አደራ ቴቪ ADERA tv

አደራ ቴቪ ADERA tv All in one

አደራ ቴቪ 2013 አመቱ የስኬት የደስታ እና የምቾት ይሁንላችሁ!
12/09/2020

አደራ ቴቪ 2013 አመቱ የስኬት የደስታ እና የምቾት ይሁንላችሁ!

18/08/2020
የኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳ በፖሊስ ተከበዋል!"ለደህንነታቸው ሲባል ነው" ፖሊስልዩ ዘገባውን ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱhttps://www.youtube.com/channel/UCmKTbhS6fLpO...
26/07/2020

የኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳ በፖሊስ ተከበዋል!
"ለደህንነታቸው ሲባል ነው" ፖሊስ
ልዩ ዘገባውን ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱhttps://www.youtube.com/channel/UCmKTbhS6fLpOcRh2DMSplEw

አደራ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ አዝናኝ ዝግጅቶችን፣ወቅታዊ ዜናዎችን፣የቴክኖሎጅ ቪድዮዎችን፣የታሪክ ዝግጅቶችን፣ሪያክት ቪዲዮዎችን፣ሙዚቃዎችን(Music Cover) ፣ቫይኖችን እና የስ.....

አሳዛኝ ዜና!አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ተገደለ።
30/06/2020

አሳዛኝ ዜና!
አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ ተገደለ።

ያ !ትውልድ ይህ ነው አባይን ይገድባል ታሪክ ይሰራል።
27/06/2020

ያ !ትውልድ ይህ ነው
አባይን ይገድባል ታሪክ ይሰራል።

የጸሃይ ግርዶች በላሊበላ በአዲስ አበባ እና በአላማጣ እንዲህ አስገራሚ በሆነ መልኩ ታይተዋል። #ሙሉ የጸሃይ ግርዶች ከእንግዲህ ለማየት 146አመታት ይፈጃል #ከፊል ግርዶች ደግሞ ከ18አመታት...
21/06/2020

የጸሃይ ግርዶች በላሊበላ በአዲስ አበባ እና በአላማጣ እንዲህ አስገራሚ በሆነ መልኩ ታይተዋል።
#ሙሉ የጸሃይ ግርዶች ከእንግዲህ ለማየት 146አመታት ይፈጃል
#ከፊል ግርዶች ደግሞ ከ18አመታት በዋላ በካሜራዎቻችሁ ያስቀራችሁትን ምስሎች ላኩልን።
#🇪🇹 ሊንኩን በመጫን አስገራሚውን ዘገባ ተመልከቱ።https://www.youtube.com/channel/UCmKTbhS6fLpOcRh2DMSplEw

20/06/2020

#🇪🇹ሰበር ወሬ
ዛሬ በኮረና 399 ሰዎች ተይዘዋል።
95ሰዎች አገግመዋል።
#ዛሬም #ነገም #ጥንቃቄ

 #የምንተሳሰብበት-አንዳችን ለአንዳችን የምንቆምበት ዘመን ያድርግልን🇪🇹YouTube -Adera tv ethiopia
20/06/2020

#የምንተሳሰብበት-አንዳችን ለአንዳችን የምንቆምበት ዘመን ያድርግልን🇪🇹
YouTube -Adera tv ethiopia

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድቡ ላይ ስምምነት ሳይጀመር ሙሌት እንዳይጀመር አለ።
17/06/2020

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድቡ ላይ ስምምነት ሳይጀመር ሙሌት እንዳይጀመር አለ።

ሚድሮክ አቶ አብነት ገ/መስቀልን ሾመ
17/06/2020

ሚድሮክ አቶ አብነት ገ/መስቀልን ሾመ

 #ኮረና ያለባቸው 16ሰዎች ጠፍተው እየተፈለጉ ነው። ሹፌሮችና አስተናጋጆች አሉበት።ተጨማሪውን መረጃ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ።https://www.youtube.com/channel/UCmKT...
16/06/2020

#ኮረና ያለባቸው 16ሰዎች ጠፍተው እየተፈለጉ ነው። ሹፌሮችና አስተናጋጆች አሉበት።
ተጨማሪውን መረጃ ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ።https://www.youtube.com/channel/UCmKTbhS6fLpOcRh2DMSplEw

 #ወጣቱ ዶክተር ንጉስ ሸጋው አረፈወጣቱን ለማዳን የተደረገው ጥረት አልተሳካም"እልማችንን ሞት ነጠቀን" ዶ/ር መስከረም አበባው #ተጨማሪ መረጃውን በ Adera tv ethiopia የyoutub...
11/06/2020

