CANAL+ Ethiopia

CANAL+ Ethiopia ☎️ 9229

ብሩህ ኢንተርቴንመንት የ CANAL+ የክፍያ-ቴሌቪዥን ሳተላ

02/12/2024
30/07/2024

የCANAL+ የደንበኝነት ክፍያዎን በቀላሉ በአቢሲኒያ ሞባይል ባንኪንግ እንዴት መፈፀም እንደሚችሉ ከላይ ያለውን ቪዲዮ በመመልከት ክፍያዎን መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!

Watch the video as we lead you through the simple procedure of paying for your CANAL+ subscription with Abyssinia Mobile Banking.

29/07/2024

በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!
👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

Enjoy! This week's movies and other programmes only on CANAL+!
👉 Starting from July 1 - 31,2024 When you pay 250 birr for Desta package, you will get 500 birr Feshta package!

ሊዮንና ኬቲን እንቀላቀላቸው ከታማኙ ውሻቸው እና ከሮኪ ጋር የሚያስደንቁ ጉዞዎችን እናደርጋለን ከቦርኒዮ ደን እስከ ፓስፊክ ውቅያኖስ.ችግሮችን መፍታት፣ ከባድ ነገሮችን ማለፍን ልጆቾ ይማሩበታ...
27/07/2024

ሊዮንና ኬቲን እንቀላቀላቸው ከታማኙ ውሻቸው እና ከሮኪ ጋር የሚያስደንቁ ጉዞዎችን እናደርጋለን ከቦርኒዮ ደን እስከ ፓስፊክ ውቅያኖስ.ችግሮችን መፍታት፣ ከባድ ነገሮችን ማለፍን ልጆቾ ይማሩበታል።
👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

Join Junior Rangers Leo, Katie, their dog Hero, and Ranger Rocky on thrilling adventures in Borneo rainforests and Pacific Ocean, teaching kids problem-solving and overcoming challenges.
👉 Starting from July 1 - 31,2024 When you pay 250 birr for Desta package, you will get 500 birr Feshta package!

26/07/2024

ባለ ክራር
በጣም የሚወዳትን ፍቅረኛው ትታው ሄዳ ግን ሁልግዜ እሷን የሚያገኝበት ቦታ እሷን በመጠበቅ መደበኛ ህይወቱን መኖር ያቃተው አፍቃሪን ታሪክ የሚያሳይ ፊልም፡፡
ነገ ማታ በ 2፡00 ሰዓት በ CANAL+ ሲኒማ 2!
👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

BALE KERAR
It's a movie about a man who can not move on from his lost love. He waits for her at their usual meeting spot, unable to live a normal life.
Tomorrow @8:00pm on CANAL+ Cinema 2!
👉 Starting from July 1 - 31,2024 When you pay 250 birr for Desta package, you will get 500 birr Feshta package!

26/07/2024

ልጄስ? በዚህ ሳምንት በክፍል 32 እና 33 እንዳያመልጦ! ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ በ1፡00 ሰዓት በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!
👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

Episodes 32 and 33, Enjoy the trailer! every Saturday and Sunday @7:00 pm only on CANAL+ Cinema2!
👉 Don't forget to renew your subscription on time!

25/07/2024

የCANAL+ የደንበኝነት ክፍያዎን በቀላሉ በቴሌብር እንዴት መፈፀም እንደሚችሉ ከላይ ያለውን ቪዲዮ በመመልከት ክፍያዎን መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!

👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

Enjoy the video above as we walk you through the simple process of using Telebirr to pay for your CANAL+ subscription!

👉 Don't forget to renew your subscription on time!

የታዋቂው የእንግዳሰው አድናቂ ከሆኑ አዎ ብለው ኮመንት ላይ ይፃፉ!Are you a fan of Artist Engdasew? Leave Yes in a comment section!             ...
24/07/2024

የታዋቂው የእንግዳሰው አድናቂ ከሆኑ አዎ ብለው ኮመንት ላይ ይፃፉ!

Are you a fan of Artist Engdasew? Leave Yes in a comment section!

የ CANAL+ ወርኃዊ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ "እዚህ ያድሱ" የሚል ፅሁፍ ባለበት ሁሉ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በ...
23/07/2024

የ CANAL+ ወርኃዊ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ "እዚህ ያድሱ" የሚል ፅሁፍ ባለበት ሁሉ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!
👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!
👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

We are pleased to announce that you can Renew your monthly CANAL+ subscription at the nearest shop with this signage "እዚህ ያድሱ"!
👉 Don't forget to renew your subscription on time!
👉 Starting from July 1 - 31,2024 When you pay 250 birr for Desta package, you will get 500 birr Feshta package!
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በአቅራቢያዎት የሚገኝ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ!

https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1pc9mHunGNpaw9Sex83e0taGIYCssSlY&ll=10.00710259999169%2C40.400871&z=8

ከሐምሌ19 እስከ 21 በሃዋሳ አይቀርም! ልዩ የሆነ የልጆች ባዛር እና ፌስቲቫል በሃዋሳ ወልደ አማኑኤል አደባባይ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል!         የተለያዩ አስደሳች ጨዋታዎችን፣ የልደት ...
22/07/2024

ከሐምሌ19 እስከ 21 በሃዋሳ አይቀርም! ልዩ የሆነ የልጆች ባዛር እና ፌስቲቫል በሃዋሳ ወልደ አማኑኤል አደባባይ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል!
የተለያዩ አስደሳች ጨዋታዎችን፣ የልደት በዓልን ማክበር፣ ልዩ ልዩ ውድድሮች፣ባዛርንና ሌሎች የተለያዩ ብዙ ዝግጅቶች ይኖራሉ፣ ካናል ፕላስም የልጆች ሲኒማ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል እንዲሁም የካናል ፕላስ ዲኮደርም ማግኙት ይችላሉ።

22/07/2024

መልካም ሰኞ ይሁንላቹ! ሳምንታቹን በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና በሌሎች ፕሮግራሞች እየተዝናኑ ይማሩ!
Happy Monday, everyone! Enjoy this week's movies and other shows available only on CANAL+!

ልጆች እየተዝናኑ የቡድን ስራ፣ ጓደኝነትን የሚማሩበት ለክረምት ጊዜ አሪፍ አዝናኝ ድራማ!👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅል...
20/07/2024

ልጆች እየተዝናኑ የቡድን ስራ፣ ጓደኝነትን የሚማሩበት ለክረምት ጊዜ አሪፍ አዝናኝ ድራማ!
👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

A fun time for summer with My Little Pony where kids learn teamwork and friendship while laughing!
👉 Starting from July 1 - 31,2024 When you pay 250 birr for Desta package, you will get 500 birr Feshta package!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CANAL+ Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category