Ethiopian Infotainment

Ethiopian Infotainment Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Infotainment, Digital creator, Addis Ababa.

27/01/2024

Ere Uuuuuuuuu birrrrr TebelaN.
Please share this for as many people as you can.

Caption it
30/12/2023

Caption it

28/09/2023
28/09/2023

Heman Bekele , a 14 year old young Ethiopian has made to the top 10 young scientists in America with his project entry of a soap to cure skin cancer/Melanoma. The final challenge will take place in Minnesota October 9 and 10, 2023. As part of this challenge, the public has been given a chance to vote from the ten finalists to recognize the project they feel will improve the most lives. The award exemplifies the ability of these young scientists to encourage innovation, promote the importance of science and continue their journey to reshape the lives of people in communities across the globe. Heman is respectfully asking all Ethiopians, Eritreans and Africans to vote for him and make him the first African to win the Improving Lives Award.

Thank you In advance .

እስከ october 6 በቀን አንዴ መምረጥ ይቻላል።

https://blog.youngscientistlab.com/annual-challenge/2023-improving-lives-award?q=annual-challenge%2F2023-improving-lives-award

23/04/2022
02/02/2022

የተወለድሁት ዊንጊ ያደግሁት ቻግኒ የምማረው እንጅባራ ይንቨርስቲ አካዉንቲንግ ነው፡፡ እኔ እንደአጋጣሚ ነው በማህበራዊ ሚዲያ ፎቶዬ ሲቀባበል የዋለው፡፡ ማን ፎቶ እንዳነሳኝ እንኳን ...

ያዝ እንግዲህ
01/02/2022

ያዝ እንግዲህ

21/01/2022

17/01/2022

ሙሽራው አብረሃም ወልዴ ከሙሽሪት ማክዳ ኃይለሚካኤል ጋር በአርቲስት አብነት አጎናፍር ሙዚቃ ታጅበው በሠርጋቸው ላይ

11/01/2022

ምድረ ገበያ ናት አንዱ የአንዱ ሸቀጥ አንዱ የአንዱ አሞሌሀቅም የላት አቅም ሆና ትኖራለች የአሸናፊው ሎሌበእውቀቱ ስዩምእውነት እንደ ሎሌ

10/01/2022

በባለወርቁ አንገት ላይ ነሐስ በባለመዳቡ አንገት ላይ ወርቅ ተንጠልጥሏል::እረፉ! እሾህ ለማሳመር አበባ አታርግፉ::ሶስተኛው የግጥምን በጃዝ አመታዊ በዓል ከሶስት ዓመት በፊ በተከበረበ.....

ደሴ ሙዚየም የት ገባ? ደሴ-ደስ እንዳትል የተሰራው ነውር!(ሄኖክ ስዩም ~ድሬ ቲዩብ)ከጦሳ ተራራ ስር ነኝ፡፡ ደሴ ገብቻለሁ፡፡ ወደ ደሴ ስሄድ ኮምቦልቻ አልመሸብኝም፡፡ ላይጨረስም ይሄ ጉዞዬ...
25/12/2021

ደሴ ሙዚየም የት ገባ?
ደሴ-ደስ እንዳትል የተሰራው ነውር!

(ሄኖክ ስዩም ~ድሬ ቲዩብ)
ከጦሳ ተራራ ስር ነኝ፡፡ ደሴ ገብቻለሁ፡፡ ወደ ደሴ ስሄድ ኮምቦልቻ አልመሸብኝም፡፡ ላይጨረስም ይሄ ጉዞዬ አልተጀመረም፡፡ ደሴ ከዚያ የጦርነት ድባብ፣ የጨለማ ጊዜ ምዕራፍና የስቆቃ ቀናት ስሜት ለመውጣት ትባትላለች፡፡ ርቆ የነበረው ወደ መናገሻዋ እየገባ ነው፡፡ የሚገናኝ ይሳሳማል፡፡
በደሴ ወራሪው የፈጸማቸውን ለማወቅ ድፍን ከተማዋ ላይ ቢራ የጫነ መኪና የተገለበጠ እስኪመስል እዚህም እዚያም የጠርሙስ ስብርባሪ ማየት ብርቅ አይደለም፡፡ ያም ሆኖ ከተማዋን ለማጽዳት ሁሉም ደጃፉን ወደ ነበረበት ይመልስ ጀምሯል፡፡

ከተሰበረው የሚበዛው የሜታ ጠርሙስ ነው፡፡ በደሴ ያለው የሜታ አከፋፋይ የደረሰበትን ኪሳራ ለማወቅ መሬት ላይ ዓይንን መትከል ብቻውን በቂ ነው፡፡ የገበያዋ ዋና ዋና ሱቆች ተዘርፈዋል፡፡ ያም ሆኖ ደሴ ለመንቦግቦግ አልቦዘነችም፡፡ ዳግም ገበያዋ ደምቋል፡፡

ግን ደግሞ የዋጋ ንረቱ ያሰቅቃል፡፡ ከባድ ነው፤ ደሃ ገፊ ገበያዋን አየሁት፡፡ ትራንስፖርት ቢኖርም ዋጋው በቀረሁ ያስብላል፡፡ ከዚያ ውጪ ግን የወሎዬ ደግ ልብ አሁንም ደሴ ለደረሰ እንደ ወትሮው ያለፉትን መከራ ረስተው ተንሰፍስፈው ሰው ይቀበላሉ፡፡

