One Planet Media

One Planet Media For the Betterment of the World! We are a media platform dedicated to fostering meaningful dialogue and inspiring action

https://youtu.be/soxPQLlmf4U?si=rHPPh3EJokjFE5aM
20/12/2024

https://youtu.be/soxPQLlmf4U?si=rHPPh3EJokjFE5aM

ዓለም ታማለች | Alem Tamalech | ለጎዳና የዳረጋቸው ምክንያቶች - ከዳንኤል ኃይሉ (ዶ/ር) ጋር የተደረገ ቆይታ ውድ ተከታታዮቻችን! ባለፈው ሳምንት በተላለፈው የአዘጋጁ ከጎዳና ልጆች ጋር የነበረ....

https://youtu.be/14iT99fjxZA
19/12/2024

https://youtu.be/14iT99fjxZA

ስርዓት ያለው ኑሮ ይመቸኛል/Orderliness/ አስደሳች የልጆች መዝሙር Tune into this adorable song about the importance of keeping things tidy and organized. Our young singers will...

https://youtu.be/3Q9O6qA8w5U Alem-Tamalech | ዓለም-ታማለች!
13/12/2024

https://youtu.be/3Q9O6qA8w5U Alem-Tamalech | ዓለም-ታማለች!

የጎዳና ተዳዳሪዎች አስገራሚ ህይወት በዛሬው ዓለም ታማለች ዝግጅታችን በሁላችንም እፍንጫ ስር የሚገኝ ግን ብዙዎቻችን የማናስተውለውን ህይወት እንቃኛለን፡፡ አቅራቢያችን፡ ዘላለም .....

https://youtu.be/7vqqKxDlFOw
12/12/2024

https://youtu.be/7vqqKxDlFOw

ALIVE Mass Sport Event - አላይቭ ማስ ስፖርት "አላይቭ" ፤ ዋን ፕላኔት ሚዲያ አጋር ድርጅት የሆነው N4ED ከሌሎች አጋዥ ድርጅቶች ጋር ያዘጋጀው የመጀመሪያው የጋር እስፖርታዊ እንቅስቃ....

https://youtu.be/iOY8L77dGe8  በመምህራን መካከል የተካሄደ ምርጥ የሃሳብ ልውውጥ!
07/12/2024

https://youtu.be/iOY8L77dGe8 በመምህራን መካከል የተካሄደ ምርጥ የሃሳብ ልውውጥ!

እስማማለሁ፤ አልስማማም! ሁሉም መምህራን አንድ አይነት ነው የሚያስቡት? ይሄኛው የሃሳቤ ዝግጅታችን ግልጽ ያለ እይታን ይሰጣል፡፡ የሚገርመው ግን በሁላችንም ሕይወት ላይ በቀጥታም ሆነ ...

30/11/2024

መነጽር ፖድካስት በስነ ጥበብ፣ ኪነ ጥበብ እና ተያያዥ ጉዳዮችን በማንሳት ከዛ ጋር ተገናኝነት ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ ስነ ጥበብ ለዓለም መሻሻል ያለውን አስተወጽኦ ላይ ይወያያል....

27/11/2024
https://youtu.be/QHHtQf8hWhE
22/11/2024

https://youtu.be/QHHtQf8hWhE

ውድ ተከታታዮቻችን! ባለፈው ሳምንት በተላለፈው የዕታለም ታሪክ እና የአዘጋጁ ውሎ ላይ ተመስርቶ ፤ የሚመለከታቸው ምርጥ ባለሙያዎችን አዘጋጁ ወደ ስቱድዮ ጋብዞ ስለ እታለም እና እንደ .....

https://youtu.be/GjUFcCbF4mk?si=6PP9u38l7MPV518P
15/11/2024

https://youtu.be/GjUFcCbF4mk?si=6PP9u38l7MPV518P

ከየቤታችን የሚሰበሰበው ቆሻሻ ፤ ሰብሳቢ መሆን ምን እንደሚመስል አስባችሁት ታውቃላችሁ? ዓለም-ታማለች የተባለው ዝግጅታችን አዘጋጅ ዘላለም አማረ ይህን ከባድ ስራ ፤ ስራውን በየቀኑ ከ...

13/11/2024
12/11/2024
ልብ የሚነካ ታሪክ | Touching Story | ዓለም ታማለች!!!       እናት ለልጆችዋ ስትል ብዙ መከራዎችን ታሳልፋለች ፤ የማይቻለውን ትችላለች፡ ልጆችዋ እንደሚያድጉ እና ሁሉን እንደ...
08/11/2024

ልብ የሚነካ ታሪክ | Touching Story | ዓለም ታማለች!!!

እናት ለልጆችዋ ስትል ብዙ መከራዎችን ታሳልፋለች ፤ የማይቻለውን ትችላለች፡ ልጆችዋ እንደሚያድጉ እና ሁሉን እንደሚቀይሩ ታላቅ ተስፋ አላት! ይህም ዓለም ታማለች ዝግጅታችን የመጀመሪያው ክፍል እንደሚያሳየን ፤ ቤተሰብ በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ነው! ዓለም ታማለች ይበልጥ አስተማሪ እና ቁም ነገር ባላቸው ዝግጅቶች ወደ እናንተ እየመጣ ነው ተከታተሉት፡፡፡

ልብ የሚነካ ታሪክ | Touching Story | ዓለም ታማለች!!! እናት ለልጆችዋ ስትል ብዙ መከራዎችን ታሳልፋለች ፤ የማይቻለውን ትችላለች፡ ልጆችዋ እንደሚያድጉ እና ሁሉን እንደሚቀይሩ ....

ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ ፈተናዎች በተጋረጠበት ዓለም፣ “ዓለም ታማለች” የፕላኔታችንን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ አስቸኳይ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ከአየር ንብረት ለውጥ እስከ የአካባቢ መራቆት፣...
07/11/2024

ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ ፈተናዎች በተጋረጠበት ዓለም፣ “ዓለም ታማለች” የፕላኔታችንን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ አስቸኳይ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ከአየር ንብረት ለውጥ እስከ የአካባቢ መራቆት፣ እያንዳንዱ ክፍል እኛ የሚያጋጥሙንን ቀውሶች ዋና መንስኤዎች እና ውጤቶችን በጥልቀት ያጠናል።
በአካባቢ ውድመት፣ በማህበራዊ እኩልነት እና በሥነ ምግባር ውድቀት በተሰበረ ዓለም ውስጥ፣ “ዓለም ታማለች” የሰው ልጅ ወደ ሞራል ልቀት እና ሚዛን እንዲመራ ጊዜ የማይሽራቸው መልካም ምግባሮች ጋር መገናኘቱ የሚያድለውን ጥልቅ ፋይዳ ይመረምራል።

In a world facing unprecedented challenges, “World is Sick / ዓለም ታማለች“ takes viewers on a compelling journey to uncover the urgent issues threatening our planet’s health. Zelalem meets individuals actively working on a topic area for the episode spend a day and walks in their shoes, experiencing first hand the challenges they encounter and tries to show what it's like to be on the frontline.

06/11/2024

እስማማለሁ ፤ አልስማማም! ሁሉም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንድ አይነት ነው የሚያስቡት? ይሄ ሃሳቤ የሚለው ዝግጅታችን ግልጽ ያለ እይታን ይሰጣል፡፡ ተክታተሉት እናንተ....

https://youtu.be/PKmxJ4enC7w
01/11/2024

https://youtu.be/PKmxJ4enC7w

አስደሳች ፕሮግራሞች በዋን ፕላኔት ሚዲያ በቅርብ ቀን ይጠብቁን ! Exciting programs on One Planet Media coming soon! Subscribe to watch exclusive production from your channel One Pl...

25/10/2024
18/10/2024

Cleanliness / A short skit / SongThis video is about cleanliness. This is one of important virtues for kids to learn.We present it through song and short ski...

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/QQVtX7DabL9MXMtT 8
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when One Planet Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share