ሙዚቃ ኤልያስ መልካ ይሁንልኝ
“ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን”
ሰላም ለኢትዩጲያ

06/05/2023

🇪🇹The Royal fest May 26 ✈️ 🇯🇲
Bookings at www.royalfestmusic.com
For more info 📞097 576 9696 Shakura Productions

Don’t miss it youth for peace  hall
28/04/2023

Don’t miss it youth for peace hall

26/04/2023

Royal fest May 26,
🏝Good music 🎶 at the beach 🇯🇲🏝

we fly .ethiopian 🇪🇹

21/03/2023

አይዞን

| የሬጌ ስልት አቀንቃኝ የሆነው ወጣቱ ጄሲ ከኢትዮጵያዊቷ ወጣት ድምጻዊት ኒና ግርማ ጋ "አይዞን" የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ በሻኩራ ስቱዲዮ አጠናቀዋል።

ጄሲ ሮያል እውቅ የሬጌ ስልት አቀንቃኝ ሲሆን ከተወዳጅ የሬጌ ስልት አቀንቃኝ አርቲስቶች መሃል አንዱ ነው። በተጨማሪም ‹‹ሮያል›› የተሰኘው አልበሙ የግራሚ አዋርድ ላይ ምርጥ የሬጌ አልበም በሚል ዘርፍ እጩ ሆኖ ቀርቦለትም ነበር።

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ድምጻዊት ኒና ግርማ በሻኩራ ስቱዲዮ ተጠናቆ የተለቀቀው "ማጀቴ" የተሰኘው አልበሟ ትልቅ ተቀባይነትን ማግኘት የቻለና በሀገራችን ሚዲያዎችም ትልቅ ሽፋንን ያገኘ ተወዳጅ አልበም ነው።

የግጥምና የዜማ ደራስ የሆነችው ወጣቷ ድምጻዊት ኒና ግርማ ከጄሲ ሮያል ጋ በሰሩት በዚህ ሙዚቃም ላይ የአማርኛውን ክፍል ግጥምና ዜማ የሰራች ሲሆን የእንግሊዝኛውን ደግሞ ጄሲ ሮያል ሰርቶታል። ይኽ ደረጃውን የጠበቀ ሙዚቃ በተንቀሳቃሽ ምስል ታጅቦ በቅርቡ ይለቀቃል።

በኢትዮጵያ ትልቅ ፕሮሞተር ከሆነው ከንጉሥ entertainment ከአቢሲንያ entertainment ጋር በመተባበር በጀማይካ ሀገር ሮያል ፌስት የተሰኘ ትልቅ ዝግጅት መኖሩን ተከትሎ ሁለቱ አርቲስቶች በሻኩራ ስቱዲዮ "አይዞን" የተሰኘውን የጥምረት ስራ ለመስራት በቅተዋል።

በተጨማሪም ንጉሥ entertainment ከሻኩራ ስቱዲዮ ጋ ሌሎች ዓለም አቀፍ ስራዎችን አብሮ ለመስራት ስምምነት ላይ ተደርሷል።

25/01/2023
06/01/2023
31/12/2022

🥁የኒና ግርማ ማጀቴ ኮንስርት ሙሉ ቪድዮ በshakura music YouTube ቻናል ጋበዝኳችሁ https://youtu.be/UFJ_L0ubtLk Please subscribe shakura music channel🎼

09/12/2022

Address

Hayat Medical College
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shakura Productions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

About US

Shakura Studio was founded in the year 1994 With a vision to be one of the best recording studios in Ethiopia. Since its inception, it has held a strict commitment to provide high quality music and audio production in the industry .Shakura is one of the best recording studios in Ethiopia run by the talented musician Kamuzu Kassa.Shakura has released more than 2000 songs.

Services


  • Recording :- We provide Audio Voice recording for both music production and voice-over projects. We have precise knowledge, skill-set and equipment that are catered to these specific needs.

  • Mixing:- The mixing stage involves combining and balancing your multi track recordings in to a final stereo mix down. We understand sound down to the core of its heart, thus, able to repair and enhance sound to a completeness.
  • Nearby media companies