#ወጣቱ ዶክተር ንጉስ ሸጋው አረፈ
ወጣቱን ለማዳን የተደረገው ጥረት አልተሳካም
"እልማችንን ሞት ነጠቀን" ዶ/ር መስከረም አበባው
#ተጨማሪ መረጃውን በ Adera tv ethiopia የyoutube ቻናል ይከታተሉ።

 #እንዲህም ያጋጥማል😁😀😀
08/06/2020

#እንዲህም ያጋጥማል😁😀😀

 #የጣና ጉዳይ ያሳስበናል!ትኩረት ለጣና
08/06/2020

#የጣና ጉዳይ ያሳስበናል!
ትኩረት ለጣና

 #ያልተሰማው  የህጻናቱ ጩኸትበአደራ ቴቪ በቅርብ ቀን  tv Ethiopia on youtube ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ቀዳሚ ተመልካች ይሁኑ።
07/06/2020

#ያልተሰማው የህጻናቱ ጩኸት
በአደራ ቴቪ በቅርብ ቀን
tv Ethiopia on youtube
ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ቀዳሚ ተመልካች ይሁኑ።

07/06/2020

#97 የህክምና ባለሙያዎች በኮረና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ
#አሳዛኙ የሲስተር አሰለፈች ቀብርና ኮሮና መነጋገሪያ ሆኗል

07/06/2020

Adera Tv ethiopia
አደራ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ አዝናኝ ዝግጅቶችን፣ወቅታዊ ዜናዎችን፣የቴክኖሎጅ ቪድዮዎችን፣የታሪክ ዝግጅቶችን፣ሪያክት ቪዲዮዎችን፣ሙዚቃዎችን(Music Cover) ፣ቫይኖችን እና የስፖርት ዝግጅቶችን ማግኘት ይቻላል።

ይህ የዩቲብ ቻናል ረጅም አመታት የስራ ልምድ ባለው ጋዜጠኛ ዘሪሁን አሰፋ እየተሰናዳ በቢዝነስ ሃሳቦችና፣ በጠንካራ ቃለመጠይቆች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣ አዝናኝ ጨዋታዎች፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ዝግጅቶች ወደ እናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው፡፡

በመላው አለም የምትገኙ ወገኖቻችንን ከማዝናናት ባለፈ ወቅታዊ መረጃ እንድታገኙ ስኬታማና የስነልቦና እውቀት እንድታገኙ ይረዳል። በቢዝነሱ ዓለም ለተሰማራችሁና መሰማራት ለምትፈልጉ በሳል ባለሙያዎችን ይጋብዛል እውቀት እንድትሸምቱ ይረዳል።

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስትሆኑ አብዝታችሁ ታተርፋላችሁ! በኢትዮጵያኖች ዘንድ አደራ ትልቅ ስፍራና ትልቅ መታመንን ይጠይቃልና እኛም ለአደራ እንሰራለን።

ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ ቋሚ ቤተሰብ ይሁኑ።

 #ምንትዋብ ታሪክ ቀመስ ልብወለድ
07/06/2020

#ምንትዋብ
ታሪክ ቀመስ ልብወለድ

 #አረንጓዴ አሻራ! ችግኝ በመትከል ለምለሚቷን  #ኢትዮጵያን እንመልስ።
06/06/2020

#አረንጓዴ አሻራ!
ችግኝ በመትከል ለምለሚቷን
#ኢትዮጵያን እንመልስ።

 #ፓለቲከኞች ሴት ቢሆኑ ምን እንደሚመስሉ እንዲ ገምተናል። #የቱን ወዳችሁት? የቱስ አሳቃችሁ?  tv ethiopia youtube ላይ በመግባት አስገራሚ ምስሎችን ይመልከቱ።
05/06/2020

#ፓለቲከኞች ሴት ቢሆኑ ምን እንደሚመስሉ እንዲ ገምተናል።
#የቱን ወዳችሁት? የቱስ አሳቃችሁ?
tv ethiopia youtube ላይ በመግባት አስገራሚ ምስሎችን ይመልከቱ።

 #ፓለቲከኞች ሴት ቢሆኑ ምን እንደሚመስሉ እንዲ ገምተናል። #የቱን ወዳችሁት? የቱስ አሳቃችሁ?  tv ethiopia youtube ላይ በመግባት አስገራሚ ምስሎችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይመል...
05/06/2020

#ፓለቲከኞች ሴት ቢሆኑ ምን እንደሚመስሉ እንዲ ገምተናል።
#የቱን ወዳችሁት? የቱስ አሳቃችሁ?
tv ethiopia youtube ላይ በመግባት አስገራሚ ምስሎችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ።

 #አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴፊቱን ወደግብርና አዙሯል።
04/06/2020

#አትሌት ሃይሌ ገ/ስላሴ
ፊቱን ወደግብርና አዙሯል።

 #አሜን
04/06/2020

#አሜን

03/06/2020

አደራ ቴቪ እየመጣ ነው።
በ youtube ቻናላችን ይከታተሉል።
#ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኙ።

