ETHIO 24 HOURS DAILY

ETHIO 24 HOURS DAILY social ,economical,political ,sports and others

 # እህታችን ሳምራዊት ከረዥም ግዜ ስቃይ እና መከራ በኋላ በህክምና ስትረዳው ቆይታ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች ።ዛሬ ምሽት በኮዬ ፌጩ አርፉለች ፈጣሪነብሷን ከደጋጎሽ ጎን ያድርገው ።😭😭...
20/05/2023

# እህታችን ሳምራዊት ከረዥም ግዜ ስቃይ እና መከራ በኋላ በህክምና ስትረዳው ቆይታ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች ።

ዛሬ ምሽት በኮዬ ፌጩ አርፉለች ፈጣሪ
ነብሷን ከደጋጎሽ ጎን ያድርገው ።

😭😭😭

 #በጥንቃቄ እና በሃላፊነት በማሽከርከር በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ የሚደርሰውን አደጋ እንከላከል ።ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ዜጎች በጥይት ወይንም በቦምብ ፍንዳታ የሞቱት አይደ...
20/05/2023

#በጥንቃቄ እና በሃላፊነት በማሽከርከር በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ የሚደርሰውን አደጋ እንከላከል ።

ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ዜጎች በጥይት ወይንም በቦምብ ፍንዳታ የሞቱት አይደሉም የቀን ጎዶሎ አያምጣው በሚስብል ሁኔታ በሻሸመኔ አከባቢ በተፈጠረው የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ የመደወላቡ ዩንቨርስቲ መምህራን ናቸው ።
አደጋው እጅግ አስከፊ እና አሳዛኝ ነው ፤ እባካችሁ አሽከርካሪዎች ስታሽከረክሩ በጥንቃቄ እና በሃላፊነት ይሁን ።

ለሟች ቤተሰቦች እና አጋሮቻቸው መፅናናትን ተመኘን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100093034922978&mibextid=ZbWKwL

በዓለም ባንክ በ425 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሲተገበር የቆየው የተወዳዳሪነትና የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ***********************(ETHIO 24 HDN)ባለፉት ስምንት ዓመ...
20/05/2023

በዓለም ባንክ በ425 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሲተገበር የቆየው የተወዳዳሪነትና የስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ
***********************
(ETHIO 24 HDN)

ባለፉት ስምንት ዓመታት በቦሌ ለሚ ሁለትና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከዓለም ባንክ በተገኘ 425 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሲተገበር የቆየው የተወዳዳሪነትና የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት የመዝጊያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።

በተወዳዳሪነትና የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት በቦሌ ለሚ ሁለትና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተሰሩ የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተከናውነዋል።

በተጨማሪም በፕሮጀክቱ ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩ በመድረኩ ተገልጿል፡፡

በመዝጊያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ፕሮጀክቱ በቦሌ ለሚ ሁለትና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ከ10ሺ በላይ ለሚሆኑ ወጣት ዜጎች የስራ እድሎችን ከመፍጠር በተጨማሪ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን በማሳደግ በኩል አዎንታዊ ሚና መጫወቱን ገልጸዋል።

ፕሮጀክቱ ላለፉት ስምንት ዓመታት በርካታ ውጣውረዶችን ማለፉን አስታውሰው የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካና የሀገርን እድገትና ልማት እንዲደግፍ ለማድረግ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ላበረከቱ ኃላፊዎች፣ ሰራተኞችና ባለድርሻ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በዓለም ባንክ ድጋፍ ባለፉት ስምንት ዓመታት በቦሌ ለሚ ሁለት እና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ሲተገበር የቆየው የተወዳዳሪነትና የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት የመዝጊያ ፕሮግራም መከናወኑን ኮርፖሬሽኑ አሰታውቋል።

20/05/2023
 #የኦሮሚያ Geda Special Economic Zone!!በአዳማና ሞጆ መካከል እየተሰራ ያለዉ  #ገዳ ኢኮኖሚክ ዞን! ፕሮጀክት ገፅታ
19/05/2023

#የኦሮሚያ Geda Special Economic Zone!!
በአዳማና ሞጆ መካከል እየተሰራ ያለዉ #ገዳ ኢኮኖሚክ ዞን! ፕሮጀክት ገፅታ

19/05/2023
 #በጎነት ለራስ ነው ዛሬ 11/09/2015 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ለተማሪዎች የመፅሐፍ ድጋፍ ተደረገ።በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር በአዲስ ብርሃን ት/ቤት ለ...
19/05/2023

#በጎነት ለራስ ነው

ዛሬ 11/09/2015 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ለተማሪዎች የመፅሐፍ ድጋፍ ተደረገ።

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር በአዲስ ብርሃን ት/ቤት ለሚማሩ ለመዋለ ህፃናት ተማሪዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ አጋዥ መፅፍ የጌጅ ኮሌጅ ባለቤት በሆኑት በአቶ ሞገስ ተበርክቶላቸዋል ።
በጎ ፈቃደኛውም አክለው እንደተናገሩት ይህንን ድጋፍ መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ካደረገው ከ( book for Africa) ጋር በመተባበር የተደረገ ድጋፍ ሲሆን በቀጣይም ከዚህ በተሻለ መልኩ ድጋፋችንን አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁም ብለዋል ።

በወቅቱ ከወረዳ 04 ተጋብዘው የተገኙት የዋና/ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ መንግሥቱ አበባ እንዳሉት ይህ በጎ ተግባር እጅግ የሚያስመሰግን በመሆኑ በራሴና በአስተዳደሩ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ በማለት አመስግነዋል ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በጎነት ለራስ ነው መረዳዳት ባህላችን ነው ።
ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሶት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ።https://www.facebook.com/profile.php?id=100093034922978&mibextid=ZbWKwL

ዛሬ  በኢስታንቡል  ለረሲብ ጣየብ ኤርዶጋን ድጋፍ ለመሆን የወጣው የህዝብ ቁጥር 1.7 ሚሊዮን ሰዎች መገኘታቸውን ተዘግቧል ።
19/05/2023

ዛሬ በኢስታንቡል ለረሲብ ጣየብ ኤርዶጋን ድጋፍ ለመሆን የወጣው የህዝብ ቁጥር 1.7 ሚሊዮን ሰዎች መገኘታቸውን ተዘግቧል ።

19/05/2023

Welcome to ETHIO 24 HOURS DAILY NEWS

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251913877810

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIO 24 HOURS DAILY posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ETHIO 24 HOURS DAILY:

Videos

Share


Other Media/News Companies in Addis Ababa

Show All

You may also like