Kana TV

Kana TV Kana Television is an Ethiopia-focused general entertainment, free-to-air, satellite TV channel. Kana

02/02/2025

ምርኮኞች የመጨረሻ ክፍል ነገ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና፡፡ እንዳያመልጣችሁ፡፡

Don’t miss the final episode of Mirkegnoch, airing tomorrow at 7:00 PM on Kana TV! Don't miss out!

31/01/2025

የትዳር አጋርን ስልክ ፓስወርድ ማወቅ መፈለግ ተቆጣጣሪለት እና ተጠራጣሪነት ነው ሊባል ይችላል?

በዚህ ሳምንት የከስራ በኋላ ፕሮግራም ላይ ይህን ጉዳይ ሰፋ አድርገው ይወያያሉ፡፡ ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በቃና ጠብቋቸው፡፡

Is wanting to know your spouse's phone password a sign of being controlling and suspicious?

This week on KesiraBehuala, we’ll explore this topic in detail. Tune in this Saturday at 8:00 PM on Kana TV.

31/01/2025

የዕለት ተዕለት ተግባራችንን ትንሽ ቀለል ማድረግ ቢቻልስ? ህይወትን የሚያቀሉ ሶስት የስራ ዘርፎች ጋር ወራጅ አለ ብለናል፡፡ እሁድ ከምሽቱ 1፡30 ላይ በቃና ጠብቁን፡፡

ወራጅ አለ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በቃና!

What if your everyday tasks could be a little easier?

In this episode of Weraj Ale, we explore three types of work that make life simpler.

Weraj Ale, every Sunday @8:00PM on Kana Tv.

31/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 22, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

31/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 21, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

31/01/2025

ምርኮኞች ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡

The countdown has begun. Only 3 days left for Mirkognoch.

30/01/2025

ቃና ፓስፖርት ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽቱ 12፡00 ላይ በቃና፡፡

Kana Passport, every Saturday and Sunday @6:00PM on Kana TV.

መልሱን መገመት ትችላላችሁ?ከላይ ገደል ከታች ገደል መሃል ላይ ሚጎማለል?
30/01/2025

መልሱን መገመት ትችላላችሁ?

ከላይ ገደል ከታች ገደል መሃል ላይ ሚጎማለል?

29/01/2025

ቦክሰኛ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡00 ላይ በቃና፡፡ 🥊

Boxegna every Saturday at 7:00 PM on Kana TV. 🥊

29/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 19, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

29/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 20, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

27/01/2025

እቴ እሜቴ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና፡፡

Ete Emete, every Monday to Friday @9:00 PM on Kana Tv.

27/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 16, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

27/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 14, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

የሳር ጉብስብሱ ጉብ ይላል እንደ ንጉስ?መልሱን ታውቁታላችሁ? በኮመንት አጋሩን፡፡
25/01/2025

የሳር ጉብስብሱ ጉብ ይላል እንደ ንጉስ?

መልሱን ታውቁታላችሁ? በኮመንት አጋሩን፡፡

24/01/2025

“ ቤተሰብ እና ጓደኞቼ ሰርተውኛል፡፡“

ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ከስራ በኋላ ላይ ጠብቁን፡፡

Stay tuned for this episode of Kesria Behuala this Saturday at 8:00 PM, only on Kana TV!

23/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 15, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

22/01/2025

ቃና ዜና ቅምሻ (ጥር 13, 2017) | Kana News Highlights

#ቃናዜናቅምሻ #ዜናቅምሻ

Address

Zimbabwe Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kana TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category