ነጻነት ሊመለስ ነው!በቤተሰብ ጨዋታ በFBI ፊልሞቹ የሚታወቀውነጻነት ወርቅነህ "ክላስ ሜት" በተሰኘው ፊልሙ ሰሞኑን ይመለሳል።
14/02/2020

ነጻነት ሊመለስ ነው!
በቤተሰብ ጨዋታ በFBI ፊልሞቹ የሚታወቀው
ነጻነት ወርቅነህ "ክላስ ሜት" በተሰኘው ፊልሙ ሰሞኑን ይመለሳል።

በጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን ተገላገለችበኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገሏ ተገለፀ።እናት ገነት...
12/02/2020

በጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን ተገላገለች
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገሏ ተገለፀ።
እናት ገነት ፍሰሀ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ቤተሰብዎቿ ጋር ለመውለድ ነበር ወደ ጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ የሄደችው።
ሀሙስ ጥር 21 ቀን 2012 ዓ.ም ምጥ በርትቶባት ወደ ሰቃ ሆስፒታል የተወሰደችው ገነት የሆስፒታሉ ባለሙያዎች ባደረጉላት ድጋፍ አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገል መቻሏን የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ አዳነ ዴሲሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ የኮርፖሬት ተናግረዋል።
እናት ገነት በሰላም እንድትገላገል የህክምና ድጋፍ ሲያደርግላት የነበረው የጤና ባለሙያ ወንድሙ ለማ፥ ከወገብ በላይ የሰውነት አካል የሌለው ወንድ ህፃን ሙሉ የሰውነት አካል ያላት ሴት ህፃን ተጣብቆ መወለዱን ተናግሯል።
የህፃኗ ጤንነት ጥሩ ደረጃ ላይ እንደሆነ የጠቆመው የጤና ባለመያው፥ ለተጨማሪ እርዳታና ምርመራ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል መላኳን ገልጿል።
የሰቃ ሆስፒታል ባለሙያዎች እናቷን ለማዋለድ አንድ ሰዐት እንደፈጀባቸው ከሰቃ ሆስፒታል ያገኘነው መረጃ ያሳያል
FBC

አስገራሚ ትዕይንት በካፋ ምድር፣**************************በአለማችን አስፈሪ አውረዎች/አራዊት/ አንዱ የሆነው ጉማረ ወደ መንደር ከተማ በመውጣት ከአካባብ ህብረተሰብ ጋር በፍቅ...
12/02/2020

አስገራሚ ትዕይንት በካፋ ምድር፣
**************************
በአለማችን አስፈሪ አውረዎች/አራዊት/ አንዱ የሆነው ጉማረ ወደ መንደር ከተማ በመውጣት ከአካባብ ህብረተሰብ ጋር በፍቅር ያለምንም መተናኮል ውሎ ስመሽ ወደ ጎጀብ ወንዝ ማደሪያው ስመለስ ግርምትን ይጭራል።
አካባቢው የፀጥታ ችግር የሌለበት ፣በአሁኑ ሰዓት ዘረኝነት ተንሰራፍቶ ባለበት አገር በዜሩ ማንም የማይሸማቀቅበትና ኤከሌ ከዚህ ለቀህ ውጣ ተብሎ የማይሰደድበት ምድር መሆኑና እነኝህ ጉማረዎችም ፍቅራችሁ ማረከን በምል አስጠጉን እያሉ የካፋን ህዝብ ፍቅር በመሻት ጉማረዎች ከጎጀብ ወንዝ በመውጣት በከተማችን ከከተሙ ሰንበትበት ብለዋል።ከሰው ጋርም በፍቅር ስውሉ ማየት የተለመደ ሆነዋል።
የካፋ ህዝብ በባህላቸው የሰው ደም በፈሰሰበት እህል አይበቅልም፣በረከት አይኖርም፣ፈጣሪያችን ይጣላናል፣ብለው ያምናሉ።ይህ የተፈጥሮ እምነታቸው አሁን በአካባቢው ላለው ሰላምና ፍቅር መሠረት እንደሆነ የአካባቢው የአገር ሽማግሌ መለራሻ ምትኩ ይናገራሉ ውብ ምድር ፣ድንቅ ተፈጥሮ፣
ኑ ይህንን እውነት ተመልከቱ።
ሠላም ለኢትዮጵያ ፣
ሠላም ለካፋ ቦንጋ፣
ሻሎም ።

Address

Piassa
Addis Ababa

Telephone

+251920882233

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አደራ ቴቪ ADERA tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አደራ ቴቪ ADERA tv:

Videos

Share

Category