ሎዛ ሚዲያ-Loza Media

ሎዛ ሚዲያ-Loza Media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሎዛ ሚዲያ-Loza Media, Media/News Company, Addisababa, Addis Ababa.

17/11/2024

የሃይማኖት ተቋማት ምን እየሠራ ነው?
=====================

ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ አክሰም አይጓዙምየኅዳር ጺዮን ዓመታዊ ክብረ በዓልን በማስመልከት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእ...
14/11/2024

ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ አክሰም አይጓዙም

የኅዳር ጺዮን ዓመታዊ ክብረ በዓልን በማስመልከት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወደ ርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጺዮን እንደሚጓዙ ተደርጎ በተለያዪዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወር የሰነበተው ዜና ፍጹም መሰረተ ቢስና በቅዱስ ፓትርያርኩም ሆነ በቅዱስ ሲኖዶስ በኩል ወደ ርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ጽዮን ለመጓዝ የተያዘ ምንም አይነት መርሐ ግብር አለመኖሩን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ምንጮቻችን አረጋግጠውልናል።የቅዱስነትዎ ቡራኬ ይድረሰን።

ይመረቃል!!!========ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በአራቱ ሃይማኖቶች የተሰኘው መጽሐፌ የሁሉም የሃይማኖት አባቶች፣ ምሁራን፣ አገልጋዮች፣ ሚዲያዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት...
07/10/2024

ይመረቃል!!!
========
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በአራቱ ሃይማኖቶች የተሰኘው መጽሐፌ የሁሉም የሃይማኖት አባቶች፣ ምሁራን፣ አገልጋዮች፣ ሚዲያዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል። እርስዎንም በማክበር ጠርቸወታለሁ። አመሰግናለሁ!!!

ቦታ፦ ግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ
ቀን:- እሑድ ጥቅምት 3/2017
ሰዓት:- 10፡00
የማርያምወርቅ ተሻገር (መ/ር)

03/09/2024
የሰማዕቱ በረከት በሁላችን ይደር!!!!==========
29/08/2024

የሰማዕቱ በረከት በሁላችን ይደር!!!!
==========

Address

Addisababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሎዛ ሚዲያ-Loza Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share