Bella Collection

Bella Collection BOLE TIMES
(1)

ዛሬ ማታስ?ስንት? ለስንት?
17/04/2024

ዛሬ ማታስ?
ስንት? ለስንት?



04/03/2024

#ፓስፖርት

ፓስፖርት ፈልገው/ በሥራ ምክንያት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጎራ ካሉ ረዥም ሰልፍ እና መጨናነቅ ማየት የተለመደ ነው።

የሰልፍ አሰላፊዎች ዱላም ሊያጋጥም ይችላል።

ወጣት፣ሴት፣ወንድ፣ልጅ ያዘሉ እናቶች እንዲሁም " ፓስፖርት ፈልገው ነው ? " እያሉ እግር በእግር የሚከተሉ ሕገወጥ ደላሎችም በአካባቢው ውር ውር ይላሉ።

አገልግሎቱ 24 ሰዓት የፓስፖርት ህትመትና በበይነ መረብ ምዝገባ አሠራር ዘርግቻለሁ ቢልም አሁንም በርካታ ተገልጋዮችን አገልግሎቱ ደጃፍ ላይ መመልከት አልቀረም።

ተገልጋዮች ዐሻራ ለመስጠት እና ፎቶ ለመነሳት በመ/ቤቱ መገኘት ግዴታቸው በመሆኑ ከተለያዩ አካባቢዎች መጥተው በወረፋው ምክንያት ላልተፈለገ እንግልት ይዳረጋሉ።

እንግልቱ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ከእንቅልፍ ተነስቶ ረዥም ሰልፍ ከመሰለፍ ይጀምራል።

በሌቦች መዘረፍም የሚያጋጥም ክስተት መሆኑን ተገልጋዮች በምሬት ይናገራሉ።

ለአላስፈላጊ እንግልት እና ወጪ ተዳርገናል የሚሉ ተገልጋዮች ሃሳባቸውን አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት በበይነ መረብ አማካኝነት ከተመዘገቡ ወራት እንዳለፋቸው ይገልጻሉ።

ተገልጋዮቹ አገልግሎቱ አካባቢ ወረፋ ለመያዝ ስንሞክር " እኔ ቅድሚያ ወረፋ ልያዝላችሁ ክፈሉኝ " በሚሉ ደላሎች እንዋከባለን ይላሉ።

እነሱ እንደሚሉት የመሥሪያ ቤቱን ሰልፍ አሰላፊዎች ወከባና ዱላ አልፎ ውስጥ መግባት መቻል መታደል ነው።

ተገልጋዮቹ በሌሊት ለመነሳት ሲሉ በአካባቢው ለአልጋ ኪራይ ከፍለው እንደሚያድሩና ለአላስፈላጊ ወጪም እንደሚዳረጉም ይገልጻሉ።

ሰልፉ ረዝሞ ወረፋ ሳይደርሳቸው ከቀረም ቅጣት እንደማይቀርላቸው ይናገራሉ።

በርካታ አገልግሎት ፈላጊ ሕዝብ በተገቢው መንገድ ከማስተናገድ ይልቅ በዱላ በመደብደብ ሥርዓት ለማስያዝ ሲሞከር ይታያል። ወደ መግቢያ በሩ ተጠግቶ መረጃ ማግኘት የማይታሰብ ነው።

የፓስፖርት አሰጣጥ ሂደቱ ተስተካክሏል ይባል እንጂ አሁንም ችግሮቹ እንደነበሩ ናቸው ይላሉ ተገልጋዮች።

የፓስፖርት አሰጣጥ ሂደቱ ሳይዘምን እንደዘመነ አድርጎ ማስተዋወቅም ፍጹም ተገቢነት እንደሌለውና ሕዝብ በለውጥ እንዳያምን እንደሚያደርግም ያስገነዝባሉ።

ሰሞኑን የፓስፖርት አሰጣጥ ሂደቱን ለመመልከት በመ/ቤቱ የተገኙት የኢፕድ ጋዜጠኞች መረጃ ለመሰብሰብ ያደረጉት ሙከራ በፖሊሶች ክልከላ ተደርጎበታል።

የተቋሙ ኮሙኒኬሽን ዳሬክተር ወ/ሮ ማስተዋል ገዳ ምን ምላሽ ሰጡ ?

- ተገልጋዮች ወደ ተቋሙ በሚመጡበት ወቅት በክብር መስተናገድ እንዳለባቸው እናውቃለን። ተገልጋዮችን በአግባቡ ባለማስተናገድ የዲሲፕሊን ችግር ያለባቸው ሠራተኞች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

- ተገልጋዮች ቅሬታ ሲኖራቸው ቅሬታ ለተቋሙ ማቅረብ አለባቸው።

- አዲስ ፓስፖርት ፈልገው በድረ ገጽ ሲያመለክቱ ፎቶግራፍ የሚነሱበትን እና ዐሻራ የሚሰጡበትን ቀንና ሰዓት የሚያሳውቅ በመሆኑ ተገልጋዮች በሰዓቱ ብቻ ቢመጡ ሰልፉ ሊቀንስ ይችላል። የተቀጠሩ ተገልጋዮች ሳይስተናገዱ አይቀሩም።

