በዛሬው የፓርላማ ውሎ " የጠ/ሚሩ መልሶች ምን ይጠቁማሉ?" በሚል ርዕስ በተለይም ስለ "ወልቃይት እና በኦሮሚያ ስላለው የትጥቅ ትግል" በተናገሯቸው ነገሮች ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገናል።
ምሽት 2 ሰአት ላይ ይጠብቁን።
አበይት ጉዳዬች በጥልቀት የሚዳደሱበት የ "ትኩረት" ፕሮግራም የመጀመሪያ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል ከስር በሚገኘው ሊንክ ተለቋል።
ቃል በገባነው መሰረት የተለያዩ ክፍሎች ያሉት የትኩረት የመጀመሪያ ምዕራፍ በብሄርተኝነት ዙሪያ ያተኮረ ነው።
ውይይቱ የተመራበትን Power Point እንዲሁም ዋቢ መፃህፍትን በኡቡንቱ የቴሌግራም ቻናል ላይ ማግኘት ይቻላል።
ዝግጅቱን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
የኡቡንቱን ቴሌግራም ቻናል በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ::
( https://t.me/Ubuntu_ET )
ሙሉ ውይይቱን>> https://www.youtube.com/watch?v=r8J_hJ9Y0Qw
በዛሬው የአዲስ አጀንዳ ፕሮግራማችን “ የአማራ ፖለቲካ ሽቅብ ወይስ ቁልቁል" በሚል ርዕስ በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!
"መቀሌ ከተያዘች የተደራዳሪዎቹ እጣፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?" በሚል ርዕስ በጦርነቱ መቀጠል በድርድሩ እና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው የአዲስ አጀንዳ ፕሮግራማችን ተወያይተናል::
ዛሬ ማታ ይጠብቁን!
በ Coalition of Ethiopian Civil Society Organizations for Election - CECOE አዘጋጅነት በዜግነት እና በብሄር ማንነት መካከል ባሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህግ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶ/ር ሙሉጌታ አረጋዊ እና የ Ubuntu Media ተባባሪ መስራች የሆኑት አቶ ኢያስፔድ ተስፋዬ በብሄር ማንነት እና በዜግነት ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ፅሁፎችን አቅርበው በተነሱት ሃሳቦች ላይ በተሳታፊዎችና በአቅራቢዎች መካከል ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡
ሙሉ ዝግጅቱ ዛሬ ምሽት 12 ሰአት ላይ በኡቡንቱ እንደሚተላለፍ እየገለፅን እንድትከታተሉት ከወዲሁ እንጋብዛለን።
ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች!
የወርልድ ቴኳንዶ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የሆነችው ማስተር ምህረት ከድር በእርሶ እንግዳ ፕሮግራም ላይ ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽ ሰጥታለች::
ሙሉ ምላሾቹን በYouTube ቻናላችን ላይ ይከታተሉ!
https://youtu.be/Dqi8-ojseos
ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች!
ዛሬ በጉተራ ልዩ ዝግጅት አሸናፊ አይዴ የታሪክ መምህር እና ነባር የዎላይታ ታጋይ የሆኑትን አቶ ተክሌ ሌንጫን ይዞላችሁ የሚቀርብ ይሆናል::
ሙሉ ቃለመጠይቁን ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁ!
ሰላም የኡቡንቱ ቤተሰቦች!
በቅርቡ እናንተ ተመልካቾቻን ለእንግዶች ጥያቄ የምታቀርቡበትን ፕሮግራም ይዘንላችሁ ልንቀርብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል::
የእርሶ እንግዳ በቅርብ ቀን በኡቡንቱ!