Most Cute Girls

Most Cute Girls reality only እውነትን ብቻ

ሀበሻ ሚዲያ
13/01/2024

ሀበሻ ሚዲያ

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Today's Best photo????🥰














Halaba Serra Tube Picture's 💥💥💥💥💐💐💐💐
13/01/2024

Halaba Serra Tube Picture's
💥💥💥💥💐💐💐💐




























13/01/2024

ያለ አፈሙዝ ታግሎ አሸንፎ መሆን አለበት

የሀላቢሳ ስነፅሁፍም ሆነ ሙዚቃ ጥበብ ተሰጥዖ ያላችሁ ወጣቶች ኑ ውጡ ለረጅም አመታት ያለነሱ ጠቢብ የሌለ አስመስለው በሰው አዕምሮ ላይ ምስል ስለው የነበሩ ሰወች ሀላባ ላይ በብልፅግና ጊዜ ቀሽም ሆነዋልና ኑ አትፍሩ።ሸምሰዲን ግንቡን አፍርሶ እንደሚቻል አሳይቷችሗልና አትፍሩ
ከላይ እስከታች ያሉ አመራሮቻችን አበረታች ናቸውና #ዋጂቶኖቼ

የሀላቢኛ ፅሁፎቻችሁን ወረቀት ይወረውሩ የነበሩት ዙሪያቸውን በጥቅም አጥረው አንድም የሀላባ ልጅ በስነፅሁፍ እና በሙዚቃ ጥበብ ብቅ ብሎ እንዳይወጣ ሌተቀን ሲለፉ የነበሩት ጅቦች አሁን ላይ ስጋት አይሆኑም አትፍሩ ።

እንዳያልፉት ዬለም፦

እንዲህ ብለዋቸው ነበር ወንድሞቼን ያኔ ፦

እዚህ ቢሮ ዳግም ድርሽ እንዳትሉ
ሙዚቃ ሀራም ነው ይቅር አትሞክሩ
ይልቅ መስኪድ ግቡ ቁርዐን ብቻ ቅሩ
ብለው ለራሳቸው ዘፈኝ ሆነው ቀሩ

የኔ ወንድሞች ግን ገጠር ተመልሰው

ከዛም እነዛ ወንድሞቼ፦

የ ጥበብ ያለህ እያሉ እያማረሩ
ቀና እንኳን ሳይሉ እንዳቀረቀሩ
ከነ ተሰጥዋቸው ገጠር ገብተው ቀሩ።

ለዛ ነው ያለ አፈሙዝ ታግሎ ይሆናል ያሸነፈው ያልኩት ሸምሰዲንን ።
ሸምሰዲን በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያተረፈ ምርጥ የሀላቢኛ/ሀላቢሳ ድምፃዊ ነው።

በ አላሙዲን ሸ/ያሲን
#ሀላቦች

02/01/2024

Today Best Photo's
💐💐💐💐💐💐






























Most Cute Girls
02/01/2024


Most Cute Girls

26/12/2023

ውበት ያዜማል ለካስ

Ethiopian Lottery/የኢትዮጵያ ሎተሪ/

22/12/2023

19/11/2023

 #ወዳጄ-ሆይ-በፍፁም-ተስፋ-እንዳትቆርጥ
07/10/2023

#ወዳጄ-ሆይ-በፍፁም-ተስፋ-እንዳትቆርጥ

 Ethiopian Lottery/የኢትዮጵያ ሎተሪ/
27/09/2023

Ethiopian Lottery/የኢትዮጵያ ሎተሪ/

18/09/2023

በሰላም ወጥተን በሰላም እንድንመለስ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን።

Address

AdisAbaba
Addis Ababa

Website

https://youtu.be/DoQ5DiyO_fo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Most Cute Girls posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Most Cute Girls:

Videos

Share