Hulu Media

Hulu Media ...
(4)

በፒያሳ ደጃች ውቤ ሰፈር ከባድ የእሳት አደጋ ያደረሰው ጉዳት
25/11/2024

በፒያሳ ደጃች ውቤ ሰፈር ከባድ የእሳት አደጋ ያደረሰው ጉዳት

በአራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ውቤ ሰፈር በሚገኘው በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት ላይ ያጋጠመዉን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል የእሳትና አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የ...

19/11/2024

ዛሬ ዓለም አቀፍ የኤልያስ መሠረት ቀን ነው።

እንኳን አደረሰህ!
Elias Meseret

16/10/2024
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙሰኞ መስከረም 27ቀን 2017 እየተካሄደ ባለው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የ...
07/10/2024

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

ሰኞ መስከረም 27ቀን 2017 እየተካሄደ ባለው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።

የፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡

06/10/2024

ዛሬ ማምሻውን የተፈጠረውን የመሬት መንቀጥቀጥ በተመለከተ

በአዋሽ ፣ መተሀራ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ደርሷል።በሬክተር ስኬል 4.9 ነው። 150 ኪሎሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የተፈፀመ ነው። ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። በስምጥ ሸለቆች ውስጥ ንዝራቱ ከማሰማት በሻገር የመሬት መንቀጥቀጥ ከፈንታሌ ተራሮች ውጭ የደረሰ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም። በደሴ መስመር እስከ ኮምቦልቻ የታየውም ንዝራቱ ነው። ክስተቱ ከሰሞኑ ጀምሮ በፈንታሌ ተራራ እና አዋሽ አካባቢዎች የነበረ ስሜት ነው።

የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

 የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴ፣ የሚንስትሮች ምክር ቤት ማክሰኞ'ለት ባካሄደው ስብሰባ፣ ዝቅተኛ ደመወዝ ለሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞች ከመስከረም ወር ጀምሮ የሚታሰብ የደመወዝ ጭማሪ ማጽ...
03/10/2024


የገንዘብ ሚንስትር አሕመድ ሽዴ፣ የሚንስትሮች ምክር ቤት ማክሰኞ'ለት ባካሄደው ስብሰባ፣ ዝቅተኛ ደመወዝ ለሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞች ከመስከረም ወር ጀምሮ የሚታሰብ የደመወዝ ጭማሪ ማጽደቁን ይፋ አድርገዋል።
የደመወዝ ጭማሪው መንግሥትን 92 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀው አሕመድ ለፋና በሰጡት ቃለመጠይቅ ተናግረዋል።
መንግሥት ከዓለማቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር በደረሰበት ስምምነት መሠረት ከኹለት ወራት በፊት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሲያደርግ፣ ዝቅተኛ ደመወዝ ለሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ድጎማዎችን እንደሚደረግ ተናግሮ እንደነበር አይዘነጋም።

26/09/2024

ጂጂ ከረዥም አመታት በኋላ ለኢትዮጵያውያን መልዕክቷን አስተላልፋለች 🤩

ለ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች እና ሰራተች በሙሉ የሚጠቅም ስለ Peachtree Accounting software ሙሉ ትምህርት በቀላሉ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት አስተማሪ ተዘጋጅቶ የ...
19/09/2024

ለ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተማሪዎች እና ሰራተች በሙሉ የሚጠቅም ስለ Peachtree Accounting software ሙሉ ትምህርት በቀላሉ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት አስተማሪ ተዘጋጅቶ የቀረበ👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLhmociWjc4whxJUKl67vJAUhrMgnTawFj

10/09/2024
የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓ...
09/09/2024

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።
በዚህ መሰረት
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።
ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድ ይችላሉ፡፡

Grand Ethiopian Renaissance Dam
07/09/2024

Grand Ethiopian Renaissance Dam

04/09/2024

'የታጋቾች ሞት' ብሎ ብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮችን ሄዶ ስለ እስራኤል ከማውራት እዚሁ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ እገታዎች እና ግድያዎችን መዘገብ አይቀድምም?

ጎንደር ውስጥ ታግታ፣ ኋላም ትናንት ስለተገደለችው የ2 አመት ህፃን አልሰሙ ይሆን?

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክ...
29/08/2024

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ነሐኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hulu Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share