25/09/2020
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ እና ለመጪው የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይሄው እትም 15 ይዘን ብቅ ብለናል።
እዚህ ያገኟታል 👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/aterira
አጤሪራ የአጫጭር ፅሑፎች መፅሔት ሲሆን በየጊዜው የተመረጡ ስ
Addis Ababa
<<NOT-APPLICABLE>>
Be the first to know and let us send you an email when አጤሪራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to አጤሪራ:
አጤሪራ አላማዋ በማንኛውም የጥበብ አይነት ላይ ችሎታው ላላቸው አርቲስቶች ከተከያኒው ጋር የሚተዋወቁበትን እንዲሁም በተፃፈም ባለተፃፈም ህግ አብዝቶ የሚገደበውን የፈጠራ ነፃነት አጥር ማፍረስ የሚቻልበትን መድረክ መፍጠር ነው።
በተለይም ረዘምዛሜ ነገር ለማይመቻችሁ ሰዎች፤ እጥር ምጥን ያሉና ጥበባዊ ይዘታቸው የጎላ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን በአጤሪራ መልክ በአንድ ቦታ ያገኛሉ፡፡