Abiy Taddele Ecclesia Media

Abiy Taddele Ecclesia Media TV Producer and Presenter, Gospel Singer, Writer, Bible Teacher, Preacher, Social Worker

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት የተከበሩ አምባሳደር ዶ/ር አብርሃም ንጉሴ በኪያ ሾው መርሃ ግብር ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር ቆይታ አድርገዋል።"በጦርነት ማትረፍ የለም""ከመፅሐፍ ቅ...
04/04/2025

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት የተከበሩ አምባሳደር ዶ/ር አብርሃም ንጉሴ በኪያ ሾው መርሃ ግብር ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር ቆይታ አድርገዋል።

"በጦርነት ማትረፍ የለም"
"ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚበልጥ ምንፅር የለም" ይሉናል።

ዛሬ አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉት!

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

ይህ ምስል ብዙ መልዕክት አለው።ከስር በእንግሊዝኛ የቀረበው ማብራሪያ "በ10 ዓመት ውስጥ የቀረፃ ባለሞያውም ሆነ አብራሪው ስራቸውን አጥተዋል" ይላል።ምክንያቱ ግልፅ ነው፤ ቴክኖሎጂ።አሁን ጊ...
03/04/2025

ይህ ምስል ብዙ መልዕክት አለው።

ከስር በእንግሊዝኛ የቀረበው ማብራሪያ "በ10 ዓመት ውስጥ የቀረፃ ባለሞያውም ሆነ አብራሪው ስራቸውን አጥተዋል" ይላል።
ምክንያቱ ግልፅ ነው፤ ቴክኖሎጂ።

አሁን ጊዜው 10 ዓመት የሚታገስ አይመስልም ስለዚህ "ራስህን ከጊዜው ጋር ማብቃት ወይ ወደኋላ መቅረት"፤ ሌላ ምርጫ የለም።

ታድያ በሁሉም መስክ ነው።

01/04/2025
30/03/2025

"የወንጌላዊው ክርስትና ወደ ‘አባት አልባነት’ የሚያደርገው ጉዞ ያሳስበኛል"

የ "ወንጌል እና ባህል" መፅሐፍ ፀሃፊ እና  "ህዝቦችን በወንጌል የመድረስ አገልግሎት" በተሰኘ ሚኒስትሪ ሲያገለግሉ የምናውቃቸው እንዲሁም ከ8 በላይ መፅሐፍ የፃፉት፣ አስተማሪ እና የወንጌል...
27/03/2025

የ "ወንጌል እና ባህል" መፅሐፍ ፀሃፊ እና "ህዝቦችን በወንጌል የመድረስ አገልግሎት" በተሰኘ ሚኒስትሪ ሲያገለግሉ የምናውቃቸው እንዲሁም ከ8 በላይ መፅሐፍ የፃፉት፣ አስተማሪ እና የወንጌል ሰባኪው ወንጌላዊ ፀጋአብ በቀለ በኪያ ሾው መርሃ ግብር ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር ቆይታ አድርገዋል።

"ካልሰዋህ ልጅህ ትሞታለች"
"በእየሱስ ስም የባህል መንፈስ. . ."

ነገ አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉት!

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል "የሃይማኖት እኩልነት እንጂ የሃይማኖት የበላይነት ተቀባይነት የለውም" በሚል ሃሳብ በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ ጋቲራ ከተማ በመካነ ኢየሱ...
26/03/2025

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል "የሃይማኖት እኩልነት እንጂ የሃይማኖት የበላይነት ተቀባይነት የለውም" በሚል ሃሳብ በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ ጋቲራ ከተማ በመካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን እና በአፋር ክልል አዋሽ ዙሪያ ቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እና ሌሎች ወቅታቂ ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ ሰቷል።

ዝርዝር ሃሳቡን በተመለከተ ከስር ካለው የመግለጫው ሙሉ ሃሳብ ይከታተሉ፦ . . . . . . ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/ ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/ ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

በሜኒሶታ የምትገኘው የንስረ ክርስቲያን ዓለም አቀፍ የአምልኮ ማዕከል ቤተ ክርስቲያን መጋቢ የሆኑት መጋቢ ስለሺ ክንፉ በዕይታ መርሃ ግብር ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በመሆን "ድህረ–ዘመናዊነ...
25/03/2025

በሜኒሶታ የምትገኘው የንስረ ክርስቲያን ዓለም አቀፍ የአምልኮ ማዕከል ቤተ ክርስቲያን መጋቢ የሆኑት መጋቢ ስለሺ ክንፉ በዕይታ መርሃ ግብር ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በመሆን "ድህረ–ዘመናዊነት እና ወንጌል" በሚል ርዕስ ዕይታቸውን አጋርተውናል።

"ዘረኞች አስቸገሩን"
"ቅዱሳን? ወይስ ሸማች ማኅበረሰብ?" ይሉናል።

ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉት!

