Z Ethiopia

Z Ethiopia Everything about Ethiopia!
(1)

31/12/2024

የቅርብ ጊዜ ትውስታን ካጤነው ያፀፅታል!

30/12/2024

ህዝቡን ያሳቀቀው የፋኖ ጉዞ!

30/12/2024

ከጀርባው ያለ እውነታ!

ብሔራዊ ቤተ መንግስት 🇪🇹 አዲስ አበባ ኢትዮጲያ!ይህ የትናንትናችን የነበረ፣ መንገዳችንን የሚመሰክርለጉዟችን ጉልበት የሚሆን ነው ። ትናነት ያለን ህዝቦች ነን፤ ለተሻለ ነገ የማናንቀላፋ ። ...
29/12/2024

ብሔራዊ ቤተ መንግስት 🇪🇹 አዲስ አበባ ኢትዮጲያ!

ይህ የትናንትናችን የነበረ፣ መንገዳችንን የሚመሰክር
ለጉዟችን ጉልበት የሚሆን ነው ። ትናነት ያለን ህዝቦች ነን፤ ለተሻለ ነገ የማናንቀላፋ ። በዚህ ቦታ ታሪክ በአይን እንዲታይ አስችለናል። ኑ ታሪኮትን ይመልከቱ!

29/12/2024

ይደመጥ!

28/12/2024

ከደህንነት ካሜራ የተገኘ! ተጠንቅቀን እናሽከርክር!

27/12/2024

አክቲቪስቶች የተሳሳተ አካሄድ።

🔴 የጥንቃቄ መልዕክት - የቴሌግራም አካውንቶች ምዝበራ በዛሬው እለት የቴሌግራም አካውንቶች ምዝበራ እየተካሔደ ስለሚገኝ ተጠቃሚዎች ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከሚያውቁትም ሆነ ከማያውቁት...
26/12/2024

🔴 የጥንቃቄ መልዕክት - የቴሌግራም አካውንቶች ምዝበራ

በዛሬው እለት የቴሌግራም አካውንቶች ምዝበራ እየተካሔደ ስለሚገኝ ተጠቃሚዎች ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከሚያውቁትም ሆነ ከማያውቁት) ግለሰብ ሊንክ ቢላክ መክፈት እንደሌለባቸው የኢንፎርሜሽን መረብ አስተዳደር አሳስቧል፡፡

አስተዳደሩ ምዝበራ ይፈጸምበታል ያለው የማስገሪያ (Phishing link) ከፎቶግራፍ ጋር ተያይዟል፡፡

26/12/2024

ገንዘብ ማካበትን ያለመው ፖለቲካ ሴራ!

26/12/2024

እየሟሸሸ የመጣው የፋኖዎች ዶላር ትግል!

25/12/2024

እውነት ስትተነተን!

24/12/2024

እውነታው ሲተነተን!

23/12/2024

የተለያዩ ሀሳቦች!

23/12/2024

የፋኖ ትግል እውነታ!

22/12/2024

ግሩም ችሎታ! 👏👏👏

ኢትዮጲያ!
22/12/2024

ኢትዮጲያ!

የአዲስ አበባን አዲሱ መልክን በተመለከተ ለወንድማችን ጃዋር ግንዛቤ አንዳንድ ነገሮችን ለማስታወስ ያህል፦ (ክብረህይወት አየለ ጥሩሰው እንደከተበው)የኮሪደር ልማት ሀሳብ፣ በጀት እና ሞያተኞች...
21/12/2024

የአዲስ አበባን አዲሱ መልክን በተመለከተ ለወንድማችን ጃዋር ግንዛቤ አንዳንድ ነገሮችን ለማስታወስ ያህል፦
(ክብረህይወት አየለ ጥሩሰው እንደከተበው)

የኮሪደር ልማት ሀሳብ፣ በጀት እና ሞያተኞችም ከኢትዮጵያ ናቸው። ጃዋር የመጀመሪያ ድግሪውን የተማረበት ሲንጋፖር የምትባል ትንሿ የኤዢያ ሀገርን ጨምሮ ሁሉም የበለፀጉ ሀገራት ከድህነት እና ኋላ ቀርነት የወጡት በሀገር በቀል አስተሳሰብ ነው። በመሆኑም ኮሪደር በአይን ከሚታየው መሰረተ ልማት የተሻገረ፣ ኢትዮጵያን ወደማይቀለበስ የለውጥ ምህዋር ያስገባ ስርዓት መሆኑን ለማስገንዘብ ነው።

የመጀመሪያው ዙር የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ብቻውን 50 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ዜጎች የስራ ዕድል ፈጥሯል። ይህ ማለት ኮሪደር ለዜጎች ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ክፍፍል እንድረጋገጥ አይነተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል ማለት ነው። በዚያው ልክ የሚሰሩ እጆች እንዲበራከቱ የበኩሉን ሚና እየተጫወተ ይገኛል። ሁለተኛው ዙር የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት በብዛትም ሆነ በጥራት ካለፈው ዙር እጅጉን በሚልቅ መልክ እየተከናወነ ይገኛል።

በተቀሩ የኢትዮጵያ ከተሞች የተጀመረው የኮሪደር ልማት ይዞ የመጣውን ትሩፋት ከዚህ ተነስተው መተንተን የሚከብድ አይሆንም። አንዳንዴም ቢሆን ጥፋቱን ብቻ ሳይሆን የሚታይና የሚጨበጥ ልማቱንም መተንተኑ አይከፋም ብዬ ነው።

21/12/2024

ለዚህ ወሳኝ ጥያቄ መልሱ ምን ይሆን?

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Z Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category