Yewalashet G

Yewalashet G “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ

25/10/2023

“እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።”
— ሮሜ 9፥16

አንተን ባየሁ አይኔ የኔን ይሳሐቅ አይቼ ንቄዋለሁሳላንገራግር ሰዎች ሳላማክር ሰዋዋለሁ🔥ይሁና የኔ ሳቅ ለእርሱ ይሁና ደስታዬ ለእርሱይበሉኝ ባዶ የቀረይበሉኝ የተሞኘ🔥ኢየሱስ አንተን ብቻ ደስ ...
12/10/2023

አንተን ባየሁ አይኔ የኔን ይሳሐቅ አይቼ ንቄዋለሁ
ሳላንገራግር ሰዎች ሳላማክር ሰዋዋለሁ🔥

ይሁና የኔ ሳቅ ለእርሱ
ይሁና ደስታዬ ለእርሱ
ይበሉኝ ባዶ የቀረ
ይበሉኝ የተሞኘ🔥

ኢየሱስ አንተን ብቻ ደስ ካሰኜ
እንደ #አልበስጥሮስ ፤ ልጅነቴን ፤ጉልቤቴን፤ ወጣትነተን፤
፤ በፊትህ #አፈሳለሁ 🔥🔥🔥

ከጳጉሜ 3-5 ድንቅ ጊዜ ይኖረናል በአካባቢ ያላችሁ መጥታችሁ ተካፈሉ ሚዛን ሱሉልታ አትሌት ሰፈር
06/09/2023

ከጳጉሜ 3-5 ድንቅ ጊዜ ይኖረናል በአካባቢ ያላችሁ መጥታችሁ ተካፈሉ ሚዛን ሱሉልታ አትሌት ሰፈር

ኢሳይያስ 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።⁴ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተ...
05/09/2023

ኢሳይያስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።
⁴ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፥ ቤቱንም ጢስ ሞላበት።

“እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።”  — ዘፍጥረት 28፥15
17/08/2023

“እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።”
— ዘፍጥረት 28፥15

13/08/2023

ራእይ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።
⁸ ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው

“ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።”  — ማቴዎስ 26፥28
12/08/2023

“ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።”
— ማቴዎስ 26፥28

04/08/2023
“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።”  — ኤርምያስ 17፥7
08/05/2023

“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።”
— ኤርምያስ 17፥7

“ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ።”  — መዝሙር 18፥19
10/04/2023

“ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ።”
— መዝሙር 18፥19

29/03/2023

ለሚጠሩት ለቍራዎች ጫጩቶች ለእንስሶችም ምግባቸውን ይሰጣል

“ በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”  — ዘካርያስ 4፥6
21/02/2023

“ በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
— ዘካርያስ 4፥6

“ በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ...”  ዕብራውያን 6፥13-14
17/02/2023

“ በእውነት እየባረክሁ እባርክሃለሁ እያበዛሁም አበዛሃለሁ...”
ዕብራውያን 6፥13-14

“ያቤጽም፣ “አቤቱ፤ እንድትባርከኝ፣ ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፤ እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን፤ ከሥቃይና ከጒዳትም ጠብቀኝ” በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ። እግዚአብሔርም የለመነውን ...
19/01/2023

“ያቤጽም፣ “አቤቱ፤ እንድትባርከኝ፣ ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፤ እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን፤ ከሥቃይና ከጒዳትም ጠብቀኝ” በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ። እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
— 1 ዜና 4፥10

12/01/2023

Yemer nw weye.....???

Happ New Year
01/01/2023

Happ New Year

ሮሜ 8¹⁸ የአሁኑ ዘመን ሥቃያችን ወደ ፊት ሊገለጥ ካለው ለእኛ ከተጠበቀልን ክብር ጋር ሲነጻጸር ምንም እንዳይደለ እቈጥራለሁ።¹⁹ ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበ...
13/12/2022

ሮሜ 8
¹⁸ የአሁኑ ዘመን ሥቃያችን ወደ ፊት ሊገለጥ ካለው ለእኛ ከተጠበቀልን ክብር ጋር ሲነጻጸር ምንም እንዳይደለ እቈጥራለሁ።
¹⁹ ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል።

“ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም።”  ኢሳ 9፥1
01/12/2022

“ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም።”
ኢሳ 9፥1

22/11/2022

እየሱስ ሰላማችን ነው

“የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር።”  — ሐዋርያት 12፥24
18/11/2022

“የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር።”
— ሐዋርያት 12፥24

“የሚሰብረው ወጥቶ በፊታቸው ይሄዳል፤ እነርሱም በሩን በመስበር ወጥተው ይሄዳሉ፤ እግዚአብሔር እየመራቸው፣ ንጉሣቸው ቀድሞአቸው ይሄዳል።”  — ሚክያስ 2፥13
15/11/2022

“የሚሰብረው ወጥቶ በፊታቸው ይሄዳል፤ እነርሱም በሩን በመስበር ወጥተው ይሄዳሉ፤ እግዚአብሔር እየመራቸው፣ ንጉሣቸው ቀድሞአቸው ይሄዳል።”
— ሚክያስ 2፥13

Coming soon....
02/11/2022

Coming soon....

ፊልጵስዩስ 3 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁰ እኛ ግን አገራችን በሰማይ ነው፤ ከዚያ የሚመጣውንም አዳኝ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በናፍቆት እንጠባበቃለን፤²¹ እርሱም ሁሉን ለራሱ ባስገዛበ...
01/11/2022

ፊልጵስዩስ 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ እኛ ግን አገራችን በሰማይ ነው፤ ከዚያ የሚመጣውንም አዳኝ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በናፍቆት እንጠባበቃለን፤
²¹ እርሱም ሁሉን ለራሱ ባስገዛበት ኀይል፣ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።

27/10/2022

⁵ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “በሰው የሚታመን፣ በሥጋ ለባሽ የሚመካ፣ ልቡንም ከእግዚአብሔር የሚያርቅ የተረገመ ነው።
⁶ በምድረ በዳ እንዳለ ቍጥቋጦ ይሆናል፤ መልካም ነገር ሲመጣ አያይም፤ ሰው በሌለበት በጨው ምድር፣ በምድረ በዳ በደረቅ ስፍራ ይቀመጣል።

26/10/2022
“እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።”  — መዝሙር 1፥3
21/10/2022

“እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።”
— መዝሙር 1፥3

19/10/2022

“እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን”
2ኛ ቆሮንቶስ 3፥18

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925153525

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yewalashet G posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category