Saif Mohammed Besher

10/10/2023

تستضيف الحلقة الحاخام ديفد وايز المتحدث باسم جماعة “ناطوري كارتا”، الذي يتحدث حول مستقبل إسرائيل وفق المفاهيم التوراتية بعد عدوانها على غزة، وايز قال إن إسرا...

29/09/2023

أعداء النهضة الإثيوبية تحولوا إلى أعداء للسدود الإثيوبية !!هذا باستثناء العلماء والشرفاء الذين يطرحون المخاوف بمنطق ودليل حتى وإن اختلفنا معهم …وهناك قوم يحا...

22/07/2023
26/05/2020

የኮሮናቫይረስ እስከወዲያኛው ላይጠፋ ይችላል፦የዓለም ጤና ድርጅት
******************************
የኮሮናቫይረስ በአለማችን እስከወዲያኛው ላይጠፋ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

ድርጅቱ በበሽታው ዙሪያ በሰጠው መገለጫ ቫይረሱ መቼ ይጠፋል የሚለውን ለመተንበይ መሞከር ስህተት መሆኑን አስጠንቅቋል፡፡

የኮሮናቫይረስ በአለም ማህበረሰብ ሌላኛው ወረርሽኝ ሆኖ እስከወዲያኛው ሊቆይ ይችላል የሚለውን ከግምት ማስገባት አለብን ያለው ተቋሙ፥ በአለማችን ቫይረሱ እስከወዲያኛው ሳይጠፋ አብሮን ሊኖር ይችላል ብሏል፡፡

ለበሽታው ክትባት ቢገኝ እንኳን ቫይረሱን ለመቆጣጠር ሰፊ ጥረት እንደሚጠይቅ ድርጅቱ አስገንዝቧል፡፡

የአለም ጤና ድርጅት ኤች.አይ.ቪ ቫይረስ እስካሁን በአለማችን ያልተወገደ ቢሆንም ቫይረሱን መረዳት እና መቆጣጠር ተችሏል ብሏል፡፡

በመሆኑንም ቫይረሱ የሚጠፋበትን ጊዜ ከመገመት ይልቅ በሽታው ለመከላከል ሁሉም የበኩሉን ጥረት በማድረግ እንዲረባረብ ጥሪ ቀርቧል፡፡

አሁን ላይ በበሽታው ዙሪያ ከ100 በላይ ክትባቶች ቀርበው ጥናት እየተደረገባቸው መሆኑንም ተመልክቷል፡፡

ቫይረሱ በማህበረሰቡ ውስጥ ጭንቀትና የአእምሮ የጤና ችግር እየፈጠረ መሆኑን የመንግስታቱ ድርጅት ጠቁሟል፡፡

ምንጭ፦ ቢቢሲ

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00

Telephone

+251941204681

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saif Mohammed Besher posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Saif Mohammed Besher:

Share