በደሴ ብዙ ትንንሽ ሆቴሎች ግሮሰሪዎችና ምግብ ቤቶች ተዘርፈዋል፡፡ በነጻ አገልግሎታቸውን አቅርበዋል፡፡ ጎልደን ጌት የተባለው ሆቴል ላይ የደረሰውን ግን ለመቀሌም አልመኘው፡፡ ድስት ላይ ተጸዳድተዋል ለሚለው ሰምቼ ሳይሆን ፎቶ አንስቼ አረጋግጫለሁ፡፡ የሞሰቡን ከሸዋሮቢት ጀምሮ ያየሁት ነውር ነበር፡፡

ስለ ደሴ ሙዚየም ልንገራችሁ፡፡ ውብ ቦታ ላይ ያረፈ ነው፡፡ የተሰራው ለመኖሪያ ቤትነት ነው፤ ባለቤቱ ደጃች ዮሴፍ ናቸው፡፡ ዮሴፍ ብሩ፤ ባቢሊያን የተባለ ህንዳዊ የሰራው ድንቅ ኪነ ህንጻ ነው፡፡ በ1909 ሰርቶ አስረከባቸው፡፡ ከዚያን ጊዜ ዛሬ ድረስ መቶ አስራ አምስት አመታትን የደሴ ጌጥ ሆኖ ኖረ፡፡
ወደ ደሴ ሙዚየም ልውሰዳችሁ፤ አምባው ላይ ያረፈውን ቅርስ ፍለጋ ስትመጡ ሸዋ በር ብላችሁ ጎራ በሉ፤ ከዚያ በኋላ ራሱ እዚህ ነኝ ይላችኋል፡፡

ደሴ ቀድሞ ሙዚየም የነበራት አይጠየፍ ውስጥ ነበር፡፡ በ1973 የክፍለ ሀገሩን ሙዚየም እውን አድርጋ ቅርሶቿን ለሀገር ማሳየት ጀመረች፡፡ ግን ቦታው አልተመቸም፤ ከዚያ በኋላ ደሴ ሙዚየም ወደ ደጃዝማች ዮሴፍ ብሩ ቤት ገባ፡፡
12565 ካሬ ላይ ያረፈው ታሪካዊ ህንጻ ራሱም ቅርስ ነው፤ ቅርስ ይዞ ደሴ ሙዚየም ተባለ፡፡ ሃያ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሙዚየም በአማራ ክልል ልዩ ቦታ የሚሰጠው ቀዳሚው ቤተ መዘክር ነበር፡፡

እርግጥ ነው በ1928 ዓ.ም. በኢጣሊያ ወረራ ወቅት የኢጣሊያ ወራሪዎች አሁኑን ደሴ ሙዚየም የያኔውን የከተማዋን ውብ ህንጻ መኖሪያ ካምፕ አድርገውት ነበር፡፡ የወራሪም ስልጡን ኖሮ አንዳች ጉዳት አላደረሱበትም፡፡
አሁን ዳግም በ2014 ሌላ ወራሪ ገባበት፡፡ የትህነግ ወራሪዎች ደሴ ሙዚየም ገብተው አልወጡም፡፡ ደሴ ሙዚየም ገብተው ቀሩ፡፡ ቅርሶች አወደሙ፤ ሙዚየሙን ምንም አደረጉት፡፡ ሀሳባቸው የደሴን ደስታ ለመንጠቅ ነው፡፡ ያወደሙትን እነግራችኋለሁ፤ ማውደም የማይችሉትንም እንዲሁ፤ ከዚያ በኋላ የደሴን ደስታ የማጨለም እጣ ፈንታ እጃቸው ላይ እንደሌለ እንነግራቸዋለን፡፡ ደሴ ወደ ደስታዋ የምትመለስበት ቀን ቅርብ ነው፡፡

"13 የቤት ካርታ ይዘው  መጫወት ለምደዋል" ሶስተኛው የግጥምን በጃዝ አመታዊ በዓል በ2014 በተከበረበት ወቅት በንስር አይኖቹ የማህበረሰብ ህፀፆችን ነቃሹ ገፀባህሪ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ አ...
24/12/2021

"13 የቤት ካርታ ይዘው መጫወት ለምደዋል"
ሶስተኛው የግጥምን በጃዝ አመታዊ በዓል በ2014 በተከበረበት ወቅት በንስር አይኖቹ የማህበረሰብ ህፀፆችን ነቃሹ ገፀባህሪ ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ አስቂኝ እውነታዎችን አንስቷል፡፡

ሶስተኛው የግጥምን በጃዝ አመታዊ በዓል በ2014 በተከበረበት ወቅት በንስር አይኖቹ የማህበረሰብ ህፀፆችን ነቃሹ ገፀባህሪ እያዩ ፈንገስ አስቂኝ እውነታዎችን አንስቷል፡፡ደራሲ በረከት በ...

23/12/2021
20/12/2021

እነማን ጥሪውን ተቀበሉ

17/12/2021

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የባለ ነጎድጓድ ድምፁ ዳኜ ዋለ 'አባ ስበር የተሰኘው አዲስ አገራዊ ሙዚቃ …. ...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Infotainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share