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

መጋቢ ዘማሪ ተከስተ ጌትነት"ምክንያቴ ብዙ ነው" የአምልኮ ምሽት በጊዮን ሆቴል
24/03/2025

መጋቢ ዘማሪ ተከስተ ጌትነት

"ምክንያቴ ብዙ ነው" የአምልኮ ምሽት በጊዮን ሆቴል

አሁን "ምክንያቴ ብዙ ነው"መጋቢ ዘማሪ ተከስተ ጌትነትጊዮን ሆቴል
23/03/2025

አሁን "ምክንያቴ ብዙ ነው"
መጋቢ ዘማሪ ተከስተ ጌትነት

ጊዮን ሆቴል

የተወደደው ኢንጂነር ፓ/ር ልዑለቃል ካሴ የፓ/ር ዘነበች ገሠሠ ባለቤት ወደ ሚወደው ጌታ ሄዷልፈገግታ የማይለየው ፣ ትህትና መታወቂያው ፣ በስራው ትጉ፣  ለልጆቹ እጅግ  መልካም አባት፣ ለጓደ...
15/03/2025

የተወደደው ኢንጂነር ፓ/ር ልዑለቃል ካሴ የፓ/ር ዘነበች ገሠሠ ባለቤት ወደ ሚወደው ጌታ ሄዷል
ፈገግታ የማይለየው ፣ ትህትና መታወቂያው ፣ በስራው ትጉ፣ ለልጆቹ እጅግ መልካም አባት፣ ለጓደኞቹ የህይወት ምሳሌ እና ለትዳር አጋሩ ለፓ/ር ዘነበች ገሠሠ እውነተኛ ረዳት እና የአገልግሎቷ ብርታት የሆነው ኢንጂነር ፓ/ር ልዑለቃል ካሴ ወደ ሚወደው እና በፍጹም ንጽህና እና በማይበርድ ፍቅር ወዳገለገለው ጌታ መሄዱን ከባለቤቱ ከፓ/ር ዘነበች የሰማሁት በማለዳ ነበር
ፓ/ር ዘነበች ከህንድ እጅግ በሚያሳዝን ቃል በእምባ :-
" ዳዲ ጥሎኝ ወደጌታ ሄደ" አለችኝ በእውነት ልቤ እጅጉን አዘነ
ዛሬ ታላቅ ወንድማችንን ኢንጀነር ፓ/ር ልዑለቃል ካሴን አጥተናል እጅግ አዝኛለሁ
ኢንጂነር ለህትመት የበቁ ሦስት መጽሐፎችን አበርክቶልን ወደ ሚወደው ጌታ ሄዷል
" አክሊል" የመጀመሪያ መጽሐፉ ነው እንደፃፈልን አክሊሉን ሊቀበል ወደ ጌታ ሄዷል

ሁለተኛ መጽሐፉ "የራዕይ መጽሐፍ እኔ እንደተረዳሁት "
የሚል ነበር የተረዳውን ጽፎልን እሱ ግን ወደ ጌታው ሄዷል

ሦስተኛው መጽሐፍ በቅርቡ ያስመረቀው "ይመለሳል" የሚል የጌታ ዳግም ምጽአት የሚተርክ ድንቅ መጽሐፍ አበርክቶልን ከእሱ ጋር ሊመለስ ቀድሞን ሄዷል

1ኛ ተሰሎንቄ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
¹⁸ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።

መጽናናት ለፓ/ር ዘነበች ገሠሠ ፣ ለልጆቻቸው ፣ ለህይወት ምንጭ እየሱስ ቤ/ክ አባላት እና አገልጋዮች እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ እንዲሆን እንመኛለን
ነገ እሑድ 7:00 ሰዓት ቦሌ ኤርፖርት የሚደርሱ ሲሆን ቀብር ሰኞ መሆኑን እንገልጻለን ሰዓቱን ነገ እናሳውቃለን
ሼር

አልነጋ ላላችሁ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በሚሊኒየም አዳራሽ
14/03/2025

አልነጋ ላላችሁ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በሚሊኒየም አዳራሽ

14/03/2025

Tonight Ecclesia Media - ኤክሌሺያ ሚዲያ

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በዳላስ ቴክሳስ ዋና መጋቢ የሆኑት እና የአንድ አካል አንድ ራስ (የኤፌሶን መጽሐፍ ትንታኔ) ጸሐፊ መጋቢ በድሉ ይርጋ የዛሬ ምሽት የኪያ ሾው እንግዳ ናቸ...
14/03/2025

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በዳላስ ቴክሳስ ዋና መጋቢ የሆኑት እና የአንድ አካል አንድ ራስ (የኤፌሶን መጽሐፍ ትንታኔ) ጸሐፊ መጋቢ በድሉ ይርጋ የዛሬ ምሽት የኪያ ሾው እንግዳ ናቸው፦

"ጦርነት እና መፈናቀል ከጨመርንበት . . . ”
"ዘመኑ የቤተ ክርሰቲያን ነው" ይሉናል።

ዛሬ አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በመሆን በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉ።

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911413433

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Taddele Ecclesia Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abiy Taddele Ecclesia Media:

Videos

Share