- በአካባቢው መጨናነቅ የሚፈጠረው ቀጠሮ ባላቸው ተገልጋዮች ብቻ ሳይሆን " ፓስፖርት ዘግይቶብናል " ብለው ለመጠየቅ በሚመጡ ተገልጋዮች ነው። አንድ ጉዳይ ለመጨረስ ከአንድ በላይ ሰው ስለሚመጣ ነው።

- የሌሊት ሰልፉ ከአገልግሎቱ እውቅና ውጪ ነው። ለሰልፉ ሰዓት የመገደቡን ጉዳይ በቀጣይ በጋራ የሚታይ ነገር ነው።

- ተገልጋዮች ለአስቸኳይ ፓስፖርት በሕገ ወጥ ደላሎች በኩል ለማስጨረስ ከመሞከር ይልቅ እራሳቸው በጥቂት ቀናት መጨረስ ይችላሉ።

ያንብቡ https://telegra.ph/EPA-03-04

ይህ መረጃ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ነው።

ፎቶ፦ Tikvah Family

ፈጣሪ ህይወታችሁን ልክ እንደ አዳነች አቤቤ ፊት ሙሉ በሙሉ ይቀይረው 🤗Good Morning 🌞
29/02/2024

ፈጣሪ ህይወታችሁን ልክ እንደ አዳነች አቤቤ ፊት ሙሉ በሙሉ ይቀይረው 🤗

Good Morning 🌞

28/02/2024

አስር ሆነው ጦርነት ይሄዱና ዘጠኙ አልቀው አንዱ ወደ ማዘዣ ጣቢያ ይመለሳል።
የተመለሰው ሰውዬ " ጦርነቱ እንዴት ነበር?" ተብሎ ስጠየቅ፤
"እንደፈራነው አልነበረም ..." ብሎ መለሰ አሉ።😊

እዚህ አገር አየሆነ ያለው ይህ ነው 😣

😂😂😂😂
19/02/2024

😂😂😂😂

እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሞት ዜና!!! ነፍስህ በሰላም ትረፍ  #ገነነመኩሪያ  #ሊብሮ
23/01/2024

እጅግ በጣም የሚያሳዝን የሞት ዜና!!! ነፍስህ በሰላም ትረፍ #ገነነመኩሪያ #ሊብሮ

Asfaw meshesha
14/01/2024

Asfaw meshesha

❤️❤️❤️🙏🙏🙏አትሌት ቀነኒሳ በቀለ (በGammadaa show ላይ) :-  እውነት ለመናገር በሀገራችን አለኝ ብለህ ዘመናዊና ቅንጡ መኪና ይዘህ ለመውጣት ህሊናህ አይፈቅድም::  ምክኒያቱም ከ...
18/12/2023

❤️❤️❤️🙏🙏🙏

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ (በGammadaa show ላይ) :-

እውነት ለመናገር በሀገራችን አለኝ ብለህ ዘመናዊና ቅንጡ መኪና ይዘህ ለመውጣት ህሊናህ አይፈቅድም::

ምክኒያቱም ከቤትህ ወጥተህ እስክትመለስ በየመንገዱ ተቸግሮ ማደሪያና የሚበላው አጥቶ የሚለምንህ አለ።

በዚህ ሁሉ ውስጥ አንተ አለኝ ብለህ በዚህ ህዝብ ላይ ልታይ ልታይ ማለት ምን ያደርጋል?

አንድ አባባል አለ 'ድሀ በበዛባት አገር ሀብታምም ደሀ ነው' ።

በየመንገዱ የምታየው ሁሉ

* እናት
* አባትህ
* እህት
* ወንድምህ ነው::

ታዲያ ማን ላይ ነው ይህን የምታደርገው? ስለዚህ እኔ የማሽከረክረው መኪና በጣምም የወረደ ባይሆንም መካከለኛ ነው።"

Via Firehiwot Tamiru

Kananii keenya
Jabaa namaa kabajatu malaaf!

🙏🙏🙏❤️❤️❤️

🌴🌴🌴

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉለት🙏ጃቢ :- አባቴ የታመመው የአእምሮ ካንሰር ነው😭አንጋፋው የebs ፕሮግራም መሪ አስፋው መሸሻ አሁን ስላለበት ሁኔታ ልጁ ጃቢ የተናገረው አባቴ የታ...
10/12/2023

እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉለት🙏

ጃቢ :- አባቴ የታመመው የአእምሮ ካንሰር ነው😭

አንጋፋው የebs ፕሮግራም መሪ አስፋው መሸሻ አሁን ስላለበት ሁኔታ ልጁ ጃቢ የተናገረው አባቴ የታመመው የአእምሮ ካንሰር ነው ታሞ ወደ አሜሪካ ሲመጣም ግራ እጅ እና እግሩን ማዘዝ ተስኖት ግማሽ ፓራላይዝ ሆኖ ነበር

እንደመጣም በጆርጅ ዋሽንግተን ሆስፒታል ለ 42 ቀናት ህክምና ከተደረገለት በኋላ ከሆስፒታል እንዲወጣ ተደርጓል ሆኖም ግን የራዲዬሽን (የጨረር) ህክምናውን ለማድረግ የ24 ሰዓት ክትትል ስለሚያስፈልገውና አንዳንዴም የመርሳት ችግር ስላለበት ወደ ነርሲንግ ሆም አስገብተነዋል

በቀጣይም ከነርሲንግ ሆም አውጥቼ ወደ ቤቴ እንዳልወስደው የእኔ ቤት ደረጃ ስላለው ለሱ የሚሆን አይነት ባለመሆኑ ሌላ ቤት ተከራይቼና የህክምና ክትትሉም እንዳይቋረጥ ነርስ ቀጥሬ ላኖረው ነበር ያሰብኩት

ይሄንን ሁሉ ለማድረግ ደግሞ ብቻዬን ስላልቻልኩኝ እርዳታችሁ አስፈልጎኛል እኔ እራሱ እሱን ለማስታመም ወደ 2 ወር ገደማ ስራ በማቆሜ EBS ቴሌቭዥን ደሞዜን አስቦ እየከፈለኝ ነው እስካሁን ያለሁት

ስለዚህ በመላው ዓለም ያላችሁ የአባቴ ወዳጆች ሆይ ከቤት ኪራይ እስከ ነርስ ክፍያ እንዲሁም የጤና ኢንሹራንሴ የማይሸፍናቸው ወጪዎችን ታግዙን ዘንድ በከፈትነው GO Fund Me በኩል ያቅማችሁን እንድትረዱን በአክብሮት እጠይቃለሁ::

የGo Fund Me ሊንኩ:-

https://www.gofundme.com/f/asfaw?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium
=qr_code&utm_source=customer=

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

05/12/2023

ከፍ ባለው ሰማይ ክዋክብት ባለበት
በጠቆረው ለሊት ቀን በጨለመበት
የጠፋውን ልቤን አገኝ እንደው ድንገት
እንደለመደበኝ ዛሬም ልንከራተት

04/12/2023

God is never late, እኛ እንቸኩላለን
እንጂ

03/12/2023

Wow ፕራንክ
#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ
#ኢቢኤስ #ብሩክታዊትሽመልስ

🙏🙏🙏❤️❤️❤️ሴት 👧 ተወዳጇ የ EBS ጋዜጠኛ መቅደስ እደበሳይ የሴት ልጅ እናት ሆናለች መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ::👧👧👧🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌴🌴🌴
02/12/2023

🙏🙏🙏❤️❤️❤️

ሴት 👧

ተወዳጇ የ EBS ጋዜጠኛ መቅደስ እደበሳይ
የሴት ልጅ እናት ሆናለች

መቅዲዬ እንኳን ደስ አለሽ::

👧👧👧

🙏🙏🙏❤️❤️❤️

🌴🌴🌴

ይገምቱ !
02/12/2023

ይገምቱ !

26/11/2023

#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ
#ኢቢኤስ #ብሩክታዊትሽመልስ

26/11/2023

#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ
#ኢቢኤስ #ብሩክታዊትሽመልስ

26/11/2023

#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ
#ኢቢኤስ #ብሩክታዊትሽመልስ

25/11/2023


#ኢትዮጵያ

25/11/2023

#ኢትዮጵያ
#ፎሎ

25/11/2023


💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
21/11/2023

💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫







Today's best photo ❤❤❤❤❤❤
20/11/2023

Today's best photo
❤❤❤❤❤❤

















ይናገራል ፎቶ
18/11/2023

ይናገራል ፎቶ

😎😎😎Marry Me 💍የሚያገባኝ 💍በአደባባይ እልል ብላ የሚያገባኝ እያለች አንድ ወንድ እንኳን እቺን እንስት ሊያገባት ፍቃደኛ አይደለም😎ወይንም እንግሊዘኛ ሰለሆነ ነው እንዳንል በአማረኛም አ...
17/11/2023

😎😎😎

Marry Me 💍

የሚያገባኝ 💍

በአደባባይ እልል ብላ የሚያገባኝ እያለች
አንድ ወንድ እንኳን እቺን እንስት ሊያገባት ፍቃደኛ አይደለም😎

ወይንም እንግሊዘኛ ሰለሆነ ነው እንዳንል በአማረኛም አለው🫣

ሴት ልጅ

* ኮራ
* ጀንተል
* ጠብረር
* ጠንበረር
* ቆፍጠን
* ግልምጥ
* ግልምጥምጥ

ስትል ነው እንጂ እንደ እነዚህ የከሸፈ ትውልድ በአደባባይ ወጥታ Marry me ስትል አየነፋም

የጉርሻ የወንዶችን ተንበረከኩ challenge አታበለሹት

የጠንቋይ ከበሮ የሆነ ትውልድ

በዱባ ሞት

እረ ወዲያ

😎😎😎

🌴🌴🌴

Address

Bole
Addis Ababa
NONE

Telephone

+251919883154

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bella Collection posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bella Collection:

Videos

